ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
በ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot
Show more12 133Subscribers
-424 hours
-337 days
-10730 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት
#Ethiopia_ premier_ League
ባህርዳር ከተማ 1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
⚽️ቸርነት ጉግሳ 30' ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 95'
💔 38🔥 12🏆 3👎 2🤣 2😡 2❤ 1
👉የጨዋታ ቀን
# Match day
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
ባህርዳር ከተማ 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ
📆 አርብ ሚያዝያ 4/2016
🕗 ከምሽቱ 1:00 ስዓት
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
💛❤️ድል -ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💛❤️
👍 20🏆 12
☪️ ኢድ ሙባረክ ☪️
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በስላም አደረሳቹ ፣ አደረስን።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን!
❤️💛ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ❤️💛
መልካም በዓል 🕌*
👍 12🏆 4❤ 2
የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ለሳንጅዬ ቤተሰቦች እንዲሁም የእምነቱ ተከታይ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ "እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፊጥር ረመዳን በዓል፥ በሰላም እና በጤና አደረሰን/አደረሳችሁ"
ኢድ ሙባረክ ✌️❤️✌️
❤ 38👍 8
የክለባችን የልብ ደጋፊ በሆነው አርቲስት ሙሉቀን መለሰ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የሙያ ባልደረቦቹና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
💔 25😭 12👍 5🔥 1
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
ኦሮ አጎሮ ቪ ✌️ሳንጃው ✌️
መልካም የእረፍት ቀን
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
❤ 77👍 11🤣 2😭 2
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 መቻል
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
💔 12👍 3😡 3🤣 2🔥 1
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 መቻል
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
በእዉነቱ ባጣም ያሳፍራል 😔
ከዚህ በፊት የአባልነት መታወቂያ ቶሎ አይደርስም መታወቂያ ማግኘት አልተቻለም እያላችሁ የነበራችሁ ደጋፊዎች ሁሉ አሁን በፅህፈት ቤታችን በብዙ ሺህ የሚቆጠር የአባልነት መታወቂያዎች ተሰርተዉ አልቀዉ ያልተወሰዱ በመሆናቸዉ፤ የአባልነት መታወቂያችሁን ያልወሰዳችሁ ደጋፊዎች በሙሉ ሀላፊነት ተሰምቷችሁ ተገቢዉን ክፍያ ፈፀማችሁ መታወቂያችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
👍 27💔 1
👉 የጨዋታ _ ቀን
#Match _ Day
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _20ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
መቻል 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ
📆 ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 28/2016
🕗 በ 10:00 ሰዓት
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
💛❤️ ድል -ለታላቁ ክለባችን 💛❤️
🏆 14❤ 3👍 2🔥 1