ch
Feedback
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

前往频道在 Telegram

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

显示更多

📈 Telegram 频道 ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን 的分析概览

频道 ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን (@abumuseab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 550 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 557,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 136

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 550 名订阅者。

根据 30 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 678,过去 24 小时变化为 9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.81%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.30% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 349 次浏览,首日通常累积 664 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

凭借高频更新(最新数据采集于 31 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

10 550
订阅者
+924 小时
+1607
+67830

数据加载中...

吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+734
在42个频道中
七月 '26
+700
在29个频道中
Get PRO
六月 '26
+847
在62个频道中
Get PRO
五月 '26
+666
在50个频道中
Get PRO
四月 '26
+459
在89个频道中
Get PRO
三月 '26
+273
在46个频道中
Get PRO
二月 '26
+434
在55个频道中
Get PRO
一月 '26
+258
在47个频道中
Get PRO
十二月 '25
+189
在48个频道中
Get PRO
十一月 '25
+255
在47个频道中
Get PRO
十月 '25
+150
在43个频道中
Get PRO
九月 '25
+101
在33个频道中
Get PRO
八月 '25
+216
在55个频道中
Get PRO
七月 '25
+187
在60个频道中
Get PRO
六月 '25
+139
在24个频道中
Get PRO
五月 '25
+150
在22个频道中
Get PRO
四月 '25
+169
在33个频道中
Get PRO
三月 '25
+83
在10个频道中
Get PRO
二月 '25
+241
在27个频道中
Get PRO
一月 '25
+222
在38个频道中
Get PRO
十二月 '24
+216
在11个频道中
Get PRO
十一月 '24
+208
在9个频道中
Get PRO
十月 '24
+217
在22个频道中
Get PRO
九月 '24
+124
在6个频道中
Get PRO
八月 '24
+117
在9个频道中
Get PRO
七月 '24
+116
在19个频道中
Get PRO
六月 '24
+83
在17个频道中
Get PRO
五月 '24
+135
在31个频道中
Get PRO
四月 '24
+165
在28个频道中
Get PRO
三月 '24
+286
在43个频道中
Get PRO
二月 '24
+340
在63个频道中
Get PRO
一月 '24
+358
在58个频道中
Get PRO
十二月 '23
+207
在28个频道中
Get PRO
十一月 '23
+76
在20个频道中
Get PRO
十月 '23
+118
在32个频道中
Get PRO
九月 '23
+190
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+130
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+222
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+184
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+190
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+300
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+103
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+47
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+100
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+136
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+320
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+287
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+330
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+240
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+290
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+323
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+399
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+713
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+749
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+359
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+402
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+713
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+573
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+769
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+711
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+348
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+260
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
31 八月+16
30 八月+12
29 八月+27
28 八月+24
27 八月+47
26 八月+21
25 八月+37
24 八月+3
23 八月+41
22 八月0
21 八月+40
20 八月+12
19 八月+44
18 八月+30
17 八月+18
16 八月+4
15 八月+38
14 八月+3
13 八月+10
12 八月+47
11 八月+18
10 八月+26
09 八月+1
08 八月0
07 八月+22
06 八月+19
05 八月+48
04 八月+33
03 八月+66
02 八月+11
01 八月+16
频道帖子
2
ኢብራሂም ቱፋ ጠ/ሚን ነቢይ እንዳልልህ ከነቢዩ ሙሀመድ በኋላ ነቢይ የለም ተብሏልና ወሊይ ብዬሃለሁ አለ (አዑዙ ቢላህ) ——— የኢኽን አል-ሙስሊሚን ነገር ካላቸው የስልጣን ጥማትና ስካር የተነሳ መቼም ምን ተናገሩ? ተብሎ የሚደንቅ ነገር ባይኖረውም፣ የሚደንቀው ግን "የመጅሊስ ሰዎች ሽበት ያበቀሉ በሳሎች ናቸው…" የሚሉ ሰዎች ናቸውና ለነዚህና መሰል ሰዎች ሸይኽ ጧሀ ኸድር (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ በማለት ይጠይቋቸዋል:- “እናንተ የቀደምቶችና አዲሶቹ የተምይዕ ጌቶች ሆይ! በእርጥም አላህ በመንገድ አጋሮቻችሁ ምክንያት ፈትኗችኋል፣ እርሱም ያ የመጅሊሳችሁ መሪ የሆነው ሰው ከባድ የሆነን ውግዝ ንግግር በውሸት ቃል አጊጦ ይዞላችሁ ተከስቷል፣ የነቢይነትን ደረጃ ለጠ/ሚሩ የተገባች አድርጓል፣ ነቢይነት የተደመደመ ባይሆን ኖሮ የነቢይነትን ማእረግ ሰጥቶት ነበር። በዚህም አልተብቃቃም ወሊይነትን የተገባ አድርጎለታል። => እናንተ የባሌ ሰዎች ሆይ! ሁለት ጊዜ ወደነቢይነት ደረጃ ለመሞገት የሚጣጣርን ሰው በተክቢርና በጭብጨባ ለማጀብ ነፍሳችሁ እንዴት ወደደች? እንዲሁም ከአመት በፊት በዙህድ ዙሪያ በመጡ ነቢያዊ ሀዲሶች ላይ አህመዲን ሲያላግጥ በሳቅ አጅባችሁ አሳለፋችሁት፣ አሁን ደግሞ እለተ ቅዳሜ 17/3/1448 ዓ.ሂ ላይ የመጅሊሳችሁ መሪ ሀጂ ኢብራሂም የነቢይነትን ማእረግ ለመስጠት ሲዳዳው ከዚያም በኋላ ወሊይ ሲያደርግ በተክቢር፣ በተህሊልና በጭብጨባ አጀባችሁት!! በውስጣችሁ ቅን የሆነ ሰው የለምን?! ነፍሳችሁ እንዴት ይህን ወዳ ተቀበለች?! ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
305
3
👉 ቢዳዓ ከመጠጥ በላይ ያሰክራል ! ኢኽዋኖች መርሐቸው እንደ አየሩ ፀባይ ይቀያየራል ። ወጥ የሆነ መርህ የላቸውም ። መለኮታዊው የህይወት መመሪያ የአላህና የነብዩ ንግግሮችና መመሪያዎች ለእነርሱ መርህ የሚሆኑት ከስሜታቸው ጋር ከገጠሙ ብቻ ነው ። ካልሆነ ቦታ የላቸውም ! እነርሱ የሚጋልቡበት የስሜት ፈረስ ወደ ሚፈልጉት የስልጣን እርከን ካደረሳቸው ሁሉ ነገር ሀላል ነው ። ሁሉ ነገር መስላሓ ነው ። ሁሉ ነገር ለእስልምና ሲባል ነው ። ምናልባት ያ ተግባር የእስልምናን መሰረት የሚንድ ቢሆንም እንኳን ! ለዚህ ነው በተለያየ ጊዜ በሸሪዓ ሚዛን ያልተመዘነ ንግግር የምንሰማውና ሸሪዓን የሚንዱ ተግባራቶችን የምናየው ። ሶሞኑን ጉዞውን ወደ ባሌ ያደረገው የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች ቡድን ትላልቅ ካላቸው መሪዮቹ ውስጥ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ይገኙበታል ። ይኸው ቡድን አብዛኛ ማህበረሰብ የሽርክ መናኻሪያ ያደረገውንና በአሁኑ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ እየተገነባ ያለውን የሶፍ ዑመርን ዋሻን ፕሮጀክት ከጎበኘ በኋላ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ባደረጉት ንግግር ከነብዩ በኋላ ነብይ ስለማይመጣ ዶ/ር አብይን ወልይ ብንለው ምን ትላላችሁ ሲል የተሰበሰበው ህዝብ በተክቢራ አጅቦ ወልይነቱን አፅድቋል ! ። ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡ : – https://drive.google.com/file/d/17fzkqAYx5JvC-V4XvqAi2a70bKEiCGg4/view?usp=drivesdk ኦሮምኛ የማትችሉ አስተርጉማችሁ ስሙት ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል ። የትኛው ደስታ በዚህ ልክ እንዳሰከራቸው አናውቅም ። መጀመሪያ አካባቢ የማህበረ ቅዱሳን አክቲቪስቶች ዶ/ር አብይ ነብይ ነው ሲሉ ነበር ። እነዚያ አካላት ዛሬ እየተራገሙ ይገኛሉ ። ከእነርሱ ውስጥ የኢኽዋን አክቲቪስቶችም ነበሩበት ። አሁን ደግሞ ኢኽዋኖቹ ደረጃውን ወደ ወልይነት አወረዱት ። ያም ሆነ ይህ ወልይነት ለፈለጉት የሚያለብሱት ካባ ሳይሆን በአላህ ብቸኛ ተመላኪነት በማመንና እሱን በመፍራት የሚገኝ ሲሆን ነብይነት ደግሞ የሚሰጠው በአላህ ምርጫ ነው ። ለማን እንደሚገባና ለማን መሰጠት እንዳለበት የሚያውቀው እሱ ነውና ። ለማንኛውም መርህ አልባ የሆነ አካል መርሁ ስሜቱ ነውና ብዙም አይገርመንም ። ነገር ግን ሁሉም ማወቅ ያለበት ዱንያ ላይ የሚሰጡ ምስክርነቶች አላህ ፊት የሚያስጠይቁ መሆናቸውን ነው ። ለዚህ ማረጋገጫው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው : – {وَقِفُوهُمْ ۖ إِنَّهُم مَّسْئُولُونَ} الصافات (24) «አቁሟቸውም ፡፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና» (ይባላል) ፡፡ አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
121
4
➡#ውድና የተከበራቹህ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች በሙሉ እነሆ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 26/ 12 ወር /2018 )የወንድማችን አ/ ሀሚድ እና የእህታችን መዲና የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ሞቅ ደመ
➡#ውድና  የተከበራቹህ  ሰለፊይ እህትና ወንድሞች  በሙሉ እነሆ የፊታችን  ሰኞ ማለትም  በቀን 26/ 12 ወር /2018 )የወንድማችን  አ/ ሀሚድ እና  የእህታችን መዲና  የኒካህ  ፕሮግራም  አስመልክቶ ሞቅ ደመቅ ያለ  ሙሃደራ  አዘጋጅተን ስናበስራቹህ   በታላቅ ደስታ  ነው ጥሪያችን ሁሉንም ሰለፊይ እህት ወንድሞችን ይመለከታል !! እንኳን  መቅራት ማርፈድ ራሱ የሚያስቆጭ #ልዩ የኒካህ ፕሮግራም      🌷〰〰〰〰🌷   ➞#የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች ➟1አሸይኽ ዘይኑ ከመናሀሪያ ➟2ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ ➟3 ኡስታዝ እዘዲን ከሁልባራግ ➟4 ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሃራ ➟5 ኡስታዝ አባ መዕመር ከወራቤ ➟6 ኡስታዝ  አቡ ኑዕማን ከወራቤ ➟7 ኡስታዝ አቡ መስዑድ ከወራቤ    ➟8 ኡስታዝ አቡ ፋሩቅ ከቡታጀራ ➟9 ኡስታዝ ኢብን ኢድሪስ ከሃራ ➟10 ኡስታዝ ኢብን አህመድ ከቡታጀራ ➟11ኡስታዝ  አቡ ፈረሃት ከወራቤ ➞ፕሮግራሙ የሚጀመረው ሰኞ ከምሽቱ ➟በኢትዮ_2:30⏰ ➞በሳውዲ 2:30⏰ ➞ በዱባይ 9:30⏰ የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻአሏህ           🌸🌿🌸🌿 ➞#የዕለቱ መድረክ  መሪ  አቡ አይመን        ➞የፕሮግራሙ አዘጋጅ (ኡስታዛችን ኡስታዝ ( ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ !! )            🍃🌸 ➡#አድራሻችን  imo መድረሰቱ አል_ኢርሻድ ኢለል  ሀቅ  መድረሳ👇 We're talking about መድረሰቱ አል ኢርሻድ ኢለል ሀቅ ኮድ1⃣. Click the link to join us! https://s.imoim.net/LUC3oX?from=copy_link 🏝          🏖 👉Share   Share  አድርጉ      ባረከሏሁ ፊኩም ⤵️⤵️⤵️⤵️👇👇👇👇 🖥,የ Telegram_Channel ,https://t.me/mhamdekiderkidobo https://t.me/mhamdekiderkidob
623
5
+2
🔈 ሺርክ ምንድነው? ሰፊ ማብራሪያ 🔶 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሐፊዘሁላህ ||ቴሌግራም ቻናል፦ ━════✿💡🤲👇💡✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
348
6
አንተ ሰለፊይ ሆይ! ሁሌም ሱናን ለማንገስ እና ቢደዓን ለማርከስ ትጋ፣ልፋ!! ➷➷➷ https://t.me/hussenhas
አንተ ሰለፊይ ሆይ! ሁሌም ሱናን ለማንገስ እና ቢደዓን ለማርከስ ትጋ፣ልፋ!! ➷➷➷ https://t.me/hussenhas
517
7
ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇
202
8
+1
↪️ አድስ እና ወሳኝ ኮርስ↩️ 🎤በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተሰጠው አድስ ኮርስ  ኡሱሉ ሱና  የኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁሏህ 🕌በመሀል አንባ መስጅድ ላይ የተሰጠ ኮርስ ክፍል 1 https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
1 285
9
🔷የዚህ ኪታብ ፀሀፊ ማናቸው? ትክክለኛ መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ?
🔷የዚህ ኪታብ ፀሀፊ ማናቸው? ትክክለኛ መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ?
770
10
ድንገተኛ ደዕዋ🔥🔥🔥 አሁን በዚሁ ሰአት በኡስታዝ ሙሀመድ ሰላማን حفظه الل ه . ከአሱር ሶላት ቡኋላ የሚደረግ የሴቶች ደዕዋ ከአሱር ሶላት በኋላ ይጠብቁን መሀል አንባ https://t.me/Menhajeaselefya
822
11
◉አዲስ የሚጀመር አስረአምስታዊ የዐቂዳና የሚንሓጅ ደርስ 👉 የኪታቡ ስም➘➷ 📒 ሸርህ ኡሱሉ አስ'ሰላሰህ اسم الكتاب ➴➴➴➴ ◉شرح الأصول الثلاثة ✍تأليف الشيج دكتور ح
◉አዲስ የሚጀመር አስረአምስታዊ የዐቂዳና የሚንሓጅ ደርስ     👉 የኪታቡ ስም➘➷ 📒 ሸርህ ኡሱሉ አስ'ሰላሰህ اسم الكتاب ➴➴➴➴ ◉شرح الأصول الثلاثة ✍تأليف الشيج دكتور حسين محمد السلطي حفظه الله تعالى ورعاه ✍ፀሐፊው የተከበሩት ሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን ሙሐመድ  አስሲልጢይ  ሀፊዘሁላሁ ተዓላ 📄የኪታቡን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት https://t.me/ibnbaz1212/510 📆ደርሱ የሚሰጥበት ቀን ዓርብ ፣ ቅዳሜና እሁድ 🕰ሰዐት ፦ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ➽ነገ ዓርብ ነሀሴ 22 /2018 አመተ ልደት ይጀምራል ። 🎙بالأستاذ الفاضل أبي معاذ تاج الدين عبدالرحمن حفظه الله تعالى ورعاه 🌍አድራሻ ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ በሐጢባ 02 መድረሳ 📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች  የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
927
12
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦             O P E N                 🇸🇦                                   🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
241
13
🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁላሁ} ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/Menhajeaselefya
358
14
🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በወንድም ፉአድ አቡ ሀኒፋ {ሀፊዘሁላሁ} ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/Menhajeaselefya
1
15
🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በወንድም ፉአድ አቡ ሀኒፋ {ሀፊዘሁላሁ} ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/hussenhas
328
16
没有文字...
1 007
17
✅ የኮርስ እና የደዕዋ ፕሮግራም 📚 السلام عليكم ورحمت الله وبركاته 🤲 ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ የሚቆይ ልዩ የኮርስና የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 📅: ✅ በኡስታዝ ሙሀ
✅ የኮርስ እና የደዕዋ ፕሮግራም 📚 السلام عليكم ورحمت الله وبركاته 🤲 ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ የሚቆይ ልዩ የኮርስና የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 📅:        ✅ በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን     ⭕️ ቦታ: በመሃል አምባ ሰለፍዮች መስጂድ 🕌 ✍️ በዚህ የዕውቀት ፕሮግራም በመገኘት: ትክክለኛውን የሰለፎች መንሃጂ ከቁርአንና ከሀዲስ በመማር እውቀታችንን እንድናዳብር እድል ይሆናል 💡 👇 ስለዚህ የተከበሩሁ ወንድምና እህቶች በፕሮግራሙ በመገኘት በዚህ የዕውቀት መድረክ እንዲጠቀሙ በአክብሮት ተጋብዛቹኋላ 🤝 👇👇ሀሉንም ፕሮግራሞች ለመከታተል👇 https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
1 098
18
👈دافعو عن الإسلام  والتوحيد والسنة ولا تدافعو عن عرضكم وأنفسكم بسم الإسلام والتوحيد والسنة نحن إذا دافعنا عن الإسلام والسنة الله يدفع عنا كل سوء (إِنَّ اللَّهَ يُدَافِعُ عَنِ الَّذِينَ آمَنُوا ۗ) 👉ለኢስላም ፣ለተውሂድ ለሱና ተከላከሉ። በሱና እና በተውሂድ ስም ለክብራችሁ ፣ ለነፍሳችሁ አትከላከሉ ። እኛ ለአሏህ ብለን ለኢስላም እና ለሱና ከተከላከልን አሏህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይከላከልልናል። ➢አሏህ እንድህ ይላል [ አሏህ ለነዛ ላመኑት ይከላከላል ይላል] ➷➷➷ https://t.me/hussenhas
757
19
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ል
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته  🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።    💺ተጋባዥ መሻይኾች  1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}  2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}   3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)  4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን  አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ) 5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)  6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)  7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)  8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}  9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)  10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)  ✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል    🌍የፕሮግራሙ ቦታ  በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ  💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች   🕰የፕሮግራሙ ሰዓት  🇪🇹በኢትዮ. 3:00  pm 🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm 🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm   📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi  https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 Join ይበሉ!   ✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ። 🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!! 💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል  
978
20
دافعو عن الإسلام والتوحيد والسنة ولا تدافعو عن عرضكم وأنفسكم بسم الإسلام والتوحيد والسنة نحن إذا دافعنا عن الإسلام والسنة الله يدفع عنا كل سوء (إِنَّ اللَّهَ يُدَافِعُ عَنِ الَّذِينَ آمَنُوا ۗ)
978