ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

前往频道在 Telegram

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

显示更多

📈 Telegram 频道 ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን 的分析概览

频道 ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን (@abumuseab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 323 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 030,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 051 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 323 名订阅者。

根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 379,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.02% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 447 次浏览,首日通常累积 681 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab”

凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 323
订阅者
无数据24 小时
+697 天
+37930 天
帖子存档
Repost from N/a
─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────

ውድ ወንድሜ ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ለሰለፊዮች የምታደርገውን ጥረት አላህ ይቀበልህ ። በየሄድክበት ሁሉ የአላህ እገዛ የአላህ ጥበቃ አይለይህ!!! @Abumuseab

📢 ወሳኝ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!      √√√√√√√√√√ 👌 ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ بعنوان فضائل الصحابة ومحبتهم ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 📍ርዕስ፦➘➷ ↪️ «ስለ ሶሀቦች ክብራቸዉን ስለማወቅ!» በሚል ርዕስ የተደረገ ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ የሆነ ኹጥባ! 🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله محمد سلمان السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን አላህ ይጠብቀውና 🕌በመርከዝ ዳሩ አሱና መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱👇👇👇👇 t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444

🔊 ❨3❩የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ፦“ የሺርክ አደገኝነት” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ጁማዱል ኡላ (12/5/1448) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

📌 የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ ፦  የቁርአን ስልት ወደ ተውሒድ በመጣራት ! {ክፍል 02} 🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 📆 التاريخ الهجري: جمادى الأولى 5/ 1448 هـ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

♦️| ወሳኝ የጁሙዐ ኹጥባ ! « ሙቶ በመቀስቀስ ማመን » ! 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ    - ሐፊዞሁ'ሏህ - 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🗓 ጥቅምት / 𝟏𝟑 / 𝟐𝟎𝟏𝟗                                   || የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

«الغرور وحب الظهور؛ يقصم الظهور ويقسمها».

ይህችን ዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ባረከላሁ ፊኩም https://youtube.com/@soje48?si=4xMAAZtBPcbBXLzR

ሙሓደራ 002 ------------ ርዕስ :- ተውሒድ ክፍል :- ሁለት ▪️ተውሒድ ነብያት በነብይነታቸው መጀመሪያም በህይወታቸው መጨረሻ ይህችን ዓለም በሞት ሊለዩዋት ሲሉም አደራ ያሉበት የሆነ ነገር ነው !! 🎤 ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ በሀላባ ቁሊቶ በጮሮቆ ከኤርከቶ ሱቅ ወደ ብላቴ ትንሽ ገባ ብሎ ባለው መስጂድና መድረሳ የተደረገ ሙሓደራ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! ቴሌግራም:- https://t.me/Abumuseab ዩቱብ:- https://youtu.be/7gLmz0J-HDc?si=nmpVI03h2mRhvXWc

👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል ! ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ። ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች ነጥብ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የህይወት ፋናቸው መከተል ማለት ነው ። ምክንያቱም ሰለፎች ( ቀደምት የዲን ሊቃውንቶች) በሁሉም የህይወት ዘርፍ ኢስላምን ኖረው አሳይተዋልና ነው ። ከላይ እንዳየነው ፋናቸውን ተከትለን ሁሉንም መተግበር ካቃተን በራሳችን እያዘንን ነፍሳችንን በማጉደል እየወቀስን የቻልነውን እየተገበርን መከተል ግድ ይለናል ። ከዚህ በተቃራኒ አብዛኛውን ፈለጋቸውን ትተን በነዘሪያት ላይ ብቻ እያተኮርን የእነርሱን ፈለግ ነው የምከተለው የምንል ከሆነ ሰለፍይነታችን ከመጠሪያነት አያልፍም ። ከዚህ የባሰው ደግሞ ሰለፍያን ለመነገጃነት ብለን ከሆነ የያዝነው ፍላጎታችን ያልተሳካ ቀን እንደ ሸሚዝ አውጥተን ጥለነው በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ያጠራቀምነውን የሰዎችን ድክመት እየዘረዘርን ሰለፍያን እያጠለሸን ሒዝቢያን የሰለፍያ ቅብ ቀብተን ይህ ነው ሰለፍያ ማለት እንጀምራለን ። ከዚህም በላይ ከእነርሱ ስናስጠነቀቅ የነበርነውን ይቅርታ ጠይቀን ሐቅ ላይ ያሉት እነርሱ ናቸው ማለት ዚክራችንን እናደርጋለን ። ይህ ግን በሒዝቢዮች ሱቅ ላይ በሰለፍያ ከሰርንበት ያልነውን የንግድ ሸቀጥ መሸጫ መደብር ለመክፈት እንጂ ሐቅን እዛ ስላገኘነው አይደለም ። የሚያሳዝነው ግን እዛም የምንከፍተው የሰልባጅ ሱቅ ሰልባጁን የቃረደ ከማድረግ ያለፈ ጥቅም አለማስገኘቱ ነው ። ሰለፍያ ውስጥ የትኛውንም አላማ ይዘን እንግባ አላህ ውስጣችንን ያውቃልና ውጤታማ የምንሆነው ከምንም ፀድተን የአላህን ዲን ለመርዳት ከሆነ ብቻ ነው ። ሰለፍያ የአላህ ዲን ስለሆነ እንክርዳዱን ከፍሬው ለይቶ በማፅዳት ለአላህ የሆነው ብቻ እንዲቀር ያደርጋል ። ሌላው በሰለፍይነታቸው ለማይደራደሩ ወንድሞች ለማስታወስ የምወደው በመካከላችን ሊከሰቱ የሚችሉ አለመግባባቶች በልካቸው መያዝ ያለባቸው መሆኑን ነው ። አው ሰለፍዮች ፍፁም አይደሉም ! አለመግባባት ሊኖር ይችላል ። በፀባይ አለመግባባት ፣ በባህርይ አለመግባባት ፣ ነገሮችን በመመጠን አለመግባባት ፣ የተለያዩ እይታዎችን (ኢጅቲሃዶችን) ሊያስተናግዱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ በሚኖርብን የእውቀት ክፍተት ምክንያት የሚፈጠር አለመግባባት ፣ መስላሐና መፍሰዳን በማመዛዘን ላይ የሚከሰት አለመግባባትና የመሳሰሉ አለመግባባቶች ሊኖሩ ይችላሉ ። ከዚህም አልፎ አንዳችን በሌላው ላይ ድንበር የማለፍ ክፍተትም ሊከሰት ይችላል ። ታዲያ እዚህ ጋር ሰለፍዮች ሊያውቁት የሚገባው ነጥብ በመካከላቸው ያለው ትልቁ ገመድ እንዳይበጠስ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ነው ። ምክንያቱም ሰለፍዮችን አንድ የሚያደርጋቸውና የሚያስተሳስራቸው ትልቁ ገመድ የሰለፍይነት ገመድ ነው ። ከየትኛውም በላይ ትልቁን ድርሻ ሊይዝ የሚገባው ይኼኛው ክፍል ነው ። የትኞቹንም አለመግባባቶች ሊያቀላቸው የሚችለው ለዚህኛው ትስስር የምንሰጠው ቦታ ነው ። ምክንያቱም የመውደዳችንም ሆነ የመጥላታችን መንስኤ መሆን ያለበት ለአላህ ዲን ብለን ስለሆነ ። አንድን ሰለፍይ ወንድማችን በክብራችን መነካት ወይም በጥቅማችን መነካት ወይም በባህርይ አለመግባባት ምክንያት የመጣው ጥላቻችን ትልቁን ለአላህ ብለን መውደድ ያለብንን ውዴታ የሚያጠፋብን ከሆነ ከአላህ ጋር የሚኖረን ግንኙነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይከተዋል ። እንደሚታወቀው ጠንካራው የኢማን ገመድ ለአላህ ብሎ መውደድና ለአላህ ብሎ መጥላት ነውና ! አንድን ሰለፍይ ወንድም ቅድም ከተዘረዘሩት አለመግባባቶች ውስጥ በአንዱ በተፈጠረ አለመግባባት ከሱ ጋር ያስተሳሰረንን ዋናውን ገመድ እንዲበጠስ ካደረገብን አደጋ ውስጥ ነው ማለት ነው ያለነው ። ስለዚህ በተለይ አሁን ባለንበት ሁሉም ሰለፍያና ሰለፍዮችን ለማዳከምና ለመበታተን እየሰሩ ባሉበት ሁኔታ ወደራሳችን ተመልሰን ክፍተታችንን በመዝጋትና አንዱ የሌላውን ድጅመት በመሸፈን በሰለፍይነታቸው በማይደራደሩ ወንድሟሟቾች መካከል ያለውን ክፍተት በማጥፋት ካልተቻለም በማጥበብ አንድነታችንን ማጠናከርና ውድቀታችንን ለሚመኙ በብርታታችን በቁጭት እንዲሞቱ ማድረግ ይኖርብናል ። ከዚህ ጎን ለጎን ሰርጎ ገቦችንና በሰለፍያ ለመነገድ የሚታትሩ ኪሳራን ሀብታቸው ያደረጉ አካላትን መጠንቀቅም መርሳት የለብንም እላለሁ ። አላህ ሰለፍዮችን አንድ ያድርግልን ውድቀታቸውን የሚመኙትን ሂዳያ ይስጥልን ። http://t.me/bahruteka

ሱና ሰላትን መዲና ነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መስጂድ ከመስገድ እራስህ ቤት መስገድህ ይበልጣል :- ዘይድ ኢብን ሳቢት እንደተረኩትም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «የሰው ልጅ በቤቱ የሚሰግደው ሰላት
ሱና ሰላትን መዲና ነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መስጂድ ከመስገድ እራስህ ቤት መስገድህ ይበልጣል :- ዘይድ ኢብን ሳቢት እንደተረኩትም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «የሰው ልጅ በቤቱ የሚሰግደው ሰላት በዚህ በእኔ መስጂድ ውስጥ ከሚሰግደው ሰላት ይበልጣል፤ ግዴታ ሰላት ብቻ ሲቀር።» (አቡ ዳውድ ዘግበውታል)

አልተገኘም 🛑 قال ابن القيم -رحمه الله-: "إذا رأيتَ المرء يُكثر من قول اللهم إني أسألك الفردوس الأعلى من الجنة، فاعلم أَنَّ الله قد كتبها له". አንድን ሰው አላህ ሆይ እኔ ፊርደውስን እጠይቅሃለሁ ማለትን ስያበዛ ካየሀው አላህ ለሱ ፊርደውስን እንደፃፈለት እወቅ !! 🛑 ይህንን ንግግር ኢብነል ቀይም አለው ይባላል ነገር ግን ከኢብነል ቀይም ንግግር አልተገኘም በኩቱቦቹም መሃል ዬለም !!! ✍ አቡ ሙስዐብ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

ልዩ የኮርስ ፕሮግራም 👉ኮርስ የሚሰጠው የኪታብ ↩️ 📝የታላቁ ሸይኽ ሁሴን አስልጢ [ሀፊዘሁሏህ} 📚الدكتورالشيخ حسين السلطي 📚አተመሱክ ቢል ኪታቢ ወሱና ነጃቱን التمسك بالك
ልዩ          የኮርስ ፕሮግራም 👉ኮርስ የሚሰጠው የኪታብ ↩️ 📝የታላቁ ሸይኽ ሁሴን አስልጢ [ሀፊዘሁሏህ} 📚الدكتورالشيخ حسين السلطي 📚አተመሱክ ቢል ኪታቢ ወሱና ነጃቱን التمسك بالكتاب والسنةبفهم السلف ➖ደርሱን የሚሰጠው ማነው ካላችሁን 🪑 በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን [ሀፊዘሁሏህ] ኮርሱ የሚሰጥበት ቀን ሀሙስ፦ከመግሪብ እስከ ኢሻ አርብ፦ከሱቢ ሰላት ቡሀላ 🔰ሲሆን በአይነቱ ለየት ያለ ቆይታ ያለበት በደርሱ ተጠቃማ ይሁኑ  እንዳትረሱ ለሌሎችም አስታውሱ 🕒ደርስ የሚሰጥበት ሰአት  ከመግሪብ ሶላት ቦኋላ 🗓ጥቅምት ቀን/12/02/2019/ሀሙስ እና ጁሙአ አድራሻ፦ኮራ ቆሬ ላይቭ ለመከታተል https://t.me/bilalibnurebahmedresa

.السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአይነቱ ለየት ያለና ደማቅ ፕሮግራም ➡️ ዛሬ ማታ ማለትም ጥቅምት 12/2019 E.C 🕰ማታ ከ 3:20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ በሂጅራ የሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል። 🪑 የዛሬ ተጋባዥ እንግዶቻችን 1"ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ነጅሙዲን ሀፊዘሁሏህ 2"ኡስታዝ አቡ ኡወይስ ሙባረክ ናሲር ሀፊዘሁሏህ 3"ኡስታዝ አቡል አባስ ፈጅሩዲን ኸዲር ሀፊዘሁሏህ 4"ኡስታዝ አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ ♦️ ሙሐደራው የሚደረግበት አድራሻ የሚከተለው ሊንክ ሲሆን 𝕛𝕠𝕚𝕟 ብለው ይጠብቁን !!! https://t.me/hijra_masjid https://t.me/hijra_masjid

📢🔊ሰበር አኽባር በከረም በር‼️ ➧በጉጉት የምንጠብቀው ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን፣ ♻️እነሆ ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ተከታታይና ሳምነታውይ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ደማቅ ምሽታችን ዕንደቀጠለ ነው  ሸሪዓውይ እውቀቶችን ለመሸመት ካሉቧልታ ከዛዛታ በመራቅ ኑ  ዲናችነን በማስረጃ እንቅሰም  እንወቅ እንማር  ↪️የሀራና አካባቢዋ ሱና ወዳድ   ወጣቶችና አባቶች በተባለው ቦታና ሰአት ወቅት በጊዜ በመገኘት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ  ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል ➨ዳዕዋው የሚካሄድበት ቦታ 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 👈اعرف الحق تعرف أهله واعرف الباطل تعرف أهله 👉ሀቅን እወቅ የሀቅ ባልተቤቶችን ታውቃለህ ባጢልን ዕወቅ  የባጢል ባልተቤቶችን ታውቃለህ፣ 🗓ጥቅምት ቀን/12/2/2019/ሁሌም ሀሙስ ለወንዶች ቢኢዝኒላህ ደማቅ ምሽት ኢንሻ አላህ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ይኖረናል አለን  فالدال على الخير كفاعله⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas

የአላህ ብቻዬን በምሆንበት ቀን አብረሀኝ ሁን!!!

ሙሓደራ 001 ------------ ርዕስ :- ተውሒድ ክፍል :- አንድ ▪️ተውሒድ ነብያት በነብይነታቸው መጀመሪያም በህይወታቸው መጨረሻ ይህችን ዓለም በሞት ሊለዩዋት ሲሉም አደራ ያሉበት የሆነ ነገር ነው !! 🎤 ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ በሀላባ ቁሊቶ በጮሮቆ ከኤርከቶ ሱቅ ወደ ብላቴ ትንሽ ገባ ብሎ ባለው መስጂድና መድረሳ የተደረገ ሙሓደራ ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab