ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
前往频道在 Telegram
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
显示更多📈 Telegram 频道 ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa 的分析概览
频道 ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa (@ibnshifa) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 334 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 4 154,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 755 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 334 名订阅者。
根据 23 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 442,过去 24 小时变化为 24,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 444 次浏览,首日通常累积 1 154 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
19 334
订阅者
+2424 小时
+507 天
+44230 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+306
在63个频道中
六月 '26
+601
在112个频道中
Get PRO
五月 '26
+127
在112个频道中
Get PRO
四月 '26
+177
在120个频道中
Get PRO
三月 '26
+458
在112个频道中
Get PRO
二月 '26
+476
在117个频道中
Get PRO
一月 '26
+190
在73个频道中
Get PRO
十二月 '25
+318
在101个频道中
Get PRO
十一月 '25
+191
在96个频道中
Get PRO
十月 '25
+265
在114个频道中
Get PRO
九月 '25
+232
在118个频道中
Get PRO
八月 '25
+154
在80个频道中
Get PRO
七月 '25
+409
在121个频道中
Get PRO
六月 '25
+282
在117个频道中
Get PRO
五月 '25
+177
在116个频道中
Get PRO
四月 '25
+241
在115个频道中
Get PRO
三月 '25
+315
在101个频道中
Get PRO
二月 '25
+385
在123个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 036
在117个频道中
Get PRO
十二月 '24
+226
在112个频道中
Get PRO
十一月 '24
+251
在95个频道中
Get PRO
十月 '24
+340
在96个频道中
Get PRO
九月 '24
+155
在72个频道中
Get PRO
八月 '24
+130
在73个频道中
Get PRO
七月 '24
+151
在84个频道中
Get PRO
六月 '24
+218
在89个频道中
Get PRO
五月 '24
+260
在98个频道中
Get PRO
四月 '24
+439
在111个频道中
Get PRO
三月 '24
+476
在86个频道中
Get PRO
二月 '24
+229
在69个频道中
Get PRO
一月 '24
+295
在72个频道中
Get PRO
十二月 '23
+285
在76个频道中
Get PRO
十一月 '23
+333
在79个频道中
Get PRO
十月 '23
+365
在62个频道中
Get PRO
九月 '23
+358
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+460
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+316
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+390
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+393
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+302
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+256
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+258
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+305
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+330
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+340
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+490
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+275
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+201
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+278
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+186
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+290
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+305
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+665
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+52
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+94
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+168
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+92
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+130
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+185
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+363
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+268
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+281
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+992
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+725
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+634
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+582
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+850
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+9 649
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 24 七月 | +11 | |||
| 23 七月 | +24 | |||
| 22 七月 | +2 | |||
| 21 七月 | +32 | |||
| 20 七月 | +5 | |||
| 19 七月 | 0 | |||
| 18 七月 | +21 | |||
| 17 七月 | 0 | |||
| 16 七月 | +19 | |||
| 15 七月 | 0 | |||
| 14 七月 | 0 | |||
| 13 七月 | +14 | |||
| 12 七月 | +32 | |||
| 11 七月 | 0 | |||
| 10 七月 | +20 | |||
| 09 七月 | +12 | |||
| 08 七月 | +11 | |||
| 07 七月 | +14 | |||
| 06 七月 | +36 | |||
| 05 七月 | +18 | |||
| 04 七月 | +5 | |||
| 03 七月 | +20 | |||
| 02 七月 | +1 | |||
| 01 七月 | +9 |
频道帖子
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
| 2 | አዲስ 👉 ይደመጥ!!
🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ
ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!!
በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf↘️↘️
https://t.me/IbnShifa/6377
⏯ ክፍል 21
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 316 |
| 3 | 🔷የአሏህ ተሟጋቾች እነማን ናቸው?
"ኢብን አልቀይም - አሏህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል :-
"ማንኛውም ወህይን (ቁርአንና ሐዲስን) በፍልስፍና እና በአቅል የሚቃወም ሁሉ የአሏህ ባላንጣ ነው። ምክንያቱም በመልእክተኛው ላይ ባወረደው ወህይ አሏህን ውሸት ነው ብሎ እየሞገተ ነው። ለባሪያው ውድቀት ፣ ድንቁርና እና እውርነት ጌታውን (በአቅሉ) መሟገቱ ብቻ በቂው ነው።
በዚህ ምክንያት ቁርአንን በአቅላቸው የሚቃረኑ አካላትን አስመልክቶ አሏህ እንደሚከተለው ነግሮናል :-
أَوَلَمْ يَرَ الْإِنسَانُ أَنَّا خَلَقْنَاهُ مِن نُّطْفَةٍ فَإِذَا هُوَ خَصِيمٌ مُّبِينٌ
"ሰውዬው እኛ ከፍትወት ጠብታ የፈጠርነው መሆናችንን አላወቀምን? ወዲያውም እርሱ (ትንሣኤን በመካድ) ግልጽ ተከራካሪ ይሆናልን? "
(ያሲን :77)
الصواعق المرسلة ١٣/٤
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة | 224 |
| 4 | *من هم خصماء الله*؟
قال ابن القيم رحمه الله:
(( إن كل من عارض الوحي بالرأي والعقل فهو من خصماء الله لأنه قد خاصم الله في الوحي الذي أنزله على رسوله واحتج على بطلانه ويكفي العبد خذلانا وجهلا وعمى أن يكون خصم ربه تبارك وتعالى ولهذا أخبر تعالى عن هؤلاء المعارضين للكتاب بعقولهم بذلك قال تعالى {أَوَلَمْ يَرَ الْأِنْسَانُ أَنَّا خَلَقْنَاهُ مِنْ نُطْفَةٍ فَإِذَا هُوَ خَصِيمٌ مُبِينٌ} [يس77] .
📚 الصواعق المرسلة (4/ 13) | 148 |
| 5 | 🔷ታማኝ ጓደኞችን አፍሩ
ሐሰን አልበስሪ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :
-
"(ዛሬ) ብዙ ታማኝ ጓደኞችን አፍሩ። ምክንያቱም ከእነርሱ መካከል አንዱ ለዘመዱና ለወዳጁ (በአሏህ ፈቃድ ፣ የቂያማ ቀን) ያማልዳልና።
ከሐዲዎች (የቂያማ ቀን) ይህንን ሲመለከቱ የሚከተለውን ይናገራሉ:-
فَمَا لَنَا مِن شَافِعِينَ وَلَا صَدِيقٍ حَمِيمٍ
"ለእኛ ከአማላጆችም ምንም የለንም፡፡ አዛኝ ወዳጂም (የለንም)፡፡"
(ሹዓራእ : 100-101)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
| 214 |
| 6 | يقول الحسن البصري رحمه اللَّه:
استَكثِروا من الأصدِقاء المؤمنين؛ فإنَّ الرَّجل مِنهم يَشفع في قريبه وصديقه،
فإذا رأىٰ الكفّار ذلك قالوا: {فَمَا لَنَا مِن شَافِعِينَ وَلَا صَدِيقٍ حَمِيمٍ} [الشعراء:١٠٠-١٠١] .
تَفسِير البَغَوي (٣٤٠/٨)📜 | 181 |
| 7 | ተጀምሯል
አዲስ ተከታታይ ኮርስ
ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6377
የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ
🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ
👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:-
🕰ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ነው
ገባ ገባ በሉ 👇👇
https://t.me/IbnShifa?livestream | 875 |
| 8 | 🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ | 197 |
| 9 | ድካ የደረሰች በገንዘብ የማትተመን ግሳፄ!!
———
ሱፍያን አስ-ሰውሪ (ረሂመሁላህ) ወደ ወንድሞች በላኩት ግሳፄ እንዲህ አሉ:-
“እራሴንም አንተንም አላህን በመፍራት እመክራለሁ!!። ካወቅከ በኋላ አላዋቂ ከመሆን እንድትጠነቀቅ፣ ዓይንህን ከፍተህ ሀቁን መመልከት ከቻልክ በኋላ እንዳትጠፋ፣ መንገዱ ግልፅ ከሆነልህ በኋላ እንዳትተወው አስጠነቅቅሃለሁ!!።
የዱኒያ ሰዎችም ዱኒያን በመፈለጋቸው፣ ለእርሷም በመጓጓታቸውና እሷንም በመሰብሰባቸው እንዳትታለል። ይህም በጣም ከባድ የሆነ አስፈሪ፣ አደገኛና በቅርበት የሚከሰት ነገር ነው።
ወደ አኼራ ከመወሰድህ በፊት አንተ ወደ አኼራ ተጓዝ፣ የጌታህን መልክተኛ ተቀበል፣ ውሳኔ ተወስኖብህ ከምትፈልገው ነገር ሳትለያይ በፊት ሽርጥህን ጠበቅ አድርግ።
በእርግጥ እራሴን በገሰፅኩበት ነገር ነው የገሰፅኩህ፣ መግጠም ከአላህ ነው የመገጠም መክፈቻው ደግሞ ዱዓ፣ ወደ አላህ መተናነስና ከወንጀል ተፀፅቶ መመለስ ነው።
ከዚያም ስራህን ከሚያበላሽብህ ነገር እንድትጠነቀቅ እመክርሃለሁ!። ስራህን የሚያበላሽብህ ነገር ለይዩልኝ (ሪያእ) መስራት ነው፣ ከይዩልኝ ብትርቅ እንኳን በነፍሲያህ በመደነቅህ ነው፣ ከወንድምህ በላይ እንደሆንክ እስኪያስመስልህ ድረስ በራስህ እንድትደነቅ ያደርግሃል። ምናልባትም በራስህ ስትደነቅ የተሻልከው የመሰለህ ሰው ከአንተ የተሻለ በስራው የገጠመና ምንዳ የሚያገኝበት ከባድ ስራ ይኖረው ይሆናል፣ ከአንተ በበለጠ መልኩ አላህ እርም ካደረገው ነገር የተሻለ ጥንቁቅ ሊሆንና በስራ ጥራትም ከአንተ የተሻለ ሊሆን ይችላል።
በራስህ ባትደነቅ እንኳ አደራ በሰዎች መወደስን ከመውደድ ተጠንቀቅ!፣ መወደስህ በስራህ እንዲያከብሩህ እንድትወድና በልባቸው ልዩ ደረጃ እንዲሰጡህ፣ አለያም በጉዳይህ እንዲቆሙልህ እንድትፈልግ ያደርግሃል። ይልቅ በስራህ የአላህን ፊት እና የመጨረሻይቱን ቀን ፈልገህ እንጂ ሌላን ፈልገህ መሆን የለበትም!።
ሞትን በብዛት በማስታወስ፣ ከዱኒያ ቸልተኛ በመሆን ለአኼራ ተነሳሽነት (ፍላጎት) ይኑርህ! ምኞትህ ረዝሞ ፍርሃትህ በማነሱና ወንጀልን በመዳፈርህ ተጠንቀቅ!፣ እውቀት እንጂ ስራ የሌላቸው የሆኑ ሰዎች በእለተ ትንሳዔ በመቆጨታቸውና በመፀፀታቸው ተመከርበት።” [ሂልየቱ'ል አውሊያእ አል-አስበሃኒ]
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 3 004 |
| 10 | 没有文字... | 1 269 |
| 11 | 🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ | 311 |
| 12 | شعبة.mp3 | 6 139 |
| 13 | ከደጋግ ቀደምቶች መንደር ለእህቶች አርኣያ የምትሆን ድንቅ ሴት!!
———
ኢብኑ'ል ጀውዚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
«ሰያር (ረሂመሁላህ) ከሪያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ማለቱን ዘገበልኝ:-
ሪያህ:- “አንዲትን እንስት ተጠቆምኩኝ እና አገባሁዋት። ሁሌም የዒሻ ሶላት ሰግዳ እንደጨረሰች ሽቶ ላይዋ ላይ ትነሰንስና፤ ራሷን ቆንጆ ሽታና መኣዛ ባለው ጭስ አጥና (ተቆነጃጅታ) ምርጥ ልብሷን ትለብስና ወደኔ በመቅረብ ... “አንዳች ፍላጎት አለህን?” ብላ ትጠይቀኛለች። መልሴ “አዎን” ከሆነ አብራኝ ትቆያለች “አይ” ከሆነም ለሶላት የሚሆናትን ልብሷን ትቀይርና እስከ ንጋት ድረስ በሶላት ታሳልፋለች።» ሪያህ እንዲህ ሲል ይጨምራል:-
"በአላህ ይሁንብኝ! በጣም ነው ያስደሰተችኝ!!" [ሲፈቱ ሰፍወህ ገፅ:116]
🔷 አንቺስ እህቴ በዒባዳሽ ምን ያህል ብርቱ ነሽ?፣ ወይስ ካገባሽ በኋላ ደርስ ትተሽ፣ ከዒባዳሽ ተዘናግተሽ፣ ለዱኒያ መንገብገብሽና ጭንቀትሽ ጨምሯል??፣ ባለ ቤትሽን ከሀራም ለመጠበቅና በአንቺ ድክመት ሰበብ ሌላ እንዳይመኝ ለባለቤትሽ ምን ያህል ትቆነጃጂያለሽ? ሀቁን ጠብቀሽ ምን ያህል ታዝናኚዋለሽ? ወይስ ካገባሽው በኋላ እራስሽን ጥለሽ የቤት እቃሽን ውበት ነው ምትጠብቂው? ሱኒይ ሰለፊይ የሆነች ሴት ባሏን ተዝረክርካ መጠበቅ በሷ ላይ ትልቅ ነውር ነው!! ፏ! ድምቅ! ንቅት! ብላ በውሎው ያጋጠመውን መጥፎ ነገር ሁሉ ምታስረሳ ነው መሆን ያለባት!!።
አስቢበት!!። ከደጋግ ቀደምቶች መንድር ይህቺን ድንቅ ሴት ከትዳር ጋር ዒባዳን በማጣጣም በዒባዳ ላይ በመበርታትና ድንቅ በሆነው የባል አያያዟ አርኣያ አድርጊያት!!። መልካም ሴት ማለት:- መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሷሊህ ብለው የጠሯትና ሷሊህ የሆኑ ወንዶች የሚደሰቱባት፣በጥሩ የሚዘክሯት ሴት ናት!! እንጂ ጓደኛ ወዳጅ ዘመድ ስላወደሰሽ ለቤትሽ ለባልሽ ካልሆንሽ ከባድ አደጋ ነው!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 2 401 |
| 14 | አዲስ 👉 ይደመጥ!!
🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ
ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!!
በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf↘️↘️
https://t.me/IbnShifa/6377
⏯ ክፍል 20
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 1 577 |
| 15 | አዲስ 👉 ይደመጥ!!
🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ
ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!!
በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf↘️↘️
https://t.me/IbnShifa/6377
⏯ ክፍል 20
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 1 464 |
| 16 | 没有文字... | 1 375 |
| 17 | የሠለፊያን_ደዕዋ_የሚጎዱ_ነገሮች!!.mp3 | 1 |
| 18 | የሠለፊያን_ደዕዋ_የሚጎዱ_ነገሮች!!.mp3 | 4 292 |
| 19 | የትም ተወለድ በሱና እደግ👌
🇸🇦JOIN OPEN🇸🇦
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከሁለቱ አንዱ የፈለጋቹትን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ | 216 |
| 20 | https://t.me/ibnbaz1212 | 1 964 |
