Entrance Tricks
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Entrance Tricks 的分析概览
频道 Entrance Tricks (@entrance_tricks) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 120 917 名订阅者,在 教育 类别中位列第 1 058,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 247 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 120 917 名订阅者。
根据 15 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 579,过去 24 小时变化为 66,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 20.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.39% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 25 153 次浏览,首日通常累积 10 147 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 62。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 16 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
120 917
订阅者
+6624 小时
+2127 天
+57930 天
帖子存档
120 917
+4
የ2019 የ Entrance Tricks የመጀመሪያ ዙር ሞዴል ፈተና ከጥቅምት 15- 20 እንዲሰጥ ወስነናል ። ሙሉ ዝግጅታችን የጨረስን ሲሆን ፈተናውን ሁላችሁም ተማሪዎች በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ ፈተናውን የምንሰጣችሁ በ App በኩል ሳይሆን 100% ትምህርት ሚኒስትር ፈተና ከሚሰጥበት ዌብሳይት ጋር የሚመሳሰል ዌብሳይት አዘጋጅተናል ። ይሄም ገና ካሁኑ ለዋናው ፈተና ልምድ እንዲኖራችሁ ያደርጋችኋል ።
120 917
📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!!
📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።
© Entrance Tricks
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
120 917
+1
#Update
Economics ለEntrance ስትዘጋጁ ከዚህ በፊት Consumer theory ለብቻው የነበረ ሲሆን አሁን ላይ Demand, Supply , Production and cost ላይ በአንድ አድርገነዋል እናንተም ዝግጅታችሁ በዚህ መልኩ እንዲሁም App ላይ ኖት በ1 አስተካክለን የለቀቅን ሲሆን ጥያቄ እና MLC ም በዚህ መልክ Update ይሆናል ።
120 917
#ምክር ለ2019 ተፈታኞች
እንዴት ናችሁ ተማሪዎቻችን ክላስ ከጀመርን almost 2 ወራቶች እየሆነን ነው ። ጎበዞች ናችሁ በሚገርም ሞራል እና ወኔ ላይ እንዳላችሁ እያየን ነው ። ጥናት በደንብ እየሄደላችሁ እንደሆነም አስተውለናል ። Entrance tricks በዋናነት የተከፈተው እንዲሁ short አድርጎ ለማስተማር ብቻ ሳይሆን የማታውቋቸውን ሚስጥሮች እና ቴክኒኮች በተለይ የክፍል አስተማሪዎች የማይነግሯችሁን ነገሮች ለመንገር ነው ። ከዛሬ ጀምረን አንዳንድ ነገሮችን እንላችኋለን ።
🦋እቅድ አውጡ ;- ሙሉ ጊዚያችሁን ፃፉት ማሳካት የምትፈልጉትን የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ብላችሁ ፃፋት ። ያወጣችሁትን እቅድ ምን ያህል እየተገበራችሁት እንደሆነ ክትትል አድርጉ ።
🦋የተጋነነ እቅድ አይኑራችሁ ;- ያለንበትን ሙድ ሁሌ ማስቀጠል ስለሚከብድ ቀለል አድርጋችሁ ጀምሩ።
🦋በቂ እንቅልፍ ተኙ ;- ከስምንት ያላነሰ 🤷♀️ ። ምሳሌ ከማታ 3-11 ወይም ከ 4-12 አዎ ተማሪ አይደላችሁ እንዴ
🦋እራሳችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር በፍጹም አታወዳድሩ ;- አስታውሳለሁ ሁላችንም ብዙ ጉረኛ 🙍♂️🙍 ጓደኞች አሉን ። ይመጡ እና እስካሁን የ አስራ አንደኛን cover አላደረክም እንዴ ይሉሀል ። cover እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ትላለህ ። በቃ አለቀልኝ ትላለህ ።
🦋ሶሻል ሚዲያ መጠቀም አቁሙ (ቀንሱ) ;- social media ገዳይ ነው ። ጊዜን አዕምሮን ይገድላል ።በተለይ ቲክቶክ application እስካሁን ስልካችሁ ላይ ካለ uninstall አድርጉት ። 90% ጥላቻ እና ዘረኝነት ነው ይቅርባችሁ ። እመኑኝ
ከ negative ነገር ሁሉ ራቅ :- ጥቃቅን ነገሮችን ሁሉ ከሚያወሳስቡ ፤ እናልፍም ፤ አይሳካም ፤ common content ያደረጉት ሊጥሉን ስላሰቡ ነው ከሚሉ ጓደኞች ፤ በአንድ ሰአት እንዲገባችሁ አድርጎ ማስረዳት እየቻለ ዘጠኝ ሰአት ሙሉ ከሚንዛዛ አስተማሪ እንደዚያም ሆኖ ካልተረዳችሁት 🫣
🦋ጓደኛ ምረጥ ;- ስለጥናትህ ከሁሉ ጋር አታውራ ። የት እንደደረስክ ምን እንደቀረህ በጣም open mind የሆኑ ጓደኞችን መምከር የሚችሉ ንግግራቸው ያማረ አንዳንድ smart ሰዎች አሉ አደል እናንተ ትምህርት ቤት እነሱ ጋ ሂድና አማክራቸው ............ይቀጥላል ።
ጊዜው ገና ነው ቀድማችሁ መጀመራችሁ የሚሰጣችሁ ጥቅም ፤ አመቱን በሙሉ ጭንቀት እና መደናገጥ ሳይገጥማችሁ በ confidence ለማሳለፍ ነው ። ጥቅምት ላይ ጀምሮ በቀን 1 ስአት የሚያነብ ተማሪ መጋቢት ላይ ጀምሮ በቀን 5 ሰአት ከሚያነብ ተማሪ ይበልጣል ።
©Entrance Tricks
ለሚወዱት የሚሰጡት ስጦታ
120 917
Remedial Biology Course introduction for 2019 - 2019 Remedial Program 👇👇👇
https://youtu.be/Ew9EzQ0sIaA
120 917
📌 EUEE 2015
There are thousands of displaced people in different parts of the country who have no proper shelter, food or cloth. Don't you think we ......... help them? (From Entrance tricks exam book UEE 2015)
120 917
በያዝነው አመት ወደ ሪሜዲያል እና Freshman የምትገቡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ መረጃ መርጣችሁ በመቀላቀል ከስር ከስር መረጃዎችን መከታተል ትችላለሁ ።
🥇 AASTU — Addis Ababa Science and Technology University
🥇 AAU — Addis Ababa University
🥇 ASTU — Adama Science and Technology University
🥇 Ambo University
🥇 Arba Minch University
🥇 Arsi University
🥇 Assosa University
🥇 Bahir Dar University
🥇Bonga University
🥇 Debark University
🥇 Debre Berhan University
🥇 Debre Markos University
🥇 Debre Tabor University
🥇 Dilla University
🥇 Dire Dawa University
🥇 Ethiopian Civil Service University
🥇 Gambella University
🥇 Haramaya University
🥇 Hawassa University
🥇 Injibara University
🥇 Jigjiga University
🥇 Jimma University
🥇 Kotebe University of Education
🥇 Mekelle University
🥇Mekdela Amba University
🥇 Mizan-Tepi University
🥇 Oda Bultum University
🥇 Samara University
🥇 Selale University
🥇 University of Gondar
🥇 Wachamo University
🥇 Werabe University
🥇 Wolaita Sodo University
🥇 Woldia University
🥇 Wolkite University
🥇 Wollega University
🥇 Wollo University
🎯Private universities
🥇 Admas University
🥇 Rift Valley University
🥇 St. Mary's University
🥇 Unity University
120 917
💻በዚህ አመት የስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ ???
🔺Grade 9 👉@Entrance_tricks_grade9
🔹Grade 10👉 @Entrance_tricks_grade10
🔹Grade 11👉 @Entrance_tricks_grade11
🔺Grade 12 👉 @entrance_tricks
🔹Remedial 👉 @remedialtricks1
🔺Freshman 👉 @Freshman_tricks
🔹Private Re Exam 2019 👉@Privateentrance2019
120 917
Grade 10 Mathematics unit 1 part 1 - Relations and Functions 👇👇
https://youtu.be/b2SQbj9BoDg?si=TNbdzpc-OHXwyJRR
120 917
አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር ሞዴል በብዛት ከ9-12 ካሉት ውስጥ የመጀመሪያዎቹን 3 ምዕራፎች ያካተተ ሞዴል ይሰጣሉ ።
ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ እኛ በነፃ የሚሰጥ ሞዴል ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ እንሰጣችኋለን። እናንተ እኛን ለማገዝ ከእናንተ የሚጠበቀው ከላይ በvideo እንደምታዩት play store and App store ላይ በመግባት 5/5 rate መስጠት እና የሚያበረታታ ማንኛውንም ኮሜንት መፃፍ ብቻ ነው ።👇👇
📱PLAY STORE📱
📱APP STORE📱
120 917
#ማስታወሻ
የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ከ2013 ዓ.ም በፊት UEE (የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ) የሚባል ሲሆን & ከ2014 ዓ.ም ወደዚህ ደግሞ ESSLCE (የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መልቀቂያ ፈተና) ተብሏል ። የፈተና ይዘቱም
🎯UEE (Grade 11&12 )
🎯ESSLCE(Grade 9-12)
Entrance Tricks ካላችሁ አጭር ጊዜ አንፃር EUEE ጥያቄዎችን Practice ከማድረግ ይልቅ ESSLCE ጥያቄዎች ላይ Focus ማድረግን ይመክራል ።
@Entrance_tricks
120 917
በዚህ Video Physics ለ2019 Entrance ፈተና እንዴት በቀላሉ ከGrade 9-12 ያሉትን በአንድ አድርገችሁ ማንበብ እንደምትችሉ አሳይተናል ።👇👇
https://youtu.be/hfFH0CvV6w8
