ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
Open in Telegram
በ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot
Show more8 582
Subscribers
+124 hours
-87 days
-9130 days
Posts Archive
8 581
+1
ተጫዋቾቻችን በአዲስ ማልያ የፎቶ ፕሮግራም አካሄደዋል
ሙሉ ፎቶዎቹ ክለባችን ሲለቅ ወደ እናንተ እናደርሳለን
ለጊዚያዊ ተብሎ የመጣው ማልያ እንደዚህ ካማረ አስቡት ከትልቁ ድርጅት ተሰርቶ የሚመጣውን ማልያ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
አዲስ አበባ ዝግጁ 💪
የሳንጅዬ ደጋፊዎች ዝግጁ
ለአዲሱ የድል ዓመት ዝግጁ
የመጀመሪያው ጨዋታችን⚽
እለት 👉 ቅዳሜ
ቀን 👉መስከረም 3️⃣0️⃣
ሰአት 👉 🕗 9️⃣
ቦታ 👉አዲስ አበባ ስቴድየም 🏟️
8 581
የክለባችን ታማኝና የልብ ደጋፊ የሆነው ከልጅነቱ ጀምሮ ክለቡን በተለያዩ መንገድ እየደገፈ የቀጠለው በደጋፊው ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈው ጀማል አህመድ ዛሬ ልደቱ ነው
እንኳን ተወለድክልን ጀግናው እናከብርሃለን 🎂✌️
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
+3
ይህቺ በርካታ ዋንጫዎችን በመጫን ወደ ፅህፈት ቤታችን ከታሪካዊ ተጫዋቾቻችን ጋር ያመጣች መኪና የቀድሞ አመራሮች ከደጋፊው እይታ አጥፍተዋት እንደነበረ ይታወሳል
እኛም ይህቺ ባስ ጠፍታለች የት ነው ያለችው ብለን በስዓቱ ጠይቀናል የክለቡ የልብ ምት የሆነው ጀግኖቹ ደጋፊዎቻችን በከተማው ላይ ይቺን መኪና ሲፈልጓት እንደነበረም ይታወቃል
አሁን ባገኘነው መረጃ ይህ ሰርቪስ ዲማ በተባለ አካባቢ Demka Group eth በተባለ ድርጅት ሰርቪስ እየሰጠ እንደሆነ መረጃው ደርሶናል
ይህ ሰርቪስ እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ድርጅት በአስቸኳይ ለክለቡ አመራሮች ይህን መኪና መልሱ ይህ መኪና አረጀ አላረጀ ጠቀመንም አልጠቀመን ዝም ተብሎ ማንም ስለፈለገ የሚወስደው የግል ንብረት አይደለም
የክለባችን የመጀመሪያዋ ሰርቪስ የት ነሽ የተባለችው እንደዚሁ በጥቅመኞች ተሰርቃ ጠፍታ ነው ዛሬም ድረስ የት ነሽ እየተባለች የሚወራላት ያ ታሪክ በድጋሚ አይደገምም
በአንዳንድ ጥቅመኞች የግል ፍላጎት የተወሰዱ እያንዳንዱን የቅዱስ ጊዮርጊስ ንብረቶች ተከታትለን እናስመልሳለን
የለውጡ አመራር በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት አድርጉ
8 581
+1
ሚዲያ ክፍላችን 😢
ከላይ የተያያዘውን ፅሁፍ ከፍ ብላችሁ አንብቡት Simba የተባለው የታንዛኒያው ሌላኛው ክለብ የተመሰረተበትን ጊዜ ሲያከብር ክለባችንን በጋበዘበት ወቅት የፃፍነው ልምድ እንውሰድ የሚል የልመና መልዕክት ነው
ዛሬም እዛው ቦታ ጋር ያለ ምንም ለውጥ ቆመናል
ለውጥ ይመጣል እየተባለ ተስፋ ሲደረግ መልሶ እዛው ነን ሁሌ ወደኋላ የሚጎተተው የክለባችን የህዝብ ግንኙነት እና የሚዲያው ክፍል ስርነቀል ለውጥ የሚሻ ቦታ ነው
መቼ ይሆን ይህ ክለብ ቀን ወጥቶለት ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚጓዘው የራሱ ካሜራማን የሚዲያ ክፍል የለው ዝም ብሎ በደጋፊው የሚበለጥ መረጃ ከክለቡ ቀድሞ በደጋፊዎች የሚነገር ወደ ኋላ የሚሳብ የክለብ ሚዲያ ክፍል ያለው የኛው ክለብ ጋር ብቻ ነው
እባካችሁ የክለባችን አመራሮች ይሄን የሚዲያ ክፍል ትኩረት አድርጉበት በ Instagram ብቻ ያንግ አፍሪካ 5 ሚሊዮን ተከታይ ሲምባ ከ 8 ሚሊዮን በላይ ተከታይ አላቸው እኛ ገና 6 ሺ ሰው ላይ ነን እነዚህ ሁለት ክለቦች ከእኛ በኋላ ወይንም በተመሳሳይ ወቅቶች የተመሰረቱ ናቸው የደጋፊ ቁጥራቸው ከእኛ አይበልጥም ይህ ሁሉ በርካታ ደጋፊ ይዘን ግን ከዘመኑ ጋር መራመድ አልቻልንም እነርሱ በመዘመን ርቀውን ሄደዋል
በቀጣዩ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ አጀንዳ መሆን ያለበት አንዱ ጉዳይ የሚዲያ ክፍላችን ነው እውነተኛ ለውጥ ያስፈልጋል
8 581
ጨዋታው ተጠናቋል
ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በድጋሚ አስፈሪውን ቅዱስ ጊዮርጊስ የምናይበት ጊዜ ደርሷል ዛሬ ላስተዋለ አይደክሜው ውጤት ፈላጊውን ጊዮርጊስ አይተናል
የአፍሪካ ሻንፒዮንስ ሊግ ላይ ብንኖር ለማንም የማያንስ ክለብ እንዳለን አይተናል በተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ የነበረ በስብስቡ ጠንካራ የሆነው ያንግ ጋር ያደረግነው ጨዋታ ነው
በርቱልን ልጆቻችን ተስፋ አይተናል
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
88 ደቂቃ
ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
84 ደቂቃ
ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
77 ደቂቃ
ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
ልጆቻችን ኳሷን ይጫወቷታል 👏
68 ደቂቃ
ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
64 ደቂቃ
ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
51 ደቂቃ
ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
https://www.youtube.com/live/rSojP3rHqvA?si=fniEjXr4Sc-9TNZD
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
እረፍት
ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጨዋታውን የሚያሳይ ገፅ አግኝተናል ከእረፍት በኋላ ካልተቋረጥ ገፁ በጥራት እያሳየ ነው
8 581
36 ደቂቃ
ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
8 581
https://www.youtube.com/live/Zx1p3iIdU9Q?si=q5U6B5GcQlCkQgif
ያስተላልፋሉ ብለን የጠበቅናቸው ገፆች በሙሉ እያስተላለፉ አይደለም ጥራት የለውም ነገር ግን ይህ ቻናል ከደጋፊዎች መቀመጫ እያሳየ ይገኛል
Azam Sport 1 ላይ ጨዋታው በቀጥታ በጥራት እየተላለፈ ነው በምስራቅ አፍሪካ የምትገኙ የ Azam Sport 1 በቲቪ ያላችሁ መከታተል ትችላላችሁ
ጨዋታው 29 ደቂቃ ላይ ደርሷል ውጤት ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
