2 118
المشتركون
+424 ساعات
+67 أيام
+3530 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26سبتمبر '26
سبتمبر '26
+89
في 6 قنوات
أغسطس '26
+144
في 5 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+272
في 13 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+117
في 8 قنوات
Get PRO
مايو '26
+255
في 22 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+51
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+80
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+95
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '26
+107
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+62
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+48
في 4 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+59
في 12 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+99
في 5 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+143
في 10 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+150
في 8 قنوات
Get PRO
مايو '25
+28
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+75
في 5 قنوات
Get PRO
مارس '25
+71
في 6 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+142
في 10 قنوات
Get PRO
يناير '25
+56
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+68
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+62
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+103
في 3 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+545
في 5 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 30 سبتمبر | +1 | |||
| 29 سبتمبر | +5 | |||
| 28 سبتمبر | +3 | |||
| 27 سبتمبر | 0 | |||
| 26 سبتمبر | 0 | |||
| 25 سبتمبر | +1 | |||
| 24 سبتمبر | +2 | |||
| 23 سبتمبر | +2 | |||
| 22 سبتمبر | +3 | |||
| 21 سبتمبر | +2 | |||
| 20 سبتمبر | +4 | |||
| 19 سبتمبر | +2 | |||
| 18 سبتمبر | +2 | |||
| 17 سبتمبر | +1 | |||
| 16 سبتمبر | +5 | |||
| 15 سبتمبر | +3 | |||
| 14 سبتمبر | +2 | |||
| 13 سبتمبر | +10 | |||
| 12 سبتمبر | +2 | |||
| 11 سبتمبر | +2 | |||
| 10 سبتمبر | +1 | |||
| 09 سبتمبر | +3 | |||
| 08 سبتمبر | +4 | |||
| 07 سبتمبر | +2 | |||
| 06 سبتمبر | +2 | |||
| 05 سبتمبر | +3 | |||
| 04 سبتمبر | +6 | |||
| 03 سبتمبر | +7 | |||
| 02 سبتمبر | +5 | |||
| 01 سبتمبر | +4 |
منشورات القناة
+7
ቀን 10/1/2019
🪀የደጃዝማች ወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እውቅናና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ
🎾የደጃዝማች ወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቱ ወደ ደረጃ 4 እንዲገባ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሁሉም ባለድርሻ አካላትን እውቅና በመስጠት ምስጋናውን አቅርቧል።
🥏በቀጣይ ት/ቤቱ ያለበትን ደረጃ ለማስቀጠልና የተማሪዎችን ውጤትና ስምገባር ለማሻሻል ስራዎች በእቅድ ተይዘው እንደሚሰሩ የት/ቤቱ ዋና ር /መ/ር አቶ ካሱ ቱምሳ ገልጸዋል::
| 2 | ቀን 8/1/2019
በየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት በአዲስ ቲቪ የሚተላለፈውን የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት በተመለከተ ከወላጆች ጋር ውይይት አደረገ
በውይይቱ ፕሮግራሙ ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል ያለውን ሚና አድነቀው መስተካከል የሚገባቸው ጉዳዮችን አስተያየት ሰጥተዋል
በውይይቱ ከ300በላይ የተማሪ ወላጆች ተገኝተዋል | 1 162 |
| 3 | 🎾ሪሚዲያል (Remedial)
⚾️ መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም
🎆 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እንዲመርጡ አሳስቧለሰ
🌌ምርጫውንም ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ ሆነው ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል።
🌌የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ
👇👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences
Our Channel
🥏🥏🥏🥏🥏
https://t.me/dam76 | 824 |
| 4 | #ምደባ
🪀የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።
🪀ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
🪀በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።
🪀ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት
👇👇👇
https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።
🎾ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን ፦
👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም
Yeka Education
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 831 |
| 5 | በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀመረ፡፡
(መስከረም 5/2019 ዓ.ም) በመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ በየካ ወረዳ ሁለት በመገኘት የትምህርት ሥርዓቱ በተማሪዎች የወደፊት አቅም ላይ የሚያርፍ ትልቅ ኃላፊነት መሆኑን ጠቁመዋል።
የዛሬ ተማሪ በዕውቀትና በክህሎት በመበልፀግ የነገ ሀገር ተስፋና መሪ እንዲሆን በትምህርት ላይ የሚደረገው ሥራ ለነገ ሀገር የሚደረግ ዝግጅት መሆኑን አቶ ሲሳይ አስገንዝበዋል።
የየካ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ እንዳልካቸው አስራት በበኩላቸው የትምህርት ዘመኑ የተማሪዎችን የዛሬ ትጋት ወደ ነገ የሕይወት ስኬት የሚቀይርበት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
ተማሪዎች ዕውቀትን እንደ ትልቁ ሀብታቸው በመያዝ በትጋት እንዲማሩ፣ ወላጆችና መምህራንም የተማሪዎችን ህልም ወደ እውነት ለመቀየር በተቀናጀ መንገድ እንዲሰሩም አቶ እንዳልካቸው አሳስበዋል።
የየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፈይሳ ወዳጆ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብና ትምህርት ቤቶች ለመማርና ለማስተማር የተመቹ ሁኔታዎችን እንዲፈጥሩ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራ ገልጸዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ተበርክቶላቸዋል።
ይህም ተማሪዎች አዲሱን የትምህርት ዘመን በተሻለ ዝግጅት እንዲጀምሩና የመማር ጉዟቸውን በተስፋ እንዲቀጥሉ ያበረታታል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 900 |
| 6 | 🎾Day One, Class One — Year of Education 2019 in Ethiopia! 🇪🇹
🌏 Every new school year brings new hopes, new dreams, and new opportunities to build a brighter future for ourselves and our beloved Ethiopia. 🇪🇹
🌘 To our students:
Be curious, be brave, ask questions, work hard, and never be afraid to make mistakes. Every small step you take today brings you closer to your dreams.
🌒 To Student families:
Your encouragement, love, and support give children the confidence to learn and succeed. Together, we can help them reach their full potential.
🌕To our teachers:
Your patience, dedication, and guidance shape not only students' minds, but also their character and future. Thank you for inspiring the next generation.
🖍Together, we learn.
🖍 Together, we grow.
🖍 Together, we build a brighter Ethiopia. 🇪🇹
🎾Frst day of school!
Yeka Education
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 727 |
| 7 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ መስከረም 5/1/2019 ይጀመራል።
🥏 ተማሪዎች ለመማር
🎾 መምህራን ለማስተማር
🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 748 |
| 8 | لا يوجد نص... | 1 140 |
| 9 | ነገ ሰኞ መስከረም 4/1/2019 ለተማሪዎች ስለ ት/ቤት ህግና ደንብ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን ማክሰኞ መደበኛ መማር ማስተማር የሚጀመር ይሆናል::
🥏 ተማሪዎች ለመማር መምህራን ለማስተማር የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
መልካም የት/ት ዘመን | 9 866 |
| 10 | لا يوجد نص... | 669 |
| 11 | 🛎እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
💙አዲሱ አመት
🖍የሰላም
🖍የፍቅር
🖍የመቻቻል
🖍የመተሳሰብ
🖍የአንድነት
🖍የለውጥ እና
🖍የውጤት አመት ይሆን ዘንድ እንመኛለን!!
🎆መልካም አዲስ አመት
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76 | 1 223 |
| 12 | https://www.facebook.com/100064346366073/posts/1486030953551769/?app=fbl | 1 794 |
| 13 | 🥏#MoE
🎾የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
🎾ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
🏀የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
✏️- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
✏️- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
✏️- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
✏️- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
Our Channel
👇👇👇
https://t.me/dam76 | 1 482 |
| 14 | ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተማዘገባችሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ተማሪዎች በሙሉ፤
ለፈተና መስጫ ማዕከልነት የተመረጡት፤
አዲስ አበባ ዩኒቨርቲ (6 ኪሎ ካምፓስ)
የመነን አዳሪ ት/ቤት
ሚኒኒክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስለሆኑ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዛሬ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በእነዚህ የፈተና መስጫ ማዕከላት ተገኝታችሁ የሙከራ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን። | 10 464 |
| 15 | 💪💪563.5
💪 በ2018 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ፈተና በክፍለ ከተማችን ከፍተኛ ውጤት
(ከሞንቶሶሪያን -ተማሪ ሚኪያስ ታደሰ🙏‼️) | 2 362 |
| 16 | ማስታወቂያ!
(ነሀሴ 22/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁና ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች ከዛሬ ከ22/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተመዘገባችሁበት ሊንክ እየገባችሁ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የተመረጣችሁ ተማሪዎች የፊታችን እሮብ በ27/12/2018 ዓ.ም በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 4 612 |
| 17 | 💪ቀበና አድቬቲስት ከ500 በላይ ውጤት | 2 449 |
| 18 | ሞንቶሶሪያን 23 ተማሪዎች ከ 500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል
🎉 CONGRATULATIONS! 🎓 | 1 461 |
| 19 | 💪ተስፋ ብርሀን | 2 434 |
| 20 | 💪የካ ካራሎ | 1 458 |
