Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad  
Show more
48 050+53
~8 006
~4
16.67%
Telegram general rating
Globally
54 941place
of 6 615 964
1 784place
of 236 760
In category
53place
of 988

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
5 305
21

1የሰፊነቱን_ነጃት_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_.mp3

6 193
47
6 250
10
🌾 የሰፊነቱን'ነጃት ማብራሪያ 🌾              ክ/1      ሰኞ  11/5/1444 ዓ.ሂ          የፊቅህ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ            ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት       ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/2hrrp85p 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
متن سفينة النجاة.pdf
5 923
13

190የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

6 837
86
6 679
13
(🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾 ቁ/190 🔹የዐሊይ ኢብኑ አቢ-ጣሊብ رضي الله عنه ምክሮች(2) እሁድ 10/5/1444 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/2z4zparx 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
6 845
23

144የቁርኣን_ተፍሲር_ሱረቱል_ሙዘሚል2ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

8 868
52
8 450
15
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/144 🔹تفسير سورة المزمل 🔮 የሱረቱል ሙዘሚል ተፍሲር (2)            (ከ10-19)                 የዕለተ ጁሙዓ  8/5/1444 ዓ.ሂ          የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/2fv6n8g3       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 ~~~~ 🔗 ~~~~l 📶  📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
8 500
22
8 958
34
ተክቢረቱል-ኢሕራም የጓደኛ መመዘኛ የታላቁ ሰሓቢይ ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه ልዩ ደረሳና ቅርብ ሰው የሆኑት ታላቅ ታቢዒይ ኢብራሂም አን'ነኸዒይ እንዲህ ይላሉ፥ "አንድን ግለሰብ ተክቢረተል- ኢሕራም (የሰላት መክፈቻ የመጀመሪያው ተክቢረህ) ላይ የሚዘናጋ -ቀድሞ ሶፍ ላይ ተዘጋጅቶ ቆሞ አሰጋጅ አላሁ አክበር እንዳለ ወዲያ ተከትሎ ተክቢር የማያደርግ- ሆኖ ካገኘኸው (ጭቃና መስለ ቆሻሻ እጁን የነካው ሰው እጁን ታጥቦ ከጭቃው እንደሚርቀው) ከዚህ ግለሰብ ራቅ!" 📚አል-ሙኽታር ሚን መናቂቢል አኽያር 1/281።   🔅በዚህም መሰረት ሁሌ ኢቃም ሲሰሙ እንጂ ከቤትና ከሱቅ መቀመጫዎቻቸው የማይነሱ ኋላ ቀሮችን በሙሉ እጅህን ታጥበህ ዳግም ላትነካቸውና ላትቀርባቸው ራቃቸው፤ ተስፋ እስካልቆረጥክ ድረስ ለመምከር ካልሆነ በስተቀር መቼም ተመልሰህ አታግኛቸው።   🔅ኢቃም ተብሎ እየተሰገደ ከመስጂድ ዙሪያ ቆመው ስልክና ሰው የሚያወሩትንም እዚሁ ውስጥ አካታቸው። 🔅 መስጂድ በረንዳ ውስጥ፣ ከዛም አልፎ ወደ ውስጥ ገባ ብለው ከኢማምና መእሙሞች ጀርባ ላይ ቆመው ሰጋጆችን እየረበሹ ውጪ የጀመሩትን የእርሰበርስ ወሬ ወይም ስልክ ከተክቢረተል ኢሕራምና ከሰላት የሚያስበልጡትንም መክረህ አስጠንቅቀህ ካልተመለሱ አብዝተህ ራቃቸው። 🔅ዲኑን በሚገባ የማያከብርና ለሰላት ቦታ የሌለው ላንተ ምንም አይጠቅምህምና!   ✍️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 7/5/1444 ዓሂ   @ዛዱል መዓድ   🔹🔸🔹🔸🔹 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘት  ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 ~ የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኘት 🌐 ~~~~ 🔗 ~~~~ 📶  📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show more ...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
9 748
86

199የዛዱል_መዓድ_ፈታዋ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

10 274
139
10 053
23
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/199 ማክሰኞ 5/5/1444 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎    🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 ~~~~ ▪️1/በቁረአን አምኖ በሀዲስ የማያምን ሰው ይከፍራል ወይ ?  በሀዲስ የማያምነው ሀድሱን የጣፈው ሰው ሊሳሳት ይችላል በማለት ነው ▪️2/አንድ ሰው እየሰገደ ከቂያም ወደ ሱጁድ ሲወርድ ቀድሞ መሬት የሚነካው እጅ ወይንስ ጉልበት ያብራሩልኝ ጀዛከላህ ኸይረን ▪️3/ወንድ ዶክተር ነኝ በህክምና ምክንያት  የሴት ብልት ምርመራ ካደረግኩ ውዱዬ እንደጠፋ ማወቅ እፈልጋለሁ ▪️4/እኛ በምንሠራበት ሱቅ አንዳንዴ ሌቦች ይገጥሙናል እና ሰርቀው ሲወጡ ከያዝናቸው የሠረቁትን እጥፍ እናሥከፍላቸዋለን አቃውም እንሠጣቸዋለን ግን ጭማሪው  ብር ለሙሳፊር እንሠጠዋለን ጭማሪ ማስከፈላችን ሀራም ይሆንብናል ?ቢያብራሩልን ▪️5/በአሁኑ ጊዜ የሙስሊም ስጋ ቤቶች አሉ የእርድን መስፈርት ጠብቀው ይረዱ አይረዱ ምናቀው ነገር የለም። ኢዶች ወይም በአላቶች በመጡ ቁጥር በሬ ወይም በግ ገዝቶ የማረዱ አቅም ከሌለን ስጋ ከሙስሊም ስጋ ቤቶች ገዝተን ነው ምንጠቀመው ይሄ እንዴት ይታያል?  የሙስሊም ስጋ ቤት ከመሆኑ በተጨማሪ ሌሎች መስፈርቶች መመልከት ይኖርብናልን? ▪️6/በአሁኑ ጊዜ ኤልፎራ የሚባል የዶሮ ስጋ አለ ይህንን መብላት በሸሪዐችን እንዴት ይታያል? ▪️7/ከክርስትና ወደ እስልምና የመጣች ሰለምቴ ጋር ለመጋባት አስበን ነበር እና በመስለሟ ምክንያት ቤተሰቦቿ ጋር ጥሩ ግንኙነት የላትም እና ለሷ ወልይ ሁኖ የሚድራት ማን ነው ሌላው እኔ እና እሷ በቪዲዮ ነው የተያየነው ሳንገናኝ ኒካህ ማሰሩስ እንዴት ይታያል እንዴትስ መታሰር አለበት ማለቴ አሁን መገናኘት አንችልም የተዎሰነ እንቆያለን እስከዛ ደግሞ ሀራም ላይ እንዳንወድቅ ፈርተን ነው ▪️8/በእድሜ ለገፉ አባቶች ፊት መገለጥ ይበቃል ወይ እንዲሁም በእድሜ ለገፉ ወንድ አሰሪወቻችንስ ? ▪️9/የጓደኛየ  አጎት እሰዉ  ጋር ተጣልቶ  ነበር  እናም ሰዉ  በእጁ  አጥፍቷል  አሁን  እሚኖረዉ  እጓደኛየ  አባት  ቤት  ነዉ  ማለትም  እወንድሙ  ቤት  የጓደኛየ  አባትም  ቤቱን  ልቀቅ  ሲባል  እምቢ  አለ እናም  እራሴን የምጠብቅበት  መሳሪያ ግዥልኝ  አላት  መግዛት  ትችላለች  ወይ?ለጊዜዉ  እጆዋ  ላይ  ብር  ስለሌላት  አበድሪኝ  አለችኝ  ባበድራት  የወንጀል  ተባባሪ  ነኝ?አባቷ  ክርስቲያን ነዉ  ልጅቷ  ሙስሊም  ነች   ያብራሩልኝ ▪️10/አክስቴ ባሏ ካፊር ነው መጀመሪያ ስታገባው እሰለማለው ብሎ ነው ያገባት ስሙንም ቀይሮ ነበር ሙስሊም ሆኛለሁ ብሎ አሁን ግን በግልጽ ካፊር እንደሆነ ታውቃለች ግን አሁንም አንድ ላይ ነው ያሉት።ያኔ ኒካህ ተብሎ የታሰረውም አልወረደም እሄስ እንዴት ይታያል ኒከሃ እነለዋለን?  እሷ ትጾማለች ትሰግዳለች ሙስሊሞች ሚያደርጉትን ነገራቶች ታደርጋለች እነደዛውም ደግሞ የካፊሮችንም በአላት በሙሉ ለሱ ተብሎ ቤት ውስጥ በሃይለኛው ይከበራል ከተጋቡ ቢያንስ 35-40 አመት ይሆናል እኛ ደግሞ ስንናገራት ትርቀናለች  አንዳንድ ቤተሰቦቻችን ደግሞ ዝምድና መቁረጥ ነው ይሉናል ከሷ ጋር ያለንን ግንኙነት ምን ማድረግ አለብን? ▪️11/ በመሰረቱ ለሴቶች ጁምዓ ሱና ነው አይደል? መስጂድ ሄደው ተከታይ ሆነው ሲሰግዱ ሱና ነው ወይስ ፈርድ ብለው ነው ሚነይቱት? ጀምዓ ነው ወይስ ጁምዓ ነውስ የሚባለው? ▪️12/ ልብስ እና ዕቃ በሚታጠብበት ጊዜ የሚረጨው አረፋ ቢነካን ይነጅሰናል? ማለት አረፋው(ሳሙናው) ነጃሳ ይሆናል? ▪️13/ ከሰላት ቡሀላ ሱና ሰላቶችን(ባዕዲያዎችን) ስንሰግድ በቋሚነት ፈርድ ሰላት ላይ ያጓደልኩትን ነገር ማሟያ ይሆነኛል ብሎ አብሮ ነይቶ መስገድ ችግር አለው? ይከለከላል? ▪️14/ቁርዓን በመሀፈዝ በዱንያም በአኼራም ሚገኘው ትሩፋት ምንድነው? ▪️15/ ሴት ልጅ ፊትዋን መሸፈን ግዴታ ነው?ቢያብራሩልኝ። ▪️16/ እኔ በጣም በጣም ሳቅ አበዛለው አንዳንዴ መሳቅ የሚያሳፍርበት ቦታ ሁሉ ሳቄን መቆጣጠር ያቅተኛ ለመቀነስ ብሞክርም አልቻልኩም በዚህ ፀባዬ ብዙ ጊዜ ተሸማቅቄያለው አፍሬያለውም ከዚህ ችግር የምወጣበትን ነገር አመላክቱኝ። ዱአም አድርጉልኝ። ~~~~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 ~ 🌐 ~~~~ 🔗 ~~~~ 📶  አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Show more ...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
10 832
68

53የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 809
40
🔅የዐቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ ማብራሪያ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሙሉውን ደርስ በድምጽ ለማግኜት ከታች ያለውን ሊንክ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ 🔎 @ዛዱል መዓድ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 ~~~~ 🔗 ~~~~ 📶 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
9 087
33

52የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 720
38

51የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያየወሊዮች_ከራማ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 643
39

55የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_መጨረሻው_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_1.mp3

8 270
54

54የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 968
43

47የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_.mp3

7 406
39

42_የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 108
39

45የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 300
39

48የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_1.mp3

7 455
38

44የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 210
38

50የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 620
38

41የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

7 017
38

40የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

6 956
36

39የዐቂደቱል_ዋሲጢያህ_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp3

6 937
38
Last updated: 10.11.22
Privacy Policy Telemetrio