ch
Feedback
Dej Wondirad Teachers Channel

Dej Wondirad Teachers Channel

前往频道在 Telegram
1 789
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-2230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十一月 '25
十一月 '250
在0个频道中
十月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+67
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+59
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+62
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+57
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+77
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+56
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+240
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+88
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+123
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+143
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+128
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+74
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+134
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 109
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
02 十一月0
01 十一月0
频道帖子
ማስታወቂያ! Beeksisa! (ሀምሌ 28/2017 ዓ.ም) 1. ከአንደኛ እስከ አራተኛ ክፍል ለማስተማር (አማርኛ ዘርፍ) ማመልከቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/1t5sv51
+6
ማስታወቂያ! Beeksisa! (ሀምሌ 28/2017 ዓ.ም) 1. ከአንደኛ እስከ አራተኛ ክፍል ለማስተማር (አማርኛ ዘርፍ) ማመልከቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/1t5sv51E6vzWqYKCtqk9Kvu5PpItgsHntIW4yt3KClNI/edit#responses 2. ከአንደኛ እስከ አራተኛ ክፍል ለማስተማር (አፋን ኦሮሞ ዘርፍ) ማመልከቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/1JxI73fc10r3rHf5KehvGeGRC3vh2eseL0ywnbOsEyvY/edit#responses 3. ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለማስተማር (አማርኛ ዘርፍ) ማመልከቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/1bXj8NsAjDytw0zKTYfiAua8pW-OjG5sLiYA54WV_QSQ/edit#responses 4. ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለማስተማር (አፋን ኦሮሞ ዘርፍ) ማመልከቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/1t6yZ7FYZuH_hmqG1USMbIAyDgohQn_-Yl1-mm3WInVM/edit#responses 5. ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለማስተማር ማመልከቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/1aWxpORMvDJKGTcROPthUco7QIhkfUQ0QYTB_SuLDApc/edit#responses 6. ከ11ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለማስተማር የስራና ተግባር ትምህርቶች /CTE/ ማመልከቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/122n3ewCELWaKOIje1CUnLQbh9p1kODCGBui-EdaE2u8/edit#responses መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

2
+6
没有文字...
1 264
3
በ 90 ቀን የንቅናቄ እቅዳችን አንዱ ከተማዋን ውብና ፅዱ ለማድረግ የተጀመረውን ስታንዳርዳይዜሽን የማስጠበቅ ስራ ክንውን።
በ 90 ቀን የንቅናቄ እቅዳችን አንዱ ከተማዋን ውብና ፅዱ ለማድረግ የተጀመረውን ስታንዳርዳይዜሽን  የማስጠበቅ ስራ ክንውን።
1 227
4
没有文字...
1
5
+3
没有文字...
960
6
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን!! መልካም በዓል!! Baga Ayyaana Yaadannoo Du'aa Ka'uu Gooftaa Iyyasuus Kiristoosiin Isin gahe/N+9
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን!! መልካም በዓል!! Baga Ayyaana Yaadannoo Du'aa Ka'uu Gooftaa Iyyasuus Kiristoosiin Isin gahe/Nugahe!! Ayyaana Gaarii!! በአሉን ስናከብር የገበያ ንረትን ለመቀነስ በተቋም አቅም የእንስሳት ውጤቶችን, እንቁላል እና መሰል የግብርና ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብና ለሌሎች ማእድ በማጋራት የአብሮነት እሴትን ታሳቢ በማድረግ ነው። የበጎ ፈቃድ ተግባር ቃልን በተግባር የሚያፀና ሰውተኮር የጋራ እድገትና የብልፅግና ጉዞ ማሳያ ነው!
1 219
7
በተማሪዎች ምገባና የከተማ ግብርና ዙሪያ በህትመት ሚዲያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሚያዝያ 6/8/2017 የተሰራጨ መረጃ ገፅ 1 እና 4 ያቀርባል።+1
በተማሪዎች ምገባና የከተማ ግብርና ዙሪያ በህትመት ሚዲያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሚያዝያ 6/8/2017 የተሰራጨ መረጃ ገፅ 1 እና 4 ያቀርባል።
1 041
8
የፋሲካ ሎቶሪ ቅድመ ዝግጅት የተሳካ እንዲሆን በግንባር ቀደምትነት መ/ር ይርጋና መ/ር ማስረሻ ሙሉ ትኬት በማስገባታችሁ ተቋሙ እያመሰገነ ሌሎች የጨረሳችሁ ክፍሎችም እንድታስገቡ ት/ቤቱ ያስታሳል፡፡ የመጨረሻ ቀን ገቢ የሚሆነዉ ሰኞ ጠዋት መሆኑን እንልጻለን፡፡
8
9
+2
没有文字...
1 130
10
+7
没有文字...
1 014
11
ዛሬ በ 3/7/17 ዓ.ም በዶክተር ታቦር የተመራና ከተለያዩ የአለማቀፍ ተቋማት የተዉጣጡ አካላት በከተማዉ እየተተገበረ ያለዉን የቀዳማዊ ልጅነት ፕሮጀክት የጎበኙ ሲሆን ባዩት ነገር እጅግ መደሰታቸዉን+5
ዛሬ በ 3/7/17 ዓ.ም በዶክተር ታቦር የተመራና ከተለያዩ የአለማቀፍ ተቋማት የተዉጣጡ አካላት በከተማዉ እየተተገበረ ያለዉን የቀዳማዊ ልጅነት ፕሮጀክት የጎበኙ ሲሆን ባዩት ነገር እጅግ መደሰታቸዉንና የከተማ አስዳደሩ የት/ት ጥራት ለማረጋገጥ የወሰደዉን ስር ነቀል ለዉጥ አድንቀዋል፡፡
673
12
https://youtu.be/rcZZLyNkDPQ?si=mtY7rbxLciG3mZAb
578
13
没有文字...
673
14
+8
没有文字...
627
15
ዛሬ በወረዳ 11 ት/ፅ/ቤት ስር በሚገኙ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች በተካሄደው የሳይንስና ፈጠራ ስራ በሁለቱም ስርአተ ት/ት: በመምህራን በተማሪዎች: ልዩ ፍላጎትን ጨምሮ በበርካታ የፈጠራ+8
ዛሬ በወረዳ 11 ት/ፅ/ቤት ስር በሚገኙ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች በተካሄደው የሳይንስና ፈጠራ ስራ በሁለቱም ስርአተ ት/ት: በመምህራን  በተማሪዎች: ልዩ ፍላጎትን ጨምሮ      በበርካታ የፈጠራ ስራዎች ለውድድር የቀረቡ ሲሆን በዚህም 👉በሂሳብ፡ በመምህራን 1-3ኛ 👉በሳይንስ በመምህራን 1ኛ እና 2ኛ 👉በተማሪዎች ስእል     1ኛ እና 2ኛ 👉በልዩ ፍላጎት ተማሪዎች  ስእል  1ኛ 👉በሳይንስ   በተማሪዎች 1ኛ እና 2ኛ በመውጣት በአጠቃላይ 11 የምስክር ወረቀት በማግኘት ወድድሩን በበላይነት አጠናቀናል፡፡ የተማሪዎች የፈጠራ ስራ አውን የሚሆነው መምህራን በተግባር ሲሳተፍ: ለተማሪዎቹ ሞዴልና ምሳሌ ሲሆኑ ብቻ በመሆኑ ለተሳተፍችሁ መምህራንና ሚና ስለነበራችሁ አስተባባሪዎች ት/ቤቱ ከልብ የመነጨ ምስጋና ያቀርባል🙏✨👏 “The best way to predict the future is to create it" Guyyaa har'aa 29//2017 Manneen barnoota kutaa magaalaa Eekkaa jalatti argaman wajjiin waldorgommiin kalaqaa saayinsiifi Tekinooljii Barsiisootaafi Barattootaa  ademsifameen ✍Herreega barsootaan 1-3ffaa ✍barsiisoota saayinsiitin 1ffaa fi 2ffaa ✍fakkiidhaan barattoota 1ffaafi 2ffaa ✍barattoota fedhii addaatin fakkii 1ffaa ✍barattootan saayinsiidhaan 1ffaafi 2ffaa bahuun waragaa ragaa 11 argachuun manni barumsa keenya moo'e jira.
628
16
🌟🌟🌟🙏🙏🙏💫💫💫 📣📣📣📣አንድ አበባ ለ/ት/ቤቴ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥላል📣📣📣📣📣 እስካሁን 2863 አበቦች ከ2863 ተማሪዎች ተሰብስበዉ የተተከሉ ሲሆን ግቢዉ ዉብና ሳቢ እን+1
🌟🌟🌟🙏🙏🙏💫💫💫 📣📣📣📣አንድ አበባ ለ/ት/ቤቴ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥላል📣📣📣📣📣 እስካሁን 2863 አበቦች ከ2863 ተማሪዎች ተሰብስበዉ የተተከሉ ሲሆን ግቢዉ ዉብና ሳቢ እንዲሆን አስችሏዋል፡፡
792
17
Names and Roles of the delegates for the RVO visit @ Wondirad pre-primary, Primary & middle level School The main objectives+5
Names and Roles of the delegates for the RVO visit @ Wondirad pre-primary, Primary & middle level School The main objectives of the visit was to Support & enhance the school feeding energy consumed based & overall quantity of energy used to power activities, including electricity, and renewable sources.   Marnix (CA) Van Holland - Senior Advisor for Climate Finance and Energy, RVO(The Netherlands Enterprise Agency) Haimanot Berta - Project Coordinator for the SEE-Clean Cooking HTCC Project in Ethiopia, GIZ EnDev Tefera Adugna - Energy Advisor, GIZ EnDev Abel Mesafint - Junior Energy Advisor, GIZ EnDev 23/7/17
710
18
+1
没有文字...
840
19
+8
没有文字...
782
20
ዛሬ በቀን 19/7/17 ዓ.ም በደቡብ ምስራቅ የምትኘዉ ከአፍሪካዊቷ ማላዊ የተዉጣጣ ልኡካን ቡድን (ከማላዊ ከት/ት ሚኒስተር፣ ገንዘብ ሚኒስተር ሌሎች ባለድርሻ አካላት) ከኢትዮጵያ ት/ት ሚኒስተር አ+6
ዛሬ በቀን 19/7/17 ዓ.ም በደቡብ ምስራቅ የምትኘዉ ከአፍሪካዊቷ ማላዊ የተዉጣጣ ልኡካን ቡድን (ከማላዊ ከት/ት ሚኒስተር፣ ገንዘብ ሚኒስተር ሌሎች ባለድርሻ አካላት) ከኢትዮጵያ ት/ት ሚኒስተር አማካኝነት   የግሪን ሌጋሲ፣  የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና፣ የተማሪዎች ምገባ፣ የተቀናጀ የከተማ ግብርናንና እንዲሁም የኢሲዲ ፕሮግራሞች ዙሪያ የልምድ ልዉዉጥ ያካሄዱ ሲሆን በቆይታቸዉ ባዩት ነገር እጅግ መደሰታቸዉንና ወደ ሃገራቸዉ ሲመለሱ በኢትዮጵያ በትምህርት ሪፎርም የመጣዉን ዉጤት እንደሚሰፉ ገልፀዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከፓን አፍሪካኒዝም የነፃነት ትግል ዉልደት ጀምሮ የአህጉሩ የነፃነት ጮራ መሪ እናት ሃገር በመሆኗ በሁለቱ ሃገሮች መካከል ባህላዊ ትስስር ገፅታ ግንባታ ሊያጎላ የሚችል መርሃ-ግብሮች ተከናዉነዋል፡፡ Guyyaa har'aa, 19/7/17, jilli biyya kibba baha Afrikaa Maalaawii (Ministira Barnootaa, Ministira Maallaqaa, fi qooda fudhattoota biroo dabalatee) gama Ministira Barnootaa Itoophiyaatin daawwii sagantaalee ashaara magarisa balfa gogaa dhabamsisuu, nyaata barattoota, qonna qindaa'a magaalaa, fi ECD irratti muuxannoo wal jijjiirani  jiru.
484