Comparative Religion
前往频道在 Telegram
{እዚሁ ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን በእስልምና ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ,መስለም ከፈለጋችሁ እና በተጨማሪ ነፃ የምክር አገልግሎት ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር ጥቆማ መስጣት ትችላላችሁ ።} @AMDALA6_BOT
显示更多4 449
订阅者
-224 小时
-47 天
-5830 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+35
在2个频道中
九月 '26
+92
在3个频道中
Get PRO
八月 '26
+150
在4个频道中
Get PRO
七月 '26
+158
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+218
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+142
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+75
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+80
在7个频道中
Get PRO
二月 '26
+102
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+103
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+86
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+87
在4个频道中
Get PRO
十月 '25
+106
在7个频道中
Get PRO
九月 '25
+100
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+198
在7个频道中
Get PRO
七月 '25
+307
在6个频道中
Get PRO
六月 '25
+221
在5个频道中
Get PRO
五月 '25
+414
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+531
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+518
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+418
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+772
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+546
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+691
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+77
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+96
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+138
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+51
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+60
在4个频道中
Get PRO
五月 '24
+306
在7个频道中
Get PRO
四月 '24
+144
在6个频道中
Get PRO
三月 '24
+129
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+126
在3个频道中
Get PRO
一月 '24
+80
在4个频道中
Get PRO
十二月 '23
+127
在4个频道中
Get PRO
十一月 '23
+60
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+268
在1个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | +1 | |||
| 16 十月 | +4 | |||
| 15 十月 | +4 | |||
| 14 十月 | +1 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | +3 | |||
| 11 十月 | +6 | |||
| 10 十月 | +7 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | +3 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | +1 | |||
| 04 十月 | +1 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | +1 | |||
| 01 十月 | +2 |
频道帖子
ከሳውዲ አረቢያ ቀጥሎ እስልምና ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የተሰበከውና የተስፋፋው በአክሱም ዘመነ መንግስት ነበር።
እስልምና በተሰበከ በመጀመሪያዎቹ ዓመታት ጣኦት አምላኪ የነበሩት፣ በመጠጥ፣ በቁማርና በማህበራዊ ዝቅጠት ውስጥ ወድቀው የነበሩት፣ ሴትን ልጅ ከነህይወቷ ይቀብሩ የነበሩትና የባሪያ ንግድ በስፋት ያካሂዱ የነበሩት የአረቢያ ምድር ገዥዎች፤ ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ብሎ የሚሰብከውን፣ መጠጥና ቁማርን የሚጠየፈውንና የሚቃወመውን፣ ለማህበራዊ ፍትህ የሚታገለውን፣ ሴቶችን እንደ ሰው ልጅ የሚቀበለውንና እንደ እናት የሚያከብረውን፣ ባርነትን የሚያወግዘውንና ያለመደብና ዘር መድሎ የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ብሎ የሚሰብከውን እስልምናን መቀበልና መታገስ አልቻሉም።
ህብረተሰቡን አነሳስቶና አሳምኖ ባህላቸውንና ልማዳቸውን ከማጥፋቱ በፊት እስልምናን በአንጭጩ ለመቅጨትና ሃይማኖቱን የተቀበሉ የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ቁጥራቸው በዝቶ ከቁጥጥር ውጭ ከመሆናቸው በፊት እምነታቸውን በኃይል ለማስለወጥ ወይም ለመግደል ወስነው ማሳደድ ጀመሩ።
——————————
ደራሲ፦ አብዱልፈታህ ሁልዳር
የመጽሃፉ ስም፦ ስልጤነት እና ኢትዮጵያዊነት
ምዕራፍ አንድ ገፅ 32
| 2 | 📸የአይን ፈተና 👀👀⁉️
📟#ስንት ቁጥር #እየታይችሁ ነው⁉️
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ነው
ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics | 76 |
| 3 | «አላህ አደምን በመልኩ ፈጠረው»
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ጌታዬ ሆይ መልሴን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ የሰላ ሰይፍ አድርግልኝ።
ነቢዩ (ﷺ) ስለ አደም አፈጣጠር ሲናገሩ እንዲህ አሉ፦«አላህ አደምን በራሱ መልክ ፈጠረው። ቁመቱም ስድሳ ክንድ ነው።»
(ቡኻሪይ 6227)
በሌላ ሐዲስ ደግሞ እንዲህ አሉ፦ «ከወንድሙ ጋር የተጣላ ሰው ፊቱን አይምታው። አላህ አደምን በመልኩ ፈጥሮታልና። (ሙስሊም 2612)
♦️ በሁለቱም ሰሂህ ሐዲሶች ላይ የተጠቀሰው የአረቢኛ ቃል «ሱራህ» ሲሆን ትርጉሙም መልክ ማለት ነው።
♦️ ኢብን ተይሚያህ ሐዲሱን ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ፦ «በዚህ ሐዲስ ሱራህ ተብሎ የተገለፀው ቃል እንደ ሌሎቹ የአላህ ባህርያት ከፍጡራን ጋር በስም ብቻ የሚመሳሰል ነው።
አላህ አዋቂ ነው፣ ሰሚ ነው፣ ተመልካች ነው፣ ፊት አለው፣ እጅ አለው፣ እግር አለው፣ ከአርሹ በላይ ነው ሲባል ከፍጡራን ጋር ከስም የዘለለ ይመሳሰላል ማለት አይደለም።
ማንኛውም ህልውና ያለው አካልም መገለጫ መልክ ወይም ገፅታ አለው። መልክ ወይም ገፅታ የሌለውን ነገርም አልለ ማለት አንችልም።
ይህ ሐዲስም በተለያዩ ሰሃባዎች የተላለፈና በቀደምት ሰለፎች ምንም ጥያቄ ያላስነሳ ነው።
ነገርግን በ300 ሒጅራ በኋላ የተነሱት ጀህሚያዎች ቃሉ አላህን ከፍጡራን ጋር ያመሳስላል በማለት የተሳሳተ ትርጓሜ ውስጥ ገቡ።» (ነቅድ አል-ተዕሲስ 3/282,396)
♦️ ኢብን ቀይምም እንዲህ ብለዋል፦ «የአላህ መልክ መኖር ከሁለት እጆቹ ከጣቶቹ ወይም ከዓይኖቹ የተለየ እንግዳ ነገር አይደለም። የሚለየው መልክ የሚለው ቃል በቁርአን አለመጠቀሱ ብቻ ነው። ነገርግን በተረጋገጠ ሐዲስ የመጣ ስለሆነ እንዴት የሚል ጥያቄ ሳናነሳ እንቀበለዋለን።» (ተዕዊል ሙኽተሊፍ አል-ሐዲስ 221)
♦️ ኢብን ባዝም ስለ ሐዲሱ ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ «ዑለማዎች እንደፈሰሩት አላህ አደምን የማየት የመስማት የመናገር ችሎታን ሰጥቶታል። እነዚህ ባህሪያት ደግሞ የአላህም ናቸው። ነገርግን የአላህ ባህሪያት ፍፁማዊ ሲሆን የፍጡራን ግን የተገደበ ነው።»
(መጅሙዕ አል-ፈትዋ ኢብን ባዝ 4/226)
♦️ ኢብን ዑሰይሚንም እንዲህ ብለዋል፦ «አላህ አደምን በመልኩ ፈጠረው ማለት ከእሱ ጋር በስም የሚመሳሰል ባህሪያትን ሰጥቶታል ማለት እንጅ አምሳያው ነው ለማለት አይደለም። ለምሳሌ ጀነት የሚገቡት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ሙሉ ጨረቃን ይመስላሉ ተብሏል። ነገርግን በመልክ አንድ ናቸው ማለትን አያስይዝም።» (ሸርህ አል-አቂዳል አል-ወሰጢያህ 1/107)
ጥቅምት 1/2/2019
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir | 489 |
| 4 | ጥያቄ ተሳተፉ‼
ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics | 87 |
| 5 | ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በእስልምና ታሪክ ልዩ እና የተከበረ ስፍራ ቢኖረውም የሀገሪቱ የታሪክ አስተምሮ የተመሠረተው ኢትዮጵያ የክርስትያን ደሴት ናት በሚል የተሳሳተ አስተሣሰብ ላይ በመሆኑ ይህን ግዙፍ ሚና እና ተግባር የታሪካችን ላይ ቆርጦ በመጣሉ ሀገሪቱ በእስልምና ታሪክ እና በአለም ሙስሊሞች ፊት ያላትን የተከበረ ስፍራ እና ግርማ ሞገስ እንዳትጎናፀፍ እና ተጠቃሚ እንዳትሆን እንቅፋት ሆኖባት ቆይቷል፡፡
የመፅሐፉ ስም ሥልጤነት እና ኢትዮጵያዊነት
ደራሲ ~አብዱልፈታህ ሁልዳር
ገፅ ~9
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir | 698 |
| 6 | በዚህ ቻናል ውስጥ በእንደዚህ አይነት የሚመጣላችሁ የማስታወቂያ ልንኮች ከእኔ ሰይሆን ቴሌግራም እራሱ የሚያስተዋውቃቸው ናቸው እና እኔን አይወክሉም። | 796 |
| 7 | ጥያቄ⁉ እውነት/ሀሰት
ኢሥላም የሚለው ቃል ቋንቋዊ ትርጉሙ "መታዘዝ" ማለት ሲሆን ሃይማኖታዊ ትርጉሙ ደግሞ ለብቸኛው ፈጣሪያችን "ለ-አሏህ" እጅ መስጠት መታዘዝ በትዕዛዙ ማደር ማለት ነው⁉ | 96 |
| 8 | ሚስተ እንደተ ቀበጢ ~ እጬኛው ባታኔ፡
አፊየ ጋር ላጂጎት ~ ቦዝገብ አንዘሌኔ።
የደፈ አይኒቃቅሊ ~ የታቼን ሴስትናይ፡
አፍየ አሽረ ጋር~ ለመልከት ዬለቢይ፡
የባደቴ ሚካተ ~ ጭልመ ጠበቀተይ።
<--------------------------------------->
በኒጠን በጪንቂ ~ ቲታፈስ ሂምበ፡
አውጄ ሆንኮንታሌ ~ ሬሬ ቲላጥናበ፡
አለፉያን መጤን ~ ሀምድ የግባይ ለጎሽተ።
<--------------------------------------->
አውጄ ደቺ ሶጃን ~ ቢዤ አጠቀሌነ፡
ሜጠቀነ አገድነ ~ ቅጦ በዘመድነ፡
ተነበሪ አጠቀሌን ~ አላን ላሹክርነ።
<--------------------------------------->
በተጋደልነይ ባድ ~ ቅጦ በቃነነ፡
ፈገግ እላን ደቺ ~ ቂጦ በቃነነ።
<------------------------------------->
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir | 1 036 |
| 9 | ጥያቄ ተሳተፉ‼
ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics | 138 |
| 10 | ቴሌግራም Premium የምትጠቀሙ ካላችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን boost በማድረግ ለቀጣይ ስራዎቻችን ያግዘን ዘንድ ተባባሩን።//t.me/boost/comparativeRelgion።
የእናንተ አንድ booster ለቻናሉ እይታ ትልቅ ድርሻ ነው። ጀዛከሏሁ ኸይረን። | 1 085 |
| 11 | ጥያቄ ተሳተፉ‼
ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics | 33 |
| 12 | ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ ¹?
እናንተ ሙስሊሞች ጨረቃን ጠብቃችሁ ትፆማላችሁ ጨረቃን ጠብቃችሁ ታፈጥራላችሁ(ትፈታላችሁ) ይህ ጨረቃን ማምለክ አይሆንምን? ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት
በዚህ ርዕስ ለሚነሳው የሚሽነሪዎች ትችት በማያዳግም መልኩ በሁለት ክፍል ማብራሪያ አስቀምጠናል።ይሄንን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ ለሌሎችም ያስነብቡ።
------------------------------------------------
➔ 1«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ¹?»
➔ 2«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ²?» | 1 160 |
| 13 | ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics | 69 |
| 14 | አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ
ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረናል እና ቻናላቸው ላይ ቃላት የማይገልጻዋቸው ትምህርቱች አሉ ጎራ በሉ👇 👇 👇 👇 👇
https://t.me/+ZWiY9YmksY0xOGVk | 1 |
| 15 | በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን።
https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6
ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ። | 1 174 |
| 16 | ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics | 79 |
| 17 | ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics | 27 |
| 18 | 没有文字... | 1 019 |
| 19 | 没有文字... | 1 |
| 20 | ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics | 38 |
