ch
Feedback
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

前往频道在 Telegram

በ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot

显示更多
8 652
订阅者
-624 小时
-197 天
-10430 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+9
在0个频道中
八月 '26
+66
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+85
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+99
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+116
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+27
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+27
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+86
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+337
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+21
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+65
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+111
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+72
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+95
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+151
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+55
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+185
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+138
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+39
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+64
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+50
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+83
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+139
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+334
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+69
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+291
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+319
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+129
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+173
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+35
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+81
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+17
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+212
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+82
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+36
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+43
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+287
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+77
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+156
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+239
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+23 430
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
06 九月0
05 九月+1
04 九月+2
03 九月+2
02 九月+1
01 九月+3
频道帖子
ከጨዋታው በኋላ ከዋልያዎቹ ጋር ማእድ ተቋድሰናል 🍲 በኢትዮጵያዊ ወግም አብረን ቡና ጠጥተናል ☕ ብሄራዊ ቡድናችን ወደ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ስለመጣ ኩራት ተሰምቶናል ✌️
+3
ከጨዋታው በኋላ ከዋልያዎቹ ጋር ማእድ ተቋድሰናል 🍲 በኢትዮጵያዊ ወግም አብረን ቡና ጠጥተናል ☕ ብሄራዊ ቡድናችን ወደ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ስለመጣ ኩራት ተሰምቶናል ✌️

2
ዛሬ በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ በተካሄደው የወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 1-1ቅዱስ ጊዮርጊስ በታምራት ኢያሱ ⚽️ ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ
ዛሬ በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ በተካሄደው የወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 1-1ቅዱስ ጊዮርጊስ በታምራት ኢያሱ ⚽️ ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ
899
3
የቅዱስ ጊዮርጊስ ኮቺንግ ስታፍ 🏆 ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው 🏆 ፎቶ Saint George S.A ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTG
የቅዱስ ጊዮርጊስ ኮቺንግ ስታፍ 🏆 ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው 🏆 ፎቶ Saint George S.A ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
993
4
ዳዊት ሰለሞን ስዩም ደሳለኝ ጀማል መኮንን ከልጅነት እስከዛሬው ድረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ የህይወታቸው አካል ሆኖ ቀጥሏል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለባችን የማይጠፋ ከልባችን ❤✌️
ዳዊት ሰለሞን ስዩም ደሳለኝ ጀማል መኮንን ከልጅነት እስከዛሬው ድረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ የህይወታቸው አካል ሆኖ ቀጥሏል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለባችን የማይጠፋ ከልባችን ❤✌️
1 270
5
ከረጅም ጊዜ በኋላ ለትሬዲንግ ለካምፕ የሚሆኑ ትጥቆች ተሟልተዋል ተዘበራርቆ የነበረው የተጫዋቾቻችን የኮቺንግ ስታፉ የትጥቅ ጉዳዮች አንድ በአንድ ተፈተዋል የቀረ ነገርም ካለ እየታየ በቶሎ ይስተካከላ
ከረጅም ጊዜ በኋላ ለትሬዲንግ ለካምፕ የሚሆኑ ትጥቆች ተሟልተዋል ተዘበራርቆ የነበረው የተጫዋቾቻችን የኮቺንግ ስታፉ የትጥቅ ጉዳዮች አንድ በአንድ ተፈተዋል የቀረ ነገርም ካለ እየታየ በቶሎ ይስተካከላል በቀጣይነት ደግሞ ተጫዋቾቻችን የሚለብሱት የሜዳ ላይ ውብ ማልያ ይመጣል እንዲሁም ለደጋፊው የሚሆኑ ጥራት ያላቸው ማልያዎች እንደሚመጡም መረጃው ደርሶናል ሜድሮክ በሙሉ ልቡ ድጋፍ በማድረግ ቅዱስ ጊዮርጊስን ወደሚመጥነው ቦታ እየመለሰው ይገኛል እናመሰግናለን ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
1 421
6
❤️✌️
❤️✌️
1 439
7
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ  ስፖርት ክለብ ድጋፍ አበረከተ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ስልጠና የሚውሉ የስፖርት ትጥቅና መገልገያዎችን አበርክቷል። ድጋፉን የአህፋ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራህማን አህመድ ለክለቡ ጊዜያዊ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነሲቡ ጫኮና ዋና አሰልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን (ሚቾ) አስረክበዋል። የአህፋ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራህማን አህመድ፤ ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው የይድነቃቸው ተሰማ የታዳጊዎች አካዳሚ ውስጥ ላለው ክሊኒክ ድጋፍ ማድረጉን አስታውሰው፣ ዛሬም ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የስፖርት ትጥቅና መገልጊያዎች በማበርከት ሁልጊዜም ከክለቡ ጎን መሆኑን አረጋግጧል ብለዋል። የክለቡ ጊዜያዊ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነሲቡ ጨኮ አህፋን ጨምሮ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ  ለክለቡ ስኬት ቀጣይነት ባለው መልኩ ድጋፍ እያደረገ በመሆኑ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የክለቡ ዋና አሰልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን (ሚቾ) በበኩላቸው፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ክለቡ አጋጥሞት ከነበረው ችግር እንዲወጣ የአንበሳውን ሚና በመወጣቱ ምስጋናቸውን በማቅረብ፤ ዛሬ የተደረጉት የስፖርት ቁሳቁሶች ተጫዋቾች በስልጠና ወቅት ሙሉ ትጥቅ አሟልተው እንዲሠሩ ያግዛሉ ብለዋል። ሚቾ አክለውም ሚድሮክ  ያበረከተልንን ድጋፎች በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት ተጫዋቾች ሙሉ አቅማቸውን አሟጠው እንዲጠቀሙ በማድረግ፣ ክለቡን ለውጤት አብቅተን ደጋፊዎችን ለማኩራት እንሰራለን ብለዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለስፖርት ክለቡ የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ክለቡን ወደ ነበረበት የቀድሞ ገናናነቱ ለመመለስ የተለያዩ ተግባራትን እያደረገ ይገኛል፡፡ አህፋ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ውስጥ ከሚገኙ ድርጅቶች አንዱ ሲሆን በምግብ ማቀነባበር በትራንስፖርት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በማስመጣትና በንግድ ስራዎች ላይ የተሰማራ ኩባንያ ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት #MIDROCInvestmentGroup #MIDROC #St.georgefc #AddisAbaba #Ethiopia
1 392
8
ሚቾ ከ17 አመት በታች ቡድናችን ውስጥ ድንቅ ብቃት ያሳዩትን አክረም አብዱልሰላም እና ሁንዳኦል ዘላለም ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል ልምምድ እንዲያከናውኑም ጥሪ አተደርጎላቸው በዛሬው እለት ወደ ክቡ
ሚቾ ከ17 አመት በታች ቡድናችን ውስጥ ድንቅ ብቃት ያሳዩትን አክረም አብዱልሰላም እና ሁንዳኦል ዘላለም ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል ልምምድ እንዲያከናውኑም ጥሪ አተደርጎላቸው በዛሬው እለት ወደ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ገብተዋል
1 684
9
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን አባል የነበረው ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ፕሮፌሽናል ሊግ ተሳታፊ ለሆነው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፈርሟል🖋️ ይቅናህ ❤️✌️
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን አባል የነበረው ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ፕሮፌሽናል ሊግ ተሳታፊ ለሆነው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፈርሟል🖋️ ይቅናህ ❤️✌️
2 123
10
#የ90ዓመቱወጣት፦ #የቅዱስጊዮርጊስ አዲስ ጉዞ እና የአመራር ጥበብ:- ታላቁ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በታሪኩ አዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ይህንን የዘጠና ዓመት ባለታሪክ በዘመናዊና ተቋማዊ መዋቅር ላይ ለመገንባት የሚደረገው ሩጫ፣ እንዲሁ በሜዳ ላይ ሊመዘገብ በሚችለዉ ድል ብቻ የሚለካ ሳይሆን፣ የነገውን ትውልድ ተሻጋሪ ተቋም የማፅናት ታላቅ ተልዕኮ ነው። ለዚህ ታላቅ ራዕይ ደግሞ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስድ እቅድና ስሌት ይዘው ብቅ ያሉት የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክቡር አቶ #ጀማልአህመድ ናቸው። አቶ ጀማልን ሲያዩአቸው ከፊታቸው ላይ የሚነበበው ቁርጠኝነትና የሚያጋሩት ጥልቅ ራዕይ፣ ገቢሩ መሬት ወርዶ እንደሚታይ ከመገመት በላይ እርግጠኛ የሚያደርግ ነው። እሳቸው ሰርተዉ የሚያሰሩ፣ ትጉህ፣ የሥራ ሰውና በመርህ የሚመሩ መሆናቸውን ተደጋጋሚ ስኬታቸው ምስክር ነው። ከጥቂት ዓመታት በፊት "ዘመም" ብለው ይንገዳገዱ የነበሩ የሜድሮክ እህትማማች ድርጅቶችን በኃላፊነት ተረክበው፣ ዛሬ በግልጽ እንደሚታየው አትራፊ ብቻ ሳይሆኑ ለሀገር ልማት አርአያ እንዲሆኑ ማድረጋቸው፣ የአመራር ጥበባቸው አፍ አውጥቶ እንዲናገር አድርጎታል። ይህንን ስኬታማ የሥራ ባህልና ቁርጠኝነት አሁን ወደ #ቅዱስጊዮርጊስ ይዘውት መጥተዋል። የክለቡን የየዕለት እንቅስቃሴ በመከታተል፣ የጎደሉ ቀዳዳዎችን በመድፈንና የጠበበውን በማስፋት፣ #የ90ዓመቱ ባለታሪክ ክለብ ዳግም እንደ ወጣት እንዲንቀሳቀስ እያደረጉት ያለው ጥረት ልብ የሚሞላ ነው። እንደሚታወቀዉ የሜድሮክ ግሩፕን ከውድቀት አንስተው ወደ ከፍታው ሲያወጡት እንዳየነው ሁሉ፣ የኛም #ቅዱስጊዮርጊስ አሁን በያዘው የሰከነና በዕቅድ የሚመራ ጉዞ ወደፊት ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ ተግባራዊ ምላሽ እንደሚሰጥ ጥርጥር የለውም። ሆኖም ግን አንድ ትልቅ ቁምነገር ልብ ልንል ይገባል። ለረጅም ዓመታት ብርሃን የራቀው ሰው #ነገብርሃን ታገኛለህ" ሲባል፣ በትዕግሥት ማጣት ዛሬውኑ ካልሆነ ብሎ ነገውን እንዳያጨልም መጠንቀቅ ይኖርበታል። ክለባችንንም ወደ ተቋማዊ ከፍታ ለማድረስ በሚደረገው ጉዞ የመላው የጊዮርጊስ ቤተሰብ ትብብርና ቅን አመለካከትን ይፈልጋል። የአመራሩ ቁርጠኝነት ብቻውን በቂ አይደለም፤ እያንዳንዱ ደጋፊ የጋራ መተሳሰብን ሰንቆ፣ ለሚገነባው ታላቅ የክለብ ህንፃ "የግል ጡቡን" የማስቀመጥ ግዴታ አለበት። አመራሩ በዕውቀትና በሥራ ሲተጋ፣ ደጋፊው ደግሞ በአንድነትና በትዕግሥት ከቆመ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ማማ ብቻ ሳይሆን በምሳሌነት የሚጠቀስ ዘመናዊ ተቋም ሆኖ ብቅ ማለቱ የማይቀር ሀቅ ነው። #አንድክለብአንድቤተሰብ..!! #ቅዱስጊዮርጊስ ..!! የክለባችን ቴክኒካል ዳይሬክተር ስዩም ከበደ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
2 309
11
ትንንሾቹ ዛሬም ድል ቀንቷቸዋል✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4️⃣ - 1️⃣ አዳማ ኮሌጅ አክረም ሀትሪክ ሲሰራ አይመን አንድ ጎል ጨምሮ ፈረሰኞቹ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተሻግረዋል
ትንንሾቹ ዛሬም ድል ቀንቷቸዋል✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4️⃣ - 1️⃣ አዳማ ኮሌጅ አክረም ሀትሪክ ሲሰራ አይመን አንድ ጎል ጨምሮ ፈረሰኞቹ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተሻግረዋል
2 061
12
ዛሬ በአካዳሚያችን በተካሄደው የወዳጅነት ጨዋታ ዋናው ቲማችን አሸንፏል ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-0 ጋምቤላ ባሮ እንዲሁም ታዳጊዎቻችንም ድል አድርገዋል+1
ዛሬ በአካዳሚያችን በተካሄደው የወዳጅነት ጨዋታ ዋናው ቲማችን አሸንፏል ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-0 ጋምቤላ ባሮ እንዲሁም ታዳጊዎቻችንም ድል አድርገዋል
2 548
13
አሉላ ሚቾ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በሰራው ውጤታማ ቡድን ወቅት ስለሚሰጣቸው መመሪያ ሲናገር በቀን ሶስት ጊዜ ትሬዲንግ ያሰራን ነበረ በአንድ ወቅት ትሬዲንጉ ጠንካራ ስለነበረ ምንቴ ራሱን ስቶ እንደነበ
አሉላ ሚቾ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በሰራው ውጤታማ ቡድን ወቅት ስለሚሰጣቸው መመሪያ ሲናገር በቀን ሶስት ጊዜ ትሬዲንግ ያሰራን ነበረ በአንድ ወቅት ትሬዲንጉ ጠንካራ ስለነበረ ምንቴ ራሱን ስቶ እንደነበረ ተናገሯል ሚቾ ወደ ክለባችን ከተመለሰ በኋላም የተለመደውን ጠንካራ ስራ አስጀምሯል በክለባችን ኦፊሺያል የ Facebook ገፅ ላይ ገብታችሁ ቪዲዮን ተመልከቱት ተጫዋቾቻችን ትልቅ ደረጃ ለመድረስ የሚያግዛቸው አሰልጣኝ በወሳኝ ሰዓት አግኝተዋል ወጥሩ በርትቶ መስራት መጨረሻው ድልና ስኬት ነው
2 600
14
ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች ✌️ እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤️ በዓሉ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የሰላም፣ የፍቅ
ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች ✌️ እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤️ በዓሉ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡🙏 ነሲቡ ጫኮ የቦርድ ፕሬዘዳንት
2 346
15
የክለባችን አዲሱ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ቡድኑን ተቀላቅለዋል መልካም የስራ ዘመን ✌️❤ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEO
የክለባችን አዲሱ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ቡድኑን ተቀላቅለዋል መልካም የስራ ዘመን ✌️❤ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
2 196
16
ታዳጊዎቻችን ድል አድርገዋል ✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 5⃣ - 0⃣ አዳማ ከነማ ሀ
ታዳጊዎቻችን ድል አድርገዋል ✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 5⃣ - 0⃣ አዳማ ከነማ ሀ
2 377
17
ነገ ማለዳ ከ2:30 - 5:00 4 ኪሎ በሚገኘው በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ለታላቁ ፍስሃ ወልደአማኑኤል ፀሎተ ፍትሃት ይደረጋል፡፡የፈረሰኞቹ ደጋፊዎችም ማልያቸውን ለብሰው እንዲገኙ ጥሪ ቀርቧል!
ነገ ማለዳ ከ2:30 - 5:00 4 ኪሎ በሚገኘው በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ለታላቁ ፍስሃ ወልደአማኑኤል ፀሎተ ፍትሃት ይደረጋል፡፡የፈረሰኞቹ ደጋፊዎችም ማልያቸውን ለብሰው እንዲገኙ ጥሪ ቀርቧል!
2 169
18
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉም አሰልጣኞች ወደ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እንዲገቡ አዘዘ ……… ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በመዋቅሩ ውስጥ ያሉት ሁሉም አሰልጣኞች ለስራ ላይ ስልጠና ወደ ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እንዲገቡ አድርጓል፡፡በቴክኒክ ዳይሬክተሩ ኢንስትራክተር ስዩም ከበደ ጥሪ ከተደረገላቸው አሰልጣኞች መሀከል የሴቶች ቡድን አሰልጣኛችን ሀና ተክለወልድ ፥ ከ17 አመት በታች ቡድናችን አሰልጣኝ ዮናስ እስክንድር እና ረዳቱ ሳሙኤል ታዬ እንዲሁም ከ20 አመት በታች ቡድናችን አሰልጣኝ ታደሰ ይገኙበታል፡፡ከዚህም በተጨማሪ አንጋፋው ተጫዋቻችን አንዱአለም ንጉሴ  አቤጋ ጥሪ ከተደረገላቸው መሀከል አንዱ ሆኗል፡፡ እነዚህ አሰልጣኞች በዋናው ቡድን ዳይሬክተር ሚቾ የሚመራውን የዋናውን ቡድን የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ የሚከታተሉ ሲሆን በቴክኒክ ዳይሬክተሩ ስዩም ከበደ ደግሞ የማነቃቂያ የንድፈ ሀሳብ ስልጠና ይሰጣቸዋል፡፡የቴክኒክ ዳይሬክትሩ ኢንስትራክተር ስዩም ይህ ውሳኔ "በክለቡ ውስጥ ወጥ የሆነ የአጨዋወት ባህል እና የአሰራር ስርአት የማስፈን ሂደት አካል ነው" በማለት አሰልጣኞቹ ወደ አካዳሚ እንዲገቡ የተደረገበትን ምክንያት አስረድተዋል፡፡ በሌላ መልኩ ክለባችንን በበረኞች አሰልጣኝነት ያገለግላሉ ተብለው የሚጠበቁት ቤልጄማዊው ራዴ ሞሆቪች ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ሰፊ ልምድ አላቸው የተባሉት ቤልጄማዊው አሰልጣኝ የበረኞች ስልጠናን የሚመሩ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ከሳቸው ልምድ ይቀስማሉ በሚል ክለባችን ከዚህ ቀደም በተለያየ ደረጃ ያገለገሉትን ግብ ጠባቂዎች ዘውዱ መስፍን እና ጌትነህ ሀይሉ ወደ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እንዲገቡ ጥሪ አድርጓል፡፡
1 843
19
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉም አሰልጣኞች ወደ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እንዲገቡ አዘዘ ……… ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በመዋቅሩ ውስጥ ያሉት ሁሉም አሰልጣኞች ለስራ ላይ ስልጠና ወደ ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉም አሰልጣኞች ወደ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እንዲገቡ አዘዘ ……… ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በመዋቅሩ ውስጥ ያሉት ሁሉም አሰልጣኞች ለስራ ላይ ስልጠና ወደ ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እንዲገቡ አድርጓል፡፡በቴክኒክ ዳይሬክተሩ ኢንስትራክተር ስዩም ከበደ ጥሪ ከተደረገላቸው አሰልጣኞች መሀከል የሴቶች ቡድን አሰልጣኛችን ሀና ተክለወልድ ፥ ከ17 አመት በታች ቡድናችን አሰልጣኝ ዮናስ እስክንድር እና ረዳቱ ሳሙኤል ታዬ እንዲሁም ከ20 አመት በታች ቡድናችን አሰልጣኝ ታደሰ ይገኙበታል፡፡ከዚህም በተጨማሪ አንጋፋው ተጫዋቻችን አንዱአለም ንጉሴ  አቤጋ ጥሪ ከተደረገላቸው መሀከል አንዱ ሆኗል፡፡ እነዚህ አሰልጣኞች በዋናው ቡድን ዳይሬክተር ሚቾ የሚመራውን የዋናውን ቡድን የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ የሚከታተሉ ሲሆን በቴክኒክ ዳይሬክተሩ ስዩም ከበደ ደግሞ የማነቃቂያ የንድፈ ሀሳብ ስልጠና ይሰጣቸዋል፡፡የቴክኒክ ዳይሬክትሩ ኢንስትራክተር ስዩም ይህ ውሳኔ "በክለቡ ውስጥ ወጥ የሆነ የአጨዋወት ባህል እና የአሰራር ስርአት የማስፈን ሂደት አካል ነው" በማለት አሰልጣኞቹ ወደ አካዳሚ እንዲገቡ የተደረገበትን ምክንያት አስረድተዋል፡፡ በሌላ መልኩ ክለባችንን በበረኞች አሰልጣኝነት ያገለግላሉ ተብለው የሚጠበቁት ቤልጄማዊው ራዴ ሞሆቪች ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ሰፊ ልምድ አላቸው የተባሉት ቤልጄማዊው አሰልጣኝ የበረኞች ስልጠናን የሚመሩ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ከሳቸው ልምድ ይቀስማሉ በሚል ክለባችን ከዚህ ቀደም በተለያየ ደረጃ ያገለገሉትን ግብ ጠባቂዎች ዘውዱ መስፍን እና ጌትነህ ሀይሉ ወደ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እንዲገቡ ጥሪ አድርጓል፡፡
1
20
ይድነቃቸው ተሰማ በሞት የተለየው የዛሬ 39ኝ ዓመት ነሐሴ 13 ቀን 1979 ነበር፡፡ ዕለቱን ለማስታወስ የመረጥኳቸው ሁለት ፎቶዎች የሪያል ማድሪድ ስፖርት ክለብ የተመሠረተበትን 75ኛ ዓመት ሲያከብር+1
ይድነቃቸው ተሰማ በሞት የተለየው የዛሬ 39ኝ ዓመት ነሐሴ 13 ቀን 1979 ነበር፡፡ ዕለቱን ለማስታወስ የመረጥኳቸው ሁለት ፎቶዎች የሪያል ማድሪድ ስፖርት ክለብ የተመሠረተበትን 75ኛ ዓመት ሲያከብር ከክብር እንግዶች አንዱ ሆኖ ተጋብዞ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የተነሳው ነው፡፡ ንግግር ሲያደርጉ የሚታዩት የሪያል ማድሪድ ታዋቂ ተጨዋች፣ አሠልጣኝና በመጨረሻም ፕሬዚዳንት ሆነው ክለቡን ለከፍተኛ ደረጃ ያበቁት ሳንትያጎ በርናቡው ናቸው፣ ከእርሳቸው በስተቀኝ የተቀመጡት በጊዜው የፊፋ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆአኦ ሃቨላንጅ ሲሆኑ በግራ ይድነቃቸው ተሰማ ነው፡፡ በሁለተኛው ፎቶ በርናባው ለይድነቃቸው የበዓሉን መታሰቢያ ሲሰጡት ይታያል፡፡
2 673