cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Soccer Ethiopia

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: [email protected]

Show more
Advertising posts
93 184Subscribers
-2024 hours
-637 days
-16830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from GOFERE
❤️ የዛሬ መለያዎትን የነገ ታሪኮትን ከጎፈሬ ❤️ @goferesportswear
Show all...
👍 28 3🔥 1
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 18ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውጤቶች ለሚ ኩራ ክ/ከተማ 0-1 ባህርዳር ከተማ                                  55' ብዙነሽ ሲሳይ አምቦ ፊፋ ጎል 2-0 ሞጆ ከተማ 32' የሺእመቤት ካሳሁን 70' ዓለምፀሐይ መኮንን ቂርቆስ ክ/ከተማ 1-1 ሸገር ከተማ 47' ሀረገወይን አበራ | 23' ቱሪስት ቱንጋ
Show all...
100% ከተፍጥሯዊ ግብአቶች የተጠመቀ ፕሪምየም ላጋር ቢራ ! #ከልብየተጠመቀ የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ https://www.facebook.com/ubethiopia/
Show all...
👍 4 2🙏 1
📲Amole is a wallet you never leave behind. You can access your Amole wallet from anywhere, and you can use it to make payments online. ✨ Amole is the perfect way to stay organized and keep your money safe. If you're looking for a digital wallet that's easy to use and secure, Amole is the perfect choice. Download the Amole app today and start enjoying the benefits of a digital wallet. 🌐 Join now for hassle-free transactions! https://bit.ly/3DMwOqs - Android https://apple.co/3FvSAjl - iOS https://dashenbanksc.com/amole-payment-services/ - Web #Amole #DigitalWallet #StayOrganized #KeepYourMoneySafe #DigitalPayments #Convenience #SecureTransactions
Show all...
👍 8
መልካም ዕድል! ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው! እንዳያመልጥዎ! Arsenal - Chelsea Lazio - Juventus ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
Show all...
👍 2 2
“በዚህ ሰዓት ውጤቱ ነው ለእኛ ትልቅ ጉልበት” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “ባለቀ ሰዓት በተፈጠረው እና በተሻረው ጎል ላይ ነው ጥያቄው እንጂ ሌላ ምንም የተለየ ነገር የለም” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት https://www.soccerethiopia.net/football/93701/
Show all...
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 ወልቂጤ ከተማ - ሶከር ኢትዮጵያ

“በዚህ ሰዓት ውጤቱ ነው ለእኛ ትልቅ ጉልበት” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “ባለቀ ሰዓት በተፈጠረው እና በተሻረው ጎል ላይ ነው ጥያቄው እንጂ ሌላ ምንም የተለየ ነገር የለም” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት በ19ኛ ሳምንት…

👍 21 2
Repost from GOFERE
ኢትዮ ዲሲ 🤝 ጎፈሬ በአሜሪካ ሀገር የሚገኘው የኢትዮ ዲሲ ቡድን አባላት በተወዳጁ የጎፈሬ ምርት አሸብርቀዋል። ❤️ የሚያውቁ የሚመርጡት ታላቁ ብራንድ ጎፈሬ ❤️ አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363 @goferesportswear
Show all...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተከናውነው አዲስ ከተማ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ ወሎ ኮምቦልቻ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ሦስት ነጥብ አሳክቷል። https://www.soccerethiopia.net/football/93696/
Show all...
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ማንሠራራታቸውን ቀጥለዋል - ሶከር ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተከናውነው አዲስ ከተማ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ ወሎ ኮምቦልቻ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ሦስት ነጥብ አሳክቷል። በዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ ከተማ…

👍 4
ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የ19ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በቸርነት ጉግሳ የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2ለ1 አሸንፏል። https://www.soccerethiopia.net/football/93694/
Show all...
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል - ሶከር ኢትዮጵያ

ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የ19ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በቸርነት ጉግሳ የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2ለ1 አሸንፏል። በአለልኝ አዘነ ሕልፈት ምክንያት በይደር ተይዞ በቆየው የ19ኛ ሳምንት ተስተካካይ…

👍 2
ከ19ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በኋላ የደረጃ ሰንጠረዥ ፣ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ፣ የቀጣይ ሳምንት መርሐግብር
Show all...