cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
6 227
Suscriptores
+124 horas
-327 días
-3330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መፅሐፍ ▬▬▬▬▬ በአላህ ፈቃድ በቅርብ ቀን "ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ" ➴➴➴➴➴ ==================== በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ ➴➴➴➴➴ ==================== በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ ➴➴➴➴➴ ==================== በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Mostrar todo...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ዛሬ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል أصول الستة للشيخ محمد بن عبدالوهاب ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ሸርህ ያደርጉታል الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله ዛሬ ግንቦት 22/2016 ሰኣት:- ዐሱር ሶላት ከተሰገደ ጀምሮ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Mostrar todo...
👍 4
🔷  ሸይኽ ዐ/ሐሚድ የፎቶ መስአላ ኢጅቲሀድይ ነው ብለዋልን ?       ከሳምንታት ጀምሮ የሚራገብ አንድ ቅጥፈት አለ ። ይኸውም ከሸይኽ ዐ/ሐሚድ ቪዲዮ ጋር የተያያዘ አንድ ፁሑፍም አብሮ እየተሰራጨ ነው ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ፀሐፊው የቀጠፋቸውን የተወሰኑትን ብቻ አይቼ ሌሎች ሀተታዎቹን ለራሱ እተውለታለሁ ።      ወደ ነጥቦቹ ከማምራታችን በፊት የሚራገበውን ቪዲዮ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱት : – https://drive.google.com/file/d/1ZLzI1YvFqLn3L5DjFSxicXTpAufx0-ti/view?usp=drivesdk      🔹ይህ ቪዲዮ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት እኔና ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ኢብራሂመል ሙሐይሚድ ከሚባል ከሳውዲ ከመጣ እንግዳ ጋር ወደ ሸይኽ ዐ/ከሪም ዚያራ ሄደን ነበር ። ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አምቡዬ ላይና ሊሙ ላይ በሸይኽ ዐ/ከሪም መስጂዶች ላይ ዳዕዋ ያደርጋሉ ። በተለይ አምቡዬ ላይ ሁለት ቀን ሰፋ ያለ ዳዕዋ አድርገዋል ። መጨረሻ ላይ ለጥቂት ደቂቃዎች ስለሳውዲ ዑለሞችና መሪዮች ዳዕዋ ሲያደርጉ እንግዳው በሞባይሉ ቀርፆ በራሱ ግሩፕ ላይ ለቀቀው ። አንድ ወንድም ከሱ ግሩፕ ወደራሱ ሼር አደረገው ። የተለያዩ ወንድሞች የሸይኽ ቪዲዮ ተለቆ አየን ብለው ደወሉ ። ለሸይኽ ተነገራቸው እሳቸውም አላህን ፈርቶ እንዲያጠፋው ንገሩት አሉ ተነገረው ወዲያው አጠፋው ።      አሁን የሚራገበው ቪዲዮ ታሪክ ይህ ነው ። ወደ አራጋቢውና ቸክቻኪው ስመለስ ከዚህ ቪዲዮ ጋር እንዲህ ይላል : – " የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች ! በሕሩ ተካ የሆነ ጊዜ የፎቶ/የተስዊር ጉዳይን የኢጅቲሃድ መስአላ ነው የሚል ጃሂል የሆነ ሰው ነው ብሎ ተናግሮ ነበር። ሰሞኑን ደግሞ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ በቪዲዮ ብቅ ብለው ቪዲዮው እየተዘዋወረ እያየን ነው። እንግዲህ በሕሩ ተካ ዐብዱልሐሚድንም ጃሂል ናቸው ይል ይሆን?! ወይስ ምን ሊል ነው? ደግሞ ጭፍራዎቹ አያፍሩም እኮ! የሆነ ሰው በድብቅ ቀርጷቸው ነው እንጂ እሳቸው ፈቅደው አይደለም እንዳይሉ ቪዲዮ አንሺው ከፊት ለፊታቸው ነው ያለው። ምንም አያስኬዳቸውም። ያለው አማራጭ እንደለመዱትም ነጭ ውሸት ዋሽተው ያለውንም የሌለውንም ከጉዳዩ የማይገናኘውንም አገናኝተው ማምለጥ ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸውም። እስካሁን ሰዎችን ከሱና ያስወጡበት ተብዲዕ ያደረጉበት ቃዒዳቸው እራሳቸውንም ጠልፎ መጣል እንደ ቀጠለ ነው። እነሱ ግን አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው በውሸታቸው እንደቀጠሉ ነው። በጣም የሚርመው ነገር ሰዎችን የሚተቹበትን ተብዲዕ የሚያደርጉበትን በራሳቸው ሲሆን ሌላ የማይገናኝ ምክንያት ማምጣታቸው ነው። እስቲ ለዚህም ምን አይነት ማስተባበያ እንደሚያመጡ እንጠብቃቸዋለን!! የሚናገሩትን የማይኖሩ ጉዶች የሚለውን ቃል ምንኛ ያማረ አገላለፅ አደረገው!!የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ምነኛ ለነሱ የገጠመ ስም ሆነ ? " 🔹  እዚህ ላይ ይህ ቸክቻኪ ባሕሩ ተካ የተስዊር መስኣላ ኢጅቲሀድይ ነው  ያለ ሰው ጃሂል ነው ብሎ ነበር  እስኪ አሁን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ጃሂል ናቸው ይል ይሆን ወይ ?  ይላል ።   🔹 አንደኛ – መልስ ፣ በመጀመሪያ ደረጃ የፎቶ መስኣላ ኢጅቲሀድይ ነው ያለ ሰው ጃሂል ነው ብዬ ከሆነ ያልኩበትን ማምጣት ግድ ይላል ። እሺ ደስ ይበልህ ብያለሁ እንበል ። እኔ ሸይኽ ዐ/ሐሚድን ጃሂል እንድላቸው አንተ የፎቶ መስአላ ኢጅቲሀድይ ነው ያሉበትን እስኪ አምጣ ‼! ያመጣኸው ቪዲዮ ከምትለው ጋር አንተ ከዐቅልህ ጋር እንደማትገናኘው ሁሉ አይገናኝም ። 🔹 – ሁለተኛ  ፣ እስካሁን ሰዎችን ከሱና ያስወጡበት ተብዲዕ ያደረጉበት ቃዒዳቸው እራሳቸውንም ጠልፎ መጣል እንደ ቀጠለ ነው ። ይላል ።     የትኛው ቃዒዳ ? የፎቶ መስኣላ ኢጅቲሀድይ ነው ያለ የሚለው ነው ወይስ የቱ ?  ይህ መች ነው ቃዒዳ የሆነው ? ወይስ ባሕሩ በተስዊር ወይም ቪዲዮ ምክንያት ሰዎችን ከሱና አስወጥቷል ? አው ከሆነ መልስህ ያስወጣሁበትን ፁሑፍ ወይም ድምፅ አምጣ !!!     ለማንኛውም የኢኽዋን እንባ ጠባቂዮች እየቀጠፉ ሰውን ቀጣፊ በማለት የማይኖሩትን እየጮሁ ስማቸውን ለሰው በመስጠት የተካኑ ናቸውና እንዳንተ አይነቱ ከዐቅሉ የተለያየን ሰው ቢያስቸከችኩ አይገርመንም ።    🔹 ማሳሰቢያ : –           በፎቶና ቪዲዮ መስኣላ ሰውን ከሱና አላስወጣሁም ነው ያልኩት እንጂ ሐራም ከትላልቅ ወንጀሎች እንዲሁም ወደ ሽርክ የሚያዳርስ መሆኑን አሁንም ለማረጋገጥ እወዳለሁ ። ሌላው እንደ መስአላ ከመረጃ አንፃር ለሚያየው እንጂ በማግራራት ሚንሀጅ ከሆነ ከሱና የሚያስወጣ ሊሆን እንደሚችል ሊታወቅ ይገባል ። ይህም ማለት ልክ እንደመርከዙ ሰዎች መጀመሪያ ሐራም ነው ሲል ቆይቶ በኋላ ሲንሸራተትና በዳዕዋ መስላሓ ስም የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ የሰለፍያን ዳዕዋ ሒሳብ ማወራረጃ ለማድረግ ማካበድ አያስፈልግም ይሄ ሐራም ነው ይሄ ቢዳዓ ነው አትበሉ የሚል ከሆነ ።  ሰለፎች ከ39 በላይ የፍቅህ መስአላዎችን ዐቂዳ ውስጥ አካተዋል ።     ወንድሜ ሆይ እንደ ጠዋት ፀሀይ ፍትው ያሉ ሐዲሶች የመጡበትን የፎቶና የቪዲዮ ጉዳይ ቢያንስ እንኳን የሚያጠራጥርህን ተው ወደሚለው ማስጠጋት ካቃተህ ራስህን መርምር ። https://t.me/bahruteka
Mostrar todo...
👍 9
ተጀምሯል ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድሊይ (ሀፊዘሁላህ) ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream=1598772f6802735cf7
Mostrar todo...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

👍 4
Repost from Ibn Awol
የከሸፈው ኢብን ሙነወር ሰለፊዮችን በመረጃ መጋፈጥ ያቃተው የሙመይዓዎች ቀንደኛ ጠበቃ ኢብን ሙነወር ሰለፊዮች ላይ መቅጠፍን ቀጥሎበታል።ሚያነሳቸው ነጥቦች እዚህ ግቡ ባይባሉም ዝም ሲባሉ ጃሂሎች እንዳይሸወዱ ኣንድ ኣንድ ነጥቦች ለማየት ወደድኩ። 1ርእሱ"በለተሞ መንጋ የምርቃና ስብከት ለተጠለፋቹህ" ይላል ↪️ኢሄ ሙሪዶቹን ለማስደሰት የሚጠቀመው ቃል ነው።እንጂማ ለተሞ የሚባል ቡድን ዬለም።ኣለ ካለ ሰለፊያን የተፃረሩበትን መሠረታዊ ነገሮችን ይጥቀስ።ምንም ኣይነት የተፃረሩት ነገር ከሌለ ግን ሰዎችን ያለ አግባብ ቅፅል ስም እየሰጡ ማነወር የቢደዓ ባለቤቶች አካሄድ ነው። ሌላው "የምርቃና ስብከት"ያልከው ሼኽ አብድል ሃሚድን አይደለም ወዳጆቻቸው ጣለቶቻቸውም ደዕዋቸው በቁርኣንና በሀዲስ የታጨቀ መሆኑን ያውቃሉ።ሌዬትኛውም አቋማቸው ሰዎች በቃን እስከሚሉ ድረስ መረጃ ያቀርባሉ ።ኢሄ ላንተ ምርቃና ከሆነ የመረቀንከው ኣንተ ነህ። 2ኛ"እነዚህ ሰዎች የመንሃጅ ግንዛቤያቸው የተንሻፈፈ፣...ስለሆነ የመንሃጅ ግንዛቤ ከነዚህ ሰዎች አትውሰዱ"ይላል። ↪️ለዚህ"የመንሃጅ ግንዛቤያቸው የተንሻፈፈ"ለሚለው ሙግትህ ኣንድ መረጃ እንኳን አለመጥቀስህ ለተከታዮችህ ያለህን ንቀት ያሳያል፣እንዴት ኣንድ መረጃ እንኳን አትጠቅስላቸውም?፣እነሱስ(ተከታዮቹ) እስከ መቼ ነው በዚህ አቅሉ በምቀኝነት በታወረ ሰውዬ ቅጥፈት ምትነዱት?፤ለምን መረጃ አትጠይቁትም?። ቀጠለና እንዲህ ኣለ"ይልቁንም ጊዜው የሚመች ነውና ከነ ኢብን ባዝ፣አልባኒይ.....ኪታቦችና ድምፅ ቂጂዎች ተጠቀሙ"። ↪️ጥሩ ነው ነገር ግን እኛም እንጠይቅ እስቲ።እነዚህ የጠቀስካቸው ኡለሞች ዬቱ ጋር ነው መጀመሪያ የነበራቸው ጠንካራ አቋም የቀየሩት?፤ዬቱ ጋር ነው ጀርህና ተእዲል የኢጅቲሃድ መስኣላ ነው ያሉት?፤ዬቱ ጋር ነው ከኢኽዋን ጋር ኣንድ ሁኑ ያሉት?፤ዬቱ ጋር ነው ለመስጂድ ብላቹህ አቋማቹን ቀይሩ ያሉት?፤ዬቱ ጋር ነው የቢደዓ ባለቤቶችን ማወደስ ችግር ዬለውም ያሉት፤ዬቱ ጋር ነው ከቢደዓ ባለቤቶች የሚያስጠነቅቁ ሰዎችን ቡድንተኛ ያሉት?። ከላይ በተጠቀሱት ጉዳዮች የሰለፎች አቋም ምን ነበር?፤ሰለፎቻችን እኮ አይደለም ከቢደዓ ባለቤቶች ሊተባበሩ የቢደዓ ባለቤቶችን ሲያዩ መንገድ ይቀይሩ ነበር፣ከነሱ ኣንድትን የቁርኣን አንቀፅ እንኳን ላለመስማት ጆሮዎቻቸውን ይይዙ ነበር፣ሙብተዲዕን ያወደሰ አካል እስልምናን በማፍረስ ላይ ተባብሮዋል ይሉ ነበር...አረ ስንቱ ይጠቀሳል፣ታዲያ ለተከታዮች ዬትኛውን የሰለፎች አካሄድ እንዲያዩ ነው ምትመክረው?። ሌላው ኡለሞችን ስትጠቅስ ምነው እነ ሼኽ ረቢዕን፣ሼኽ ኡበይድን፣ሼኽ ሙሀመድ ብን ሃዲን....ረሳሃቸው?፤ወይስ ከነሱም እያስጠነቀክ ነው?፤እውነታው ግን የነሱ ኪታቦችና ደርሶች የናንተን ቁስል ስለሚነካኩ ነው። 3ኛ"ደእዋቹህ አካባቢያቹህን ተጨባጭ ያገናዘበ ይሁን....። ↪️ኣዎ ልክ ነህ ደእዋዉ አካባቢውን ያማከለ መምሰል ኣለበት፣አካባቢው ላይ ሺርክ ካለ ስለ ሺርክ ይወራል፣ሙመይዓ ካለ ስለሙመይዓ ይወራል፣አረ ሙመይኣዎች አካባቢው ላይ ባይኖሩም ይወራል።ኣንተም የፈለከው ስለ ሙመይኣዎች አታውሩ ለማለት ነው።ሲጀመር ሙመይዓዎች የሌሉበትን አካባቢ መጥቀስ ከባድ ነው፤ዬሉም እንኳን ቢባል ሰዎች ፊትናቸውን ቀድመው እንዲያቁና እንዲጠነቀቁ ቀድሞ ማስጠንቀቁ ተገቢ ነው፤ኢሄ ሚያሳየው በመንሃጅ ላይ ያለህ አቋም ምን ያህል እንደወረደ ነው።ነቢዩ صلى الله عليه وسلم ከደጃል ያስጠነቀቁት እኮ ደጃል ገና ሳይመጣ ነው፣ከኸዋሪጆችም ያን ሁሉ ያስጠነቀቁት እነሱ ገና ሳይመጡ ነበር። "ከሁሉም አትላተሙ"ላልከው ደሞ ↪️ሀቅ የያዘ ሰው ከባጢል ጋር መላተሙ ማይቀር ጉዳይ ነው፤ኢሄ የአላህ ሱና ነው።የአላህ መልእክተኛም"ከኔ ኡማ ኣንዲት ቡድን ኣለች እስከ ቂያማ ድረስ ሀቅ ላይ ከመሆን አትወገድም፣የተዋትና ያዋረዳት አይጎዳትም"ብለዋል። ኣንተ የፈለከው ግን መንሃጅ ብታቁም አትስሩበት ነው፣ልክ እንደእኛ አውቀናል በሉ ግን አትስሩበት፣ዝም ብላቹህ ሰለፊዮችን አዛ አድርጉ ነው ለማለት የፈለከው። "እነሱን ተከትላቹህ ደዕዋቹህ ቢሰናከል ብዙ ርቀት ወደ ኋለ ይመልሳቹሃል"ላልከው ↪️የሰለፊያ ደእዋ ካማረባት ቦሃለ ወደ ኋለ ለመመለስ የሞከረው ማነው?፤እንደዛ የመርከዙ ሰዎች እያልክ እየሰደብክ ጆሮዎቻችንን ካደኖቀርክ ቦሃላ መልሰህ ጠበቃ የሆንከው ኣንተ አይደለህም እንዴ?፤እነዚን ሰዎች ሲቀበሉም ሲሰጡም አናምናቸውም ካልክ ቦሃላ ጓደኛህ ከነዚህ ሰዎች ጋር ኣንድ ከምሆን አሞራ ይብላኝ ካለ ቦሃላ መልሶ እኛ ልጅ ነን እነሱ በእድሜ የበሰሉ ናቸው ብሎ ወደ ኋላ የሸሸው ማነው?።ችግሩ ሙሪዶችህ ኢሄንን እንኳን አያስታውሱህም። 4ኛ"ከለተሞ ጭፍራዎች ጋር መጓዝ መስጊዶቻቹሁን ያሳጣቹሃል" ↪️እንዲህ ነው መውረድ፣እንዲህ ነው መቅለጥ።እኛ አስካሁን ምናቀው ከነ ኤገሌ ጋር አቲሂዱ ቢደዓ ውስጥ ትወድቃላቹህ፣ከነ ኤገሌ ጋር አቲሂዱ ሽርክ ውስጥ ትወድቃላቹህ ነበር።ተመልከት ኢሄ የኢኽዋን አህያ ምን እንደሚል።በተዘዋዋሪ እኮ መስጊድ እንድታገኙ ከኢኽዋንና ከሱፊያ ጋር ኣንድ ሁኑ፣ለመጅሊስ እውቅና ስጡ እያለ ነው።እንጊዲህ እስካሁን ሰለፊዮች የራሰቸው መስጊድ እንዳይኖራቸው ሲደረግ የነበረው በእንደዚህ አይነት ሴራ ነው።ሰለፊዮች ከነዚህ ሰዎች ከተለያዩ ቦሃላ ግን በየ ቦታው የራሳቸውን መስጊድ ሰርተዋል። ቀጠለና"ከማህበረሰብ ጋር ያጋጫቹሃል"ይላል ↪️አዎ ወንድሜ ያ ማህበረሰብ ችግር ካለበት ችግሩ ሲነገረው መከፋቱ ማይቀር ነው።ያ ማህበረሰብ ግን ችግር ከሌለበትና ሀቅን ከተቀበለ እንደ ሰለፊዮች ሚወደው ዬለም።ለዚህ ምስክርነት ከፈለክ ኣንተ ጠበቃ የሆንከላቸውን የመርከዙን ሰዎች በየ ቦታው ምን እንደሚያደርጉና ማህበረሰቡ የሰለፊያ ኡስታዞችን እንዴት እንደሚወድ ጠይቃቸው።እነ አህመድ ኣደም ኩተሬ አካባቢ ላይ በሰለፊዮቸ ላይ ሚሰሩትን ደባ እነ ማህበረሰቡ ምን እንደሚያደርግ ደውለህ አረጋግጥ። 5ኛ"የአካባቢያቹሁን መስለሃ ራሳቹህ ወስኑ።በሩቅ ያለ ሰው ያላቹሁበትን ተጨባጭ ላያቅ ይችላል"ይላል ↪️ከዚህ በፊት የኛ ኡለሞች እያሉት የነበረው እኮ ኢሄን ነበር፣እናንተ ናቹህ ስለ ኢብን መስኡዶችም ስለ ሼኽ አብድልሃሚድም ምንም ማያቀውን ባሙሳን አምጥታቹህ ከነበራቹሁበት ጠንካራ አቋም አንሸራቶ ለዚህ ያበቃቹህ።ሌሎችንም አምጥታቹህ ስታጨማልቁ ነበር።እናም በዚህ ምክርህ እራስህ ብትሰራበት ኖሮ ለሙመይዓዎች ጠበቃ አትሆንም ነበር። ቀጠለና"እነዚህን ሰዎች አታማክሩ ላራሳቸውም አይሆኑም"ይላል ↪️ ሲጀመር አማክረን ያለህ ኣንድም ሰው ዬለም።እየተባልክ ያለው ለሙብተዲዕ ጠበቃ አትሁን፣ወደነበርክበት አቋም ተመለስ ነው። ↪️"ለረሠሳቸውም አልሆኑም"ያልከው ግልፅ ውሸት ነው፣ኡለሞቻችን ደእዋውን እየመሩት ያለው መጅሊስን ወይም ሂዝቢዮችን አማክረው አይደለም። ቀጥሎ የጠቀሳቸው ተራ ክሶችና አሉባልታ ናቸው።የሙሪዶቹን ልብ ከማሞቅ ያለፈ ነገር ዬለውም።ኣንድም የጠቀሰው መረጃ ዬለም።በሱ ጊዜዬን አላጠፋም። ስድስተኛው ክስም መሠረተ ቢስና እራሱ እንኳን ከዚህ በፊት ከፃፈው የሚፃረር ነው።ኢዚሁ ቻናሌ ላይ ከላይ ኢብን ሙነወር የድሮ አቋሙ የሚል ፁሁፍ ኣለ አንብቡት። ሌላው በአህሉል ቢደዓ ላይ መማርና ከአህሉል ቢደዓ አብሮ መስራት የሚሉትን ነጥቦች ለመደበላለቅ ሞክሮዋል።ኢሄ እንደዚህ ኣይነቱ አካሄድ ቡዙ ግዜ ርእስ ለመመስቀየር የሚያደርገው ጥረት ነው።እስካሁን ኡለሞቻችን ማንንም በአህሉል ቢደዓ ነው የተማረው ብለው ከሱና አላስወጡም።እሱ ግን አሁንም እየከሰሰን ነውt.me/ibnawolllll t.me/ibnawolllll
Mostrar todo...
👍 5👎 2
🔹 የሙነወር ልጅ በለተሞ ቅፅል ከዑለሞች እያስጠነቀቀ እኔን ስሙ ይላል ። አሳፋሪ የሆኑ ልቅምቅሞሽ ሐሳቦችን እየደረደረ ምክሬን ስሙ ዑለሞችን እንዳትሰሙ እያለ ነው ። ሌላ ጊዜ በመጠኑም ቢሆን በአሽሙር ነበር ለሌሎች ያለውን ንቀት የሚገልፀው በዚህ ፁሑፉ ግን ዑለሞች የሚንሀጅ ግንዛቤ እንደሌላቸውና እሱ ብቻ የሰለፎችን ሚንሀጅ የተገዘበ መሆኑን በግልፅ ያስቀምጣል ።‼ ዑለሞችን ትቶ ጃሄል እኔን ተከተሉ የሚልበት ጊዜ ከቂያማ ምልክቶች አንዱ ነው ። አላህ ካለ ከዚህ በኋላ ሰለፍያን በሰለፍይነት ስም ለመናድ ታጥቆ የተነሳውን የምነወር ልጅ ማንነት በድምፅና በፁሑፍ በተከታታይ የምናቀርብ ይሆናል ። ይህ የሚሆነው ግን ለዐቅል ባልተቤቶች ነው ። የወንድማችን ኢልያስ አወል ፁሑፍ ጥሩ ማሳያ ነው አላህ ይቀበለው ። https://t.me/bahruteka
Mostrar todo...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
📢 ሰበር ዜና ዛሬ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ዛሬ እለተ እሁድ ግንቦት 18/2016 ከአሱር ጀምሮ ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡ ታላላቅ እንግዶች የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! እንግዶች:- الشيخ محمد بن زيد المدخلي ود. مناحي بن ظافر الدوسري የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) እና ዶ/ር መናሂይ ቢን ዛፍር አድ-ዱወይሲሪ (ሀፊዘሁላህ) ናቸው። ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Mostrar todo...
👍 3👎 1
አዲስ ይደመጥ!!
በሙነወር ልጅ ላይ የተሰጠ ምላሽና ምክር
🔸 ከድሮ ጀምሮ ሸይኽ ረቢዕ ዘንድ ሆነን ከታዘብነው ነገር የሠለፊያን ደዕዋ የሚጎዳውና ጀመዓን የሚበታትነው ለእራስ መበቀል ውስጥ ሲገባ ነው… 🔹የሚመከር ከሆነ በቅን ልባቸው ሱጁድ ላይ ሆኖም ለእራሱ ወደ ቀናው መንገድ አላህ እንዲመልሰውና እንዲያመላክተው ዱዓ እንዲያደርግ መክረውታል!! 🔸 ስለ መንሀጅ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው የሱንና መሻይኾች ሳይሆኑ እራሱ የሙነወር ልጅ እንደሆነ በመንገር ገና ከኡሱል አስ-ሰላሳ ጀምሮ መማር እንደሚገባው ተናግረዋል!! 🔸የልዩነቱ መንስዔ የሆነውን ዋናውን ነጥብ ተናገር "ኢብኑ መስዑዶችን ሙብተዲዕ ለምን አትሉም እያሉ ያስገድዱናል …" ስትል ከርመህ አሁን ከራስህ ለመከላከል እዚህ ግባ የማይባል ትርካምርኪ ነገሮችን በመፃፍና የሙመይዓን ቃዒዳዎች ለቃቅመህ እያመጣህ በማሰራጨት ተጠምደሃል… 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በ online የተሰጠ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Mostrar todo...
በሙነወር_ልጅ_ላይ_የተሰጠ_ምላሽና_ምክር.mp35.43 MB
👍 8
ሸይኻችን በስልክ ስለ ኒካህ ፣ ስለ ውክልና ስለ ቀለበት እና ለሚስት እናት አባት ስጦታ መስጠት ከትዳር በፊት እስከምን ድረስ ነው ማየት የሚችህለው ፣ እና ወንድ ልጅ ቀለበት ማድረግ .... በስልክ ፈትዋ እየሰጡ ነው
Mostrar todo...
🔹 ሸይኽ ዐ/ሐሚድ መጅሊስ ገብቷል ተብሎ ለሚናፈሰው ውዥንብር ከራሳቸው የተሰጠ ምላሽ ። https://t.me/abdulham/2281
Mostrar todo...
ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድና መጅሊስ.mp31.63 MB
👍 9