2 115
订阅者
无数据24 小时
-97 天
+630 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+28
在1个频道中
九月 '26
+89
在6个频道中
Get PRO
八月 '26
+144
在7个频道中
Get PRO
七月 '26
+272
在18个频道中
Get PRO
六月 '26
+117
在11个频道中
Get PRO
五月 '26
+255
在23个频道中
Get PRO
四月 '26
+51
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+80
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+95
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+107
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+62
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+48
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+59
在12个频道中
Get PRO
八月 '25
+99
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+143
在10个频道中
Get PRO
六月 '25
+150
在8个频道中
Get PRO
五月 '25
+28
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+75
在5个频道中
Get PRO
三月 '25
+71
在6个频道中
Get PRO
二月 '25
+142
在10个频道中
Get PRO
一月 '25
+56
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+68
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+62
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+103
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+545
在5个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 15 十月 | +3 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | +2 | |||
| 12 十月 | +1 | |||
| 11 十月 | +1 | |||
| 10 十月 | +2 | |||
| 09 十月 | +2 | |||
| 08 十月 | +2 | |||
| 07 十月 | +1 | |||
| 06 十月 | +3 | |||
| 05 十月 | +3 | |||
| 04 十月 | +1 | |||
| 03 十月 | +3 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | +4 |
频道帖子
+4
⭐️ቀን 3/2/2019
📌የየካ ክፍለ ትምህርት ጽ/ቤት በአዲሱ አዋጅ መሰረት ወደ የካ ት/ጽ/ቤት የተካተቱ ተግባራት ማለትም ቀደም ሲል በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የካ ቅርጫፍ ስር ተካተው የነበሩ የአጠቃላይ ትምህርት እውቅና አሰጣጥና እድሳት ፍቃድ ተግባራትን ርክክብ ለማድረግ የሚከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እንዲቻል ከተቋማቶቹ አመራሮችና ከተቋቋሙ ኮሚቴዎችና ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡
✔️የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፈይሳ ወዳጆ ርክክቡን በፍጥነት ለማከናወን ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱን አስታውሰው ተግባራቱን በተቀመጠው አቅጣጫ ማጠናቀቅ እንዲገባም አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
| 2 | ⭐️ቻናላችን 4️⃣7️⃣🔤(47,000) ደርሷል
🔤🔤🔤🅰️
🔤🔤🔤
ለአመታት
✅የትምህርት እድሎችን
✅መማሪያ መጽሀፍቶችን
✔️ጠቅላላ እውቀቶችን
✔️ሞዴል ፈተናዎችን
➡️የስራ ማስታወቂያዎችን
በአግባቡ ሲያደርስ ቆይቷል
🔤በ2019 ዓ/ም በአዲስ መልኩ ይቀጥላል።
🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠
Our Channel
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76 | 622 |
| 3 | ማስታወቂያ!
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ፤
ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ባቋቋማቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በመቀበል የመማር ማስተማር ሂደቱን እያከናወነ ይገኛል።
ሚኒስቴሩ በትምህርት ቤቶቹ የሚገኙ ተጨማሪ ክፍት ቦታዎችን በመጠቀም ተጨማሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የምዝገባ ዕድል አመቻችቷል።
በመሆኑም በትምህርት ቤቶቹ ባሉ ክፍት ቦታዎች ተመድባችሁ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ከታች በተጠቀሰው የምዝገባ ሊንክ በመግባት እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
የምዝገባ ጊዜ፦ ከዛሬ ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት
የምዝገባ ሊንክ፦ https://sbs.moe.gov.et/apply
የትምህርት ሚኒስቴር | 2 637 |
| 4 | 3. በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚወጣውን መስፈርት መሰረት በማድረግ በከተማው ውስጥ የሚገኙት ትምህርት ቤቶች ደረጃ እንዲሻሻል ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፤
4. የመምህራንና የትምህርት ባለሙያዎችን የአቅም ግንባታ ሥራ ያከናውናል፤
5. በከተማው ውስጥ ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ያስፈጽማል፤ በከተማው ውስጥ በሚገኙ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተዘጋጅተው የሚወጡ ፈተናዎችንና የምስክር ወረቀቶችን ሕጋዊነት ያረጋግጣል፤
6. ከተማ አቀፍ የሆኑ ፈተናዎችን ያዘጋጃል፤ ያስፈጽማል፤
7. በመገናኛ ዘዴዎች የተደገፉ የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሰጡ ያደርጋል፤ መደበኛና ኢ-መደበኛ የትምህርት ፕሮግራሞች የሚስፋፉበትን ሁኔታ ይቀይሳል፤ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል፤
8. ለሴቶች፣ ለህጻናት፣ ለጎልማሶችና ልዩ የትምህርት ፍላጎት ላላቸው ዜጎች ለሚሰጡ የትምህርት አገልግሎቶች ልዩ ድጋፍ እንዲሰጥ ያደርጋል፤
9. በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣው የብቃት መመዘኛዎች መሰረት መምህራንና ሌሎች የትምህርት ባለሙያዎችን ያሰለጥናል፤ እንዲሰለጥኑ ያደርጋል፤ ሙያዊ ድጋፍ ይሰጣል፤
10. ትምህርት ቤቶችን ማቋቋምና ማስፋፋት ለሚፈልጉ አካላት የመረጃ አገልግሎትና ድጋፍ ይሰጣል፤
11. በከተማው ውስጥ በሚገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት የሚተዳደሩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት በበላይነት ይመራል፤ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤
12. የተማሪዎች ምግብ፣ የመማሪያ ቁሳቁስ እና የትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፍ ማከናወን የሚያስችል ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር ይዘረጋል፤ እንዲተገበር ያደርጋል፤ አፈጻጸሙንም ይቆጣጠራል፤
13. በመንግሥት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ፣ የትምህርት መርጃ መማሪያ፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎችን የንጽህና መጠበቂያ ያሰራጫል፤
14. በመንግሥት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ እና እንደአስፈላጊነቱ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ይሰጣል፤
15. በተማሪዎች ምግብ፣ መማሪያ ቁሳቁስ፣ በትምህርት መርጃ መሳሪያ እና በተማሪ የደንብ ልብስ ድጋፍ በሚመለከት ከከተማ ነዋሪዎች፣ ከመንግስታዊ ድርጅቶች፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ጋር በቅንጅትና በቅንጅት ይሰራል፤
16. የተማሪዎች ምግብ ፕሮግራሙን ከሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ጋር በማቀናጀት እንዲፈጸም ያደርጋል፤
17. የተማሪዎች ምግብ ፕሮግራም በተጠቃሚዎች ጤንነት፣ ንጽህና ጥበቃና የሥርዓተ ምግብ መሻሻል ላይ ያተኮረ መሆኑን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ያረጋግጣል፤
18. ለአጠቃላይ የትምህርት ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ይሰጣል፤ ያድሳል፤ ከሚመለከተው አካል የምስክር ወረቀቱ መሰረዙን የሰረዛ ውሳኔ ሲደርሰው ወዲያውኑ መዝገቡን ያስተካክላል፤
19. በሕገ ወጥ መንገድ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ያገኘ የትምህርትና ስልጠና ተቋም ላይ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱ ይሰርዛል፤ አግባብ ባለው የወንጀል ሕግ እንዲጠየቅ ሥልጣን ላለው አካል ያሳውቃል፤
20. አጠቃላይ የትምህርት ተቋማትን መረጃ ያደራጃል፤ ያሰራጫል፤
21. የአጠቃላይ የትምህርት ተቋማት ብቃት እና ምዘና መከታተያና መገምገሚያ ሥርዓት ዘርፎች ተግባራዊ ያደርጋል፤
22. ለአጠቃላይ ትምህርት ተቋም ዕውቅና ይሰጣል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 688 |
| 5 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈጻሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 94/2019 መሰረት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተሰጡ 22 ስልጣንና ተግባራት፡፡
(መስከረም 28/2019 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት እና በተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር ሙሉ ለሙሉ ሥራ ላይ በማዋል የከተማዋን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ይበልጥ እንዲፋጠን ለማድረግ የአስፈጻሚ አካላቱን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ወስናል፡፡
የከተማ አስተዳደሩን ተወዳዳሪ፣ ብቁና ነፃ የመንግሥት አገልግሎት ሥርዓት ለመገንባት እና አስፈጻሚ አካላቱ ከፌዴራል ጋር በተቀናጀ እና በከተማ ደረጃ ከሚገኙ ተቋማት ጋር ያላቸው የጎንዮሽ ተናባቢነት ይበልጥ የተጠናከረ እንዲሆን ለማድረግ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ (1) ተራ ፊደል (ሀ) መሠረት አዲስ አዋጅ ያወጣ ሲሆን በዚህ መሰረትም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስልጣንና ተግባራት እንደሚከተለው በአዲሱ አዋጁ ላይ ተቀምጠዋል፡፡
1. የትምህርት ተደራሽነትን ማረጋገጥ እንዲቻል ትምህርት ቤቶችን ያስፋፋል፤ ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን እንዲገነቡ እና መሰረተ ልማታቸው በአግባቡ እንዲሟላ ያደርጋል፤
2. የሀገሪቱን የትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ደረጃ በመጠበቅ የከተማውን አስተዳደር ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ ጥናትና ምርምር ያደርጋል፤ መደበኛ ያልሆኑ፣ ቅድመ መደበኛ እና መጀመሪያ ደረጃ ሥርዓተ ትምህርት ያዘጋጃል፤ መጻሕፍት ያሳትማል፤ የትምህርት ግብዓት መሟላታቸውን ያረጋግጣል፤ | 579 |
| 6 | 3. በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚወጣውን መስፈርት መሰረት በማድረግ በከተማው ውስጥ የሚገኙት ትምህርት ቤቶች ደረጃ እንዲሻሻል ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፤
4. የመምህራንና የትምህርት ባለሙያዎችን የአቅም ግንባታ ሥራ ያከናውናል፤
5. በከተማው ውስጥ ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ያስፈጽማል፤ በከተማው ውስጥ በሚገኙ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተዘጋጅተው የሚወጡ ፈተናዎችንና የምስክር ወረቀቶችን ሕጋዊነት ያረጋግጣል፤
6. ከተማ አቀፍ የሆኑ ፈተናዎችን ያዘጋጃል፤ ያስፈጽማል፤
7. በመገናኛ ዘዴዎች የተደገፉ የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሰጡ ያደርጋል፤ መደበኛና ኢ-መደበኛ የትምህርት ፕሮግራሞች የሚስፋፉበትን ሁኔታ ይቀይሳል፤ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል፤
8. ለሴቶች፣ ለህጻናት፣ ለጎልማሶችና ልዩ የትምህርት ፍላጎት ላላቸው ዜጎች ለሚሰጡ የትምህርት አገልግሎቶች ልዩ ድጋፍ እንዲሰጥ ያደርጋል፤
9. በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣው የብቃት መመዘኛዎች መሰረት መምህራንና ሌሎች የትምህርት ባለሙያዎችን ያሰለጥናል፤ እንዲሰለጥኑ ያደርጋል፤ ሙያዊ ድጋፍ ይሰጣል፤
10. ትምህርት ቤቶችን ማቋቋምና ማስፋፋት ለሚፈልጉ አካላት የመረጃ አገልግሎትና ድጋፍ ይሰጣል፤
11. በከተማው ውስጥ በሚገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት የሚተዳደሩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት በበላይነት ይመራል፤ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤
12. የተማሪዎች ምግብ፣ የመማሪያ ቁሳቁስ እና የትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፍ ማከናወን የሚያስችል ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር ይዘረጋል፤ እንዲተገበር ያደርጋል፤ አፈጻጸሙንም ይቆጣጠራል፤
13. በመንግሥት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ፣ የትምህርት መርጃ መማሪያ፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎችን የንጽህና መጠበቂያ ያሰራጫል፤
14. በመንግሥት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ እና እንደአስፈላጊነቱ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ይሰጣል፤
15. በተማሪዎች ምግብ፣ መማሪያ ቁሳቁስ፣ በትምህርት መርጃ መሳሪያ እና በተማሪ የደንብ ልብስ ድጋፍ በሚመለከት ከከተማ ነዋሪዎች፣ ከመንግስታዊ ድርጅቶች፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ጋር በቅንጅትና በቅንጅት ይሰራል፤
16. የተማሪዎች ምግብ ፕሮግራሙን ከሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ጋር በማቀናጀት እንዲፈጸም ያደርጋል፤
17. የተማሪዎች ምግብ ፕሮግራም በተጠቃሚዎች ጤንነት፣ ንጽህና ጥበቃና የሥርዓተ ምግብ መሻሻል ላይ ያተኮረ መሆኑን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ያረጋግጣል፤
18. ለአጠቃላይ የትምህርት ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ይሰጣል፤ ያድሳል፤ ከሚመለከተው አካል የምስክር ወረቀቱ መሰረዙን የሰረዛ ውሳኔ ሲደርሰው ወዲያውኑ መዝገቡን ያስተካክላል፤
19. በሕገ ወጥ መንገድ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ያገኘ የትምህርትና ስልጠና ተቋም ላይ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱ ይሰርዛል፤ አግባብ ባለው የወንጀል ሕግ እንዲጠየቅ ሥልጣን ላለው አካል ያሳውቃል፤
20. አጠቃላይ የትምህርት ተቋማትን መረጃ ያደራጃል፤ ያሰራጫል፤
21. የአጠቃላይ የትምህርት ተቋማት ብቃት እና ምዘና መከታተያና መገምገሚያ ሥርዓት ዘርፎች ተግባራዊ ያደርጋል፤
22. ለአጠቃላይ ትምህርት ተቋም ዕውቅና ይሰጣል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 1 |
| 7 | ቀን 10/1/2019
🪀የደጃዝማች ወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እውቅናና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ
🎾የደጃዝማች ወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቱ ወደ ደረጃ 4 እንዲገባ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሁሉም ባለድርሻ አካላትን እውቅና በመስጠት ምስጋናውን አቅርቧል።
🥏በቀጣይ ት/ቤቱ ያለበትን ደረጃ ለማስቀጠልና የተማሪዎችን ውጤትና ስምገባር ለማሻሻል ስራዎች በእቅድ ተይዘው እንደሚሰሩ የት/ቤቱ ዋና ር /መ/ር አቶ ካሱ ቱምሳ ገልጸዋል:: | 7 356 |
| 8 | ቀን 8/1/2019
በየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት በአዲስ ቲቪ የሚተላለፈውን የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት በተመለከተ ከወላጆች ጋር ውይይት አደረገ
በውይይቱ ፕሮግራሙ ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል ያለውን ሚና አድነቀው መስተካከል የሚገባቸው ጉዳዮችን አስተያየት ሰጥተዋል
በውይይቱ ከ300በላይ የተማሪ ወላጆች ተገኝተዋል | 1 874 |
| 9 | 🎾ሪሚዲያል (Remedial)
⚾️ መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም
🎆 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እንዲመርጡ አሳስቧለሰ
🌌ምርጫውንም ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ ሆነው ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል።
🌌የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ
👇👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences
Our Channel
🥏🥏🥏🥏🥏
https://t.me/dam76 | 1 042 |
| 10 | #ምደባ
🪀የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።
🪀ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
🪀በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።
🪀ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት
👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።
🎾ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን ፦
👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም
Yeka Education
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 868 |
| 11 | በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀመረ፡፡
(መስከረም 5/2019 ዓ.ም) በመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ በየካ ወረዳ ሁለት በመገኘት የትምህርት ሥርዓቱ በተማሪዎች የወደፊት አቅም ላይ የሚያርፍ ትልቅ ኃላፊነት መሆኑን ጠቁመዋል።
የዛሬ ተማሪ በዕውቀትና በክህሎት በመበልፀግ የነገ ሀገር ተስፋና መሪ እንዲሆን በትምህርት ላይ የሚደረገው ሥራ ለነገ ሀገር የሚደረግ ዝግጅት መሆኑን አቶ ሲሳይ አስገንዝበዋል።
የየካ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ እንዳልካቸው አስራት በበኩላቸው የትምህርት ዘመኑ የተማሪዎችን የዛሬ ትጋት ወደ ነገ የሕይወት ስኬት የሚቀይርበት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
ተማሪዎች ዕውቀትን እንደ ትልቁ ሀብታቸው በመያዝ በትጋት እንዲማሩ፣ ወላጆችና መምህራንም የተማሪዎችን ህልም ወደ እውነት ለመቀየር በተቀናጀ መንገድ እንዲሰሩም አቶ እንዳልካቸው አሳስበዋል።
የየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፈይሳ ወዳጆ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብና ትምህርት ቤቶች ለመማርና ለማስተማር የተመቹ ሁኔታዎችን እንዲፈጥሩ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራ ገልጸዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ተበርክቶላቸዋል።
ይህም ተማሪዎች አዲሱን የትምህርት ዘመን በተሻለ ዝግጅት እንዲጀምሩና የመማር ጉዟቸውን በተስፋ እንዲቀጥሉ ያበረታታል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 900 |
| 12 | 🎾Day One, Class One — Year of Education 2019 in Ethiopia! 🇪🇹
🌏 Every new school year brings new hopes, new dreams, and new opportunities to build a brighter future for ourselves and our beloved Ethiopia. 🇪🇹
🌘 To our students:
Be curious, be brave, ask questions, work hard, and never be afraid to make mistakes. Every small step you take today brings you closer to your dreams.
🌒 To Student families:
Your encouragement, love, and support give children the confidence to learn and succeed. Together, we can help them reach their full potential.
🌕To our teachers:
Your patience, dedication, and guidance shape not only students' minds, but also their character and future. Thank you for inspiring the next generation.
🖍Together, we learn.
🖍 Together, we grow.
🖍 Together, we build a brighter Ethiopia. 🇪🇹
🎾Frst day of school!
Yeka Education
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 727 |
| 13 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ መስከረም 5/1/2019 ይጀመራል።
🥏 ተማሪዎች ለመማር
🎾 መምህራን ለማስተማር
🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 748 |
| 14 | 没有文字... | 1 140 |
| 15 | ነገ ሰኞ መስከረም 4/1/2019 ለተማሪዎች ስለ ት/ቤት ህግና ደንብ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን ማክሰኞ መደበኛ መማር ማስተማር የሚጀመር ይሆናል::
🥏 ተማሪዎች ለመማር መምህራን ለማስተማር የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
መልካም የት/ት ዘመን | 9 866 |
| 16 | 没有文字... | 669 |
| 17 | 🛎እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
💙አዲሱ አመት
🖍የሰላም
🖍የፍቅር
🖍የመቻቻል
🖍የመተሳሰብ
🖍የአንድነት
🖍የለውጥ እና
🖍የውጤት አመት ይሆን ዘንድ እንመኛለን!!
🎆መልካም አዲስ አመት
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 1 223 |
| 18 | https://www.facebook.com/100064346366073/posts/1486030953551769/?app=fbl | 1 794 |
| 19 | 🥏#MoE
🎾የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
🎾ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
🏀የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
✏️- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
✏️- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
✏️- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
✏️- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
Our Channel
👇👇👇
https://t.me/dam76 | 1 482 |
| 20 | ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተማዘገባችሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ተማሪዎች በሙሉ፤
ለፈተና መስጫ ማዕከልነት የተመረጡት፤
አዲስ አበባ ዩኒቨርቲ (6 ኪሎ ካምፓስ)
የመነን አዳሪ ት/ቤት
ሚኒኒክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስለሆኑ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዛሬ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በእነዚህ የፈተና መስጫ ማዕከላት ተገኝታችሁ የሙከራ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን። | 10 464 |
