cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

በ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot

إظهار المزيد
Advertising posts
12 068المشتركون
-324 hour
-337 يوم
-13430 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ፍትህ ለያሬድ መላኩ ፍቱት ከልጆቹ ጋር በሰላም ይገናኝ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
إظهار الكل...
💔 12👍 3
አሁን ያለው አመራር ለመፍትሄ ዝግጁ እንዳልሆነ ፍላጎትም እንደሌለው ለረጅም ጊዜ ተፈትኖ ማረጋገጥ እንደቻልን # በህግና በስርአት ተጠያቂነትን የሚሸሽ አመራር እንደሆነ ስለተረጋገጠ # የክለቡን ባለቤት ደጋፊን መብት በንቀት ወደጎን በመተው የኔነት ስሜት እንዳይኖረው በመግፋት በተግባር ማሳየቱ # ለአመታት በክለቡ ጉዳዮች ላይ ለሚጠየቁ ጉዳዮች ቃል ከመግባት በዘለለ በተግባር የፈፀማቸው ምንም አይነት ተግባራቶች እንደሌሉ በተጨባጭ የሚታይ ሀቅ በመሆኑ ከዚህም በኋላ ለውጥ የማምጣት አቅሙም ፍላጎቱም እንደሌላቸው ስለምናምን ከላይ በተዘረዘሩት ጉዳዮች አሁን ካለው አመራር ጋር በምንም መስፈርት ለምክክር ብቁ ስላልሆነ ደጋፊው ባለቤትነቱን ተጠቅሞ የራሱን የመፍትሄ ሂደቶችን መሄድ እንዳለበት እናምናለን ፡ ቀጣይ ሂደቶች # ክለባችን ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልገዋል ይሄንንም ስንል ሙሉ ለሙሉ የአመራር ለውጥ ያስፈልገዋል # ደጋፊው ነፃ የሆነ የምክክር መድረክ በመፍጠር አሻጋሪ የሆነ የመፍትሄ ሀሳቦችን ማስቀመጥ # አዳዲስ ለአመራርነት ብቁ ይሆናሉ ተብለው የሚታመንባቸውን ደጋፊው መጠቆምና ለእጩነት ወደፊት የሚቀርቡበትን የተመቻቸ መድረክ መፍጠር 🔸 አዳዲስ እጩዎቹም እራሳቸው ለደጋፊው የሚያስተዋውቁበትን መንገዶች መዘርጋት እቅዶቻቸውን ማሳወቅ 🔸የመጨረሻው ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ተደርጎ ለደጋፊው ሊሰሯቸው ያሰቡትን እቅዶች ተገምግሞ ምርጫ ማከናወን ይሆናል በዚ ሁሉ ሂደት ውስጥ በእያንዳንዱ ሂደቶች ላይ በቀጥታ ደጋፊውና ደጋፊው ብቻ ነው ወሳኝ አካል ። #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
إظهار الكل...
👍 5
የቀድሞ የክለባችን የቡድን መሪ አቶ ዳንኤል ካሳ ታስሯል በተከታታይ የክለባችንን የቦርድ አመራር በይፋ የሚቃወሙ የክለባችን ሁለት ደጋፊዎች ታስረዋል እስካሁን ሰዓት ድረስ የታሰሩበት ምክንያት ግልጽ አልተደረገም #ደጋፊን_ማሰር_ማሳሰር_ይቁም !! ደጋፊን በማሳሰር ክለባችንን እየመራው እቀጥላለው ማለት አይቻልም ዋ!! #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
إظهار الكل...
😭 23👍 6💔 4
እኛ ይህንን ቦርድ ስንቃወም እልፍ አዕላፍ ምክንያቶችን ይዘን ነዉ ከነዛ ውስጥ ጥቂቶቹ:- #የዛሬ 25 አመት ስታዲየም እንገነባለን #የዛሬ 22 አመት የዳሸን ባንክ ሼር አለን #የዛሬ 20 አመት ከአፍሪካ ትልቁን ቡድን እንገነባለን #የዛሬ 2ዐ አመት አራሳችንን እንችላለን #የዛሬ 15 አመት ለስታዲየሙ 10000 ካሬ እናስጨምራለን × #የዛሬ 13 አመት የትሬይኒንግ ቦታ እንገነባለን #የዛሬ 1ዐ አመት አክስዮን እንሸጣለን × #የዛሬ 15 አመት ፅ/ቤቱን በባለሙያ እናደራጃለን #የዛሬ 15 አመት 7 ፎቅ ፅ/ቤት እንገነባለን(የሎሚ ፕሮጀክት ሳይረሳ) #የዛሬ 7 አመት የትሬይኒንግ ቦታ አናዘጋጃለን #የዛሬ 13 አመት ስታዲየም ልንገነባ ነው ስለሆነ ደጋፊውም ያዋጣ #Jul 28, 2021 ቅዱስ ጊዮርጊስና ኮረንቲያስ ልምድ ለመለዋወጥ ተስማሙ ቅዱስ ጊዮርጊስና የብራዚሉ አንጋፋ ክለብ ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ተስማሙ፡፡(የወዳጅነት ጨዋታ በሁለቱም ሀገር ለማረግ ተስማሙ) የት ደረሰ? #Dec 15, 2022 በለገሀር የሚገኘው የፈረሰኞቹ መዝናኛ ማዕከል ስራ መጀመሩን እንገልፃለን። ፈረሰኞቹ SPORTS BAR የት ደረሰ? #Jun 16, 2020 የቁሳቁስ ሽያጭ ማዕከል ተከፈተ የት ደረሰ? CASTEL WINERY PLC
إظهار الكل...
👍 39💔 3😡 2 1
#ደጋፊን_ማሰር_ይቁም !! ደጋፊን በማሳሰር ክለባችንን እየመራው እቀጥላለው ማለት አይቻልም ዋ!! ምንጊዜም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅደም✌️
إظهار الكل...
👍 31
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ደጋፊው ይመለሰ የምንለው ባለቤትነቱ የደጋፊው ብቻ ስለሆነ ነው። በህግም ሆነ በሞራል የክለቡ ባለቤት እኛ ደጋፊዎቹ ነን። 🔸 ይህም በቅርቡ በደጋፊው ጥረት እውን ይሆናል!!
إظهار الكل...
33👍 5🤣 3
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆይ አንድነትህን ጠብቅ እርስበራስ አትወነጃጀል ይነበብ👇 በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳር ሳሩን እያየህ ገደሉን ሳታይ እኛ የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ነን እኛ ደጋፊዎች መካከል የሚደረገውን አላስፈላጊ ንትርክና መበሻሸቅ ለውጥ ከማምጣት በላይ መናናቅና ክለቡን ለበለጠ ጉዳት የሚዳርግ እንደሆነ ይሰማናል‼️ 🔸ክለቡን እንደሚወድ ታማኝ ደጋፊ የሚታየን የመፍትሄ ሃሳብ መጀመርያ ደጋፊው አንድ መሆን አለበት በውስጡ ያለ መከፋፈል ስርአትና መስመር ሊይዝ ይገባል። ደጋፊዎች የሚያስማሙንንና የሚያለያዩንን ነገሮች መለየት መቻል አለብን። 🔸 የእከሌ የእከሌ ከመባባልና ከመፈራረጅ ወጥተን እንደሰለጠነ ሰው ለደጋፊው ሃሳብን በመሸጥ የሚመጣ ለውጥ እንዲኖር መጣርና መሞከር በተለይ Social media ላይ ጎራ ለይተው ከሚነቃቀፉ ደጋፊዎች ይጠበቃል። 🔸 የተለያየ ሃሳብ ያላቸውን ደጋፊዎች ሰላማዊ የሆነ የውይይትና የክርክር መድረኮችን በማዘጋጀት ደጋፊውን ካላስፈላጊ ንትርክና ብሽሽቅ እንዲርቁና የተሻለ የጋራ የመፍትሄ ሃሳቦች እንዲመጡ መጣር ያስፈልጋል። 🔸 Social media አጠቃቀማችን ለክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላት በር መክፈቻ እንዳናደርገው መጠንቀቅ እንዳለብን ይሰማናል‼️ 🔸በመጨረሻም ነገአችንን ሳናይ ሳናመዛዝን ታላቁ ክለባችንን አሁን ካለበት ችግር በላይ ይዘንበት መጥተን መፀፀት እንዳይመጣ ልንጠነቀቅ ይገባል ባይ ነን‼️ ምንጊዜም ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️
إظهار الكل...
በአስተዳደራዊ እና በፋይናንስ ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስን ከፍ ለማድረግ ተጋድሎ ለምትፈፅሙ ተጫዋቾቻችን ክብር አለን! ክለባችን ተቋማዊ አሰራር ሲኖረው ፣ ግልፅነት እና ተጠያቂነት ሲሰፍን ከኢትዮጵያ ፕ/ሊግ አልፎ በአህጉራዊ ውድድር የሚያሸንፍ ጊዮርጊስ ይኖርናል! #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
إظهار الكل...
30👍 10🤣 4🏆 1
🔸የሆቴል የሚከፍለው አጥቶ ተጨዋቾቹን በትራንስፖርት አያንከራተተ ያለው 🔸 ያለ ቅያሪ ማልያ በአንድ ማልያ ብቻ ዓመቱን እየዘለቀ ያለው 🔸የክለቡን ካዝና ዘርፎ ባዶ ያስቀረው በሌሎች ላይ ለማሳበብ የሚጥረው 🔸ወሳኝ ተጫዋቾችን በክለቡ ማቆየት የተሳነው 🔸የገቡትን ቃሎች መፈፀም ያልቻሉ አሁንም ተጨማሪ ቃሎችን ለደጋፊው እየተናገሩ ሊያሞኙ የሚፈልጉ 🔸ደጋፊን ለየብቻ በስልክ እየጠሩ ለሁለት የሚከፋፍሉ የሚቃወማቸውን ደጋፊ በጠላትነት የሚፈርጁ አልፎም አስተያየት እንዳይሰጥ ከገፁ ላይ Block የሚያደርጉ 🔸የተጫዋቾች ደሞዝ መከፈል ያቃተው አመራር እኮ ነው ዛሬም እኛ ብቻ ነህ የምናውቅልህ እያሉን ያሉት ማፈሪያ አመራር ከዚህ በላይ ውድቀት ውስጥ ክለቡን እንድትከቱት አንፈቅድም ጀግኖች ተጫዋቾቻችን እንወዳቹኋለን እኛ በእናንተ ላይ ምንም ተቃውሞ የለንም የምችሉትን እያደረጋችሁ ነው 🙏 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
إظهار الكل...
18👍 7🤣 3💔 3😡 1
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ ተሸንፈናል ወላይታ ዲቻ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ  🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
إظهار الكل...
💔 15🤣 7