ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
📈 تحلیل کانال تلگرام ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
کانال ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን (@abumuseab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 323 مشترک است و جایگاه 8 030 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 051 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 323 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 23 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 379 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 12.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.02% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 1 447 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 681 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 24 اکتبر | +18 | |||
| 23 اکتبر | +1 | |||
| 22 اکتبر | +47 | |||
| 21 اکتبر | +5 | |||
| 20 اکتبر | +19 | |||
| 19 اکتبر | +12 | |||
| 18 اکتبر | 0 | |||
| 17 اکتبر | +11 | |||
| 16 اکتبر | +25 | |||
| 15 اکتبر | +1 | |||
| 14 اکتبر | +6 | |||
| 13 اکتبر | +22 | |||
| 12 اکتبر | +11 | |||
| 11 اکتبر | +18 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | +10 | |||
| 08 اکتبر | +51 | |||
| 07 اکتبر | +6 | |||
| 06 اکتبر | +5 | |||
| 05 اکتبر | +23 | |||
| 04 اکتبر | +1 | |||
| 03 اکتبر | +9 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | +16 |
| 2 | ውድ ወንድሜ ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ለሰለፊዮች የምታደርገውን ጥረት አላህ ይቀበልህ ።
በየሄድክበት ሁሉ የአላህ እገዛ የአላህ ጥበቃ አይለይህ!!!
@Abumuseab | 578 |
| 3 | 📢 ወሳኝ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ بعنوان فضائل الصحابة ومحبتهم
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
📍ርዕስ፦➘➷
↪️ «ስለ ሶሀቦች ክብራቸዉን ስለማወቅ!» በሚል ርዕስ የተደረገ ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ የሆነ ኹጥባ!
🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله محمد سلمان السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን አላህ ይጠብቀውና
🕌በመርከዝ ዳሩ አሱና መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📱👇👇👇👇
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444 | 422 |
| 4 | 🔊 ❨3❩የጁሙዓ ኹጥባ
ርዕስ፦“ የሺርክ አደገኝነት”
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
🗓 ጁማዱል ኡላ (12/5/1448)
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk | 451 |
| 5 | 📌 የጁሙዓ ኹጥባ
ርዕስ ፦
የቁርአን ስልት ወደ ተውሒድ በመጣራት !
{ክፍል 02}
🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ)
📆 التاريخ الهجري: جمادى الأولى 5/ 1448 هـ
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen | 443 |
| 6 | ♦️| ወሳኝ የጁሙዐ ኹጥባ !
« ሙቶ በመቀስቀስ ማመን » !
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ - ሐፊዞሁ'ሏህ -
🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ
🗓 ጥቅምት / 𝟏𝟑 / 𝟐𝟎𝟏𝟗
|| የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha | 351 |
| 7 | «الغرور وحب الظهور؛ يقصم الظهور ويقسمها». | 406 |
| 8 | ይህችን ዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ባረከላሁ ፊኩም
https://youtube.com/@soje48?si=4xMAAZtBPcbBXLzR | 565 |
| 9 | ሙሓደራ 002
------------
ርዕስ :- ተውሒድ
ክፍል :- ሁለት
▪️ተውሒድ ነብያት በነብይነታቸው መጀመሪያም በህይወታቸው መጨረሻ ይህችን ዓለም በሞት ሊለዩዋት ሲሉም አደራ ያሉበት የሆነ ነገር ነው !!
🎤 ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ
በሀላባ ቁሊቶ በጮሮቆ ከኤርከቶ ሱቅ ወደ ብላቴ ትንሽ ገባ ብሎ ባለው መስጂድና መድረሳ የተደረገ ሙሓደራ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
ቴሌግራም:-
https://t.me/Abumuseab
ዩቱብ:-
https://youtu.be/7gLmz0J-HDc?si=nmpVI03h2mRhvXWc | 900 |
| 10 | https://youtu.be/7gLmz0J-HDc?si=nmpVI03h2mRhvXWc | 537 |
| 11 | بدون متن... | 531 |
| 12 | 👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል !
ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ።
ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች ነጥብ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የህይወት ፋናቸው መከተል ማለት ነው ። ምክንያቱም ሰለፎች ( ቀደምት የዲን ሊቃውንቶች) በሁሉም የህይወት ዘርፍ ኢስላምን ኖረው አሳይተዋልና ነው ።
ከላይ እንዳየነው ፋናቸውን ተከትለን ሁሉንም መተግበር ካቃተን በራሳችን እያዘንን ነፍሳችንን በማጉደል እየወቀስን የቻልነውን እየተገበርን መከተል ግድ ይለናል ። ከዚህ በተቃራኒ አብዛኛውን ፈለጋቸውን ትተን በነዘሪያት ላይ ብቻ እያተኮርን የእነርሱን ፈለግ ነው የምከተለው የምንል ከሆነ ሰለፍይነታችን ከመጠሪያነት አያልፍም ። ከዚህ የባሰው ደግሞ ሰለፍያን ለመነገጃነት ብለን ከሆነ የያዝነው ፍላጎታችን ያልተሳካ ቀን እንደ ሸሚዝ አውጥተን ጥለነው በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ያጠራቀምነውን የሰዎችን ድክመት እየዘረዘርን ሰለፍያን እያጠለሸን ሒዝቢያን የሰለፍያ ቅብ ቀብተን ይህ ነው ሰለፍያ ማለት እንጀምራለን ። ከዚህም በላይ ከእነርሱ ስናስጠነቀቅ የነበርነውን ይቅርታ ጠይቀን ሐቅ ላይ ያሉት እነርሱ ናቸው ማለት ዚክራችንን እናደርጋለን ። ይህ ግን በሒዝቢዮች ሱቅ ላይ በሰለፍያ ከሰርንበት ያልነውን የንግድ ሸቀጥ መሸጫ መደብር ለመክፈት እንጂ ሐቅን እዛ ስላገኘነው አይደለም ። የሚያሳዝነው ግን እዛም የምንከፍተው የሰልባጅ ሱቅ ሰልባጁን የቃረደ ከማድረግ ያለፈ ጥቅም አለማስገኘቱ ነው ።
ሰለፍያ ውስጥ የትኛውንም አላማ ይዘን እንግባ አላህ ውስጣችንን ያውቃልና ውጤታማ የምንሆነው ከምንም ፀድተን የአላህን ዲን ለመርዳት ከሆነ ብቻ ነው ። ሰለፍያ የአላህ ዲን ስለሆነ እንክርዳዱን ከፍሬው ለይቶ በማፅዳት ለአላህ የሆነው ብቻ እንዲቀር ያደርጋል ።
ሌላው በሰለፍይነታቸው ለማይደራደሩ ወንድሞች ለማስታወስ የምወደው በመካከላችን ሊከሰቱ የሚችሉ አለመግባባቶች በልካቸው መያዝ ያለባቸው መሆኑን ነው ። አው ሰለፍዮች ፍፁም አይደሉም ! አለመግባባት ሊኖር ይችላል ። በፀባይ አለመግባባት ፣ በባህርይ አለመግባባት ፣ ነገሮችን በመመጠን አለመግባባት ፣ የተለያዩ እይታዎችን (ኢጅቲሃዶችን) ሊያስተናግዱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ በሚኖርብን የእውቀት ክፍተት ምክንያት የሚፈጠር አለመግባባት ፣ መስላሐና መፍሰዳን በማመዛዘን ላይ የሚከሰት አለመግባባትና የመሳሰሉ አለመግባባቶች ሊኖሩ ይችላሉ ። ከዚህም አልፎ አንዳችን በሌላው ላይ ድንበር የማለፍ ክፍተትም ሊከሰት ይችላል ። ታዲያ እዚህ ጋር ሰለፍዮች ሊያውቁት የሚገባው ነጥብ በመካከላቸው ያለው ትልቁ ገመድ እንዳይበጠስ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ነው ። ምክንያቱም ሰለፍዮችን አንድ የሚያደርጋቸውና የሚያስተሳስራቸው ትልቁ ገመድ የሰለፍይነት ገመድ ነው ።
ከየትኛውም በላይ ትልቁን ድርሻ ሊይዝ የሚገባው ይኼኛው ክፍል ነው ። የትኞቹንም አለመግባባቶች ሊያቀላቸው የሚችለው ለዚህኛው ትስስር የምንሰጠው ቦታ ነው ። ምክንያቱም የመውደዳችንም ሆነ የመጥላታችን መንስኤ መሆን ያለበት ለአላህ ዲን ብለን ስለሆነ ። አንድን ሰለፍይ ወንድማችን በክብራችን መነካት ወይም በጥቅማችን መነካት ወይም በባህርይ አለመግባባት ምክንያት የመጣው ጥላቻችን ትልቁን ለአላህ ብለን መውደድ ያለብንን ውዴታ የሚያጠፋብን ከሆነ ከአላህ ጋር የሚኖረን ግንኙነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይከተዋል ። እንደሚታወቀው ጠንካራው የኢማን ገመድ ለአላህ ብሎ መውደድና ለአላህ ብሎ መጥላት ነውና ! አንድን ሰለፍይ ወንድም ቅድም ከተዘረዘሩት አለመግባባቶች ውስጥ በአንዱ በተፈጠረ አለመግባባት ከሱ ጋር ያስተሳሰረንን ዋናውን ገመድ እንዲበጠስ ካደረገብን አደጋ ውስጥ ነው ማለት ነው ያለነው ።
ስለዚህ በተለይ አሁን ባለንበት ሁሉም ሰለፍያና ሰለፍዮችን ለማዳከምና ለመበታተን እየሰሩ ባሉበት ሁኔታ ወደራሳችን ተመልሰን ክፍተታችንን በመዝጋትና አንዱ የሌላውን ድጅመት በመሸፈን በሰለፍይነታቸው በማይደራደሩ ወንድሟሟቾች መካከል ያለውን ክፍተት በማጥፋት ካልተቻለም በማጥበብ አንድነታችንን ማጠናከርና ውድቀታችንን ለሚመኙ በብርታታችን በቁጭት እንዲሞቱ ማድረግ ይኖርብናል ። ከዚህ ጎን ለጎን ሰርጎ ገቦችንና በሰለፍያ ለመነገድ የሚታትሩ ኪሳራን ሀብታቸው ያደረጉ አካላትን መጠንቀቅም መርሳት የለብንም እላለሁ ።
አላህ ሰለፍዮችን አንድ ያድርግልን ውድቀታቸውን የሚመኙትን ሂዳያ ይስጥልን ።
http://t.me/bahruteka | 232 |
| 13 | ሱና ሰላትን መዲና ነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መስጂድ ከመስገድ እራስህ ቤት መስገድህ ይበልጣል :-
ዘይድ ኢብን ሳቢት እንደተረኩትም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «የሰው ልጅ በቤቱ የሚሰግደው ሰላት በዚህ በእኔ መስጂድ ውስጥ ከሚሰግደው ሰላት ይበልጣል፤ ግዴታ ሰላት ብቻ ሲቀር።» (አቡ ዳውድ ዘግበውታል) | 600 |
| 14 | አልተገኘም 🛑
قال ابن القيم -رحمه الله-:
"إذا رأيتَ المرء يُكثر من قول اللهم إني أسألك الفردوس الأعلى من الجنة، فاعلم أَنَّ الله قد كتبها له".
አንድን ሰው አላህ ሆይ እኔ ፊርደውስን እጠይቅሃለሁ ማለትን ስያበዛ ካየሀው አላህ ለሱ ፊርደውስን እንደፃፈለት እወቅ !!
🛑 ይህንን ንግግር ኢብነል ቀይም አለው ይባላል ነገር ግን ከኢብነል ቀይም ንግግር አልተገኘም በኩቱቦቹም መሃል ዬለም !!!
✍ አቡ ሙስዐብ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab | 616 |
| 15 | ልዩ
የኮርስ ፕሮግራም
👉ኮርስ የሚሰጠው የኪታብ ↩️
📝የታላቁ ሸይኽ ሁሴን አስልጢ
[ሀፊዘሁሏህ}
📚الدكتورالشيخ حسين السلطي
📚አተመሱክ ቢል ኪታቢ ወሱና ነጃቱን
التمسك بالكتاب والسنةبفهم السلف
➖ደርሱን የሚሰጠው ማነው ካላችሁን
🪑 በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን
[ሀፊዘሁሏህ]
ኮርሱ የሚሰጥበት ቀን
ሀሙስ፦ከመግሪብ እስከ ኢሻ
አርብ፦ከሱቢ ሰላት ቡሀላ
🔰ሲሆን በአይነቱ ለየት ያለ ቆይታ ያለበት በደርሱ ተጠቃማ ይሁኑ እንዳትረሱ ለሌሎችም አስታውሱ
🕒ደርስ የሚሰጥበት ሰአት ከመግሪብ ሶላት ቦኋላ
🗓ጥቅምት ቀን/12/02/2019/ሀሙስ እና ጁሙአ
አድራሻ፦ኮራ ቆሬ
ላይቭ ለመከታተል
https://t.me/bilalibnurebahmedresa | 509 |
| 16 | .السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአይነቱ ለየት ያለና ደማቅ ፕሮግራም
➡️ ዛሬ ማታ ማለትም ጥቅምት 12/2019 E.C
🕰ማታ ከ 3:20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ በሂጅራ የሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም
ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል።
🪑 የዛሬ ተጋባዥ እንግዶቻችን
1"ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ነጅሙዲን ሀፊዘሁሏህ
2"ኡስታዝ አቡ ኡወይስ ሙባረክ ናሲር ሀፊዘሁሏህ
3"ኡስታዝ አቡል አባስ ፈጅሩዲን ኸዲር ሀፊዘሁሏህ
4"ኡስታዝ አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ
♦️ ሙሐደራው የሚደረግበት አድራሻ የሚከተለው ሊንክ ሲሆን 𝕛𝕠𝕚𝕟 ብለው ይጠብቁን !!!
https://t.me/hijra_masjid
https://t.me/hijra_masjid | 379 |
| 17 | 📢🔊ሰበር አኽባር በከረም በር‼️
➧በጉጉት የምንጠብቀው ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን፣
♻️እነሆ ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ተከታታይና ሳምነታውይ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ደማቅ ምሽታችን ዕንደቀጠለ ነው ሸሪዓውይ እውቀቶችን ለመሸመት ካሉቧልታ ከዛዛታ በመራቅ ኑ ዲናችነን በማስረጃ እንቅሰም እንወቅ እንማር
↪️የሀራና አካባቢዋ ሱና ወዳድ ወጣቶችና አባቶች በተባለው ቦታና ሰአት ወቅት በጊዜ በመገኘት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል
➨ዳዕዋው የሚካሄድበት ቦታ
🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ
👈اعرف الحق تعرف أهله واعرف الباطل تعرف أهله
👉ሀቅን እወቅ የሀቅ ባልተቤቶችን ታውቃለህ ባጢልን ዕወቅ የባጢል ባልተቤቶችን ታውቃለህ፣
🗓ጥቅምት ቀን/12/2/2019/ሁሌም ሀሙስ ለወንዶች ቢኢዝኒላህ ደማቅ ምሽት ኢንሻ አላህ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ይኖረናል አለን
فالدال على الخير كفاعله⤵️⤵️
https://t.me/hussenhas | 819 |
| 18 | የአላህ ብቻዬን በምሆንበት ቀን አብረሀኝ ሁን!!! | 802 |
| 19 | 🏠 ቤቱን በመንካት
🏷ምርጥ ምርጥ ዳእዋዎች📜
🏷የምታገኙበትን የሰለፊይ ቻነል ያግኙ👇
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕ ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ╲
╱╱ ┏┳ ╭╮┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃┗┻┛ ▕▔
👆CLICK 👆 | 421 |
| 20 | ሙሓደራ 001
------------
ርዕስ :- ተውሒድ
ክፍል :- አንድ
▪️ተውሒድ ነብያት በነብይነታቸው መጀመሪያም በህይወታቸው መጨረሻ ይህችን ዓለም በሞት ሊለዩዋት ሲሉም አደራ ያሉበት የሆነ ነገር ነው !!
🎤 ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ
በሀላባ ቁሊቶ በጮሮቆ ከኤርከቶ ሱቅ ወደ ብላቴ ትንሽ ገባ ብሎ ባለው መስጂድና መድረሳ የተደረገ ሙሓደራ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab | 1 385 |
