💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 261 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 372 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 261 名订阅者。
根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 18,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.48% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 335 次浏览,首日通常累积 1 210 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 261
订阅者
-324 小时
-187 天
+1830 天
帖子存档
እኔ ትናንት ዛሬ እንዳልነበረው ሁሉ ነገ ሌላ ቀን እንደሆነ አውቃለሁ። … ሁሉም ነገር በነበረበት አይቆይም። የተሰበረ ልብም ይጠገናል ብቻ ሳይሆን ይጠነክራል። ዩሱፍን አብዝቼ ለምን እንደምወደው ታውቃለህ? … ህይወቱ ባሪያ ከመሆን በኋላ ንጉስ መሆንን አስተምሮኛል። ከወህኒ ውስጥ መከራ በኋላ የምቾት ዓለምም እንዳለ አሳውቆኛል። እና የእኛን ህይወት ልንገርህ? ነገ ሌላ ቀን ነው። ሁሉም አልፎ የሚያስቅም የሚያጀግንም ታሪክ ይሆናል።
t.me/abdu_rheman_aman
አንድ ሙስሊም ሱኒ ሰለፊይ ወንድ ማግባት መፍታት ማግባት መፍታት ከሆነ ተግባሩ ይህ ሴቶችን ከሱና እንዲሸሹ ሰበብ ሊሆን ይችላል ።
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲኢይ ረሂመሁሏህ
ሰለፊይ ወንድሞች አላህን እንፍራ ሴቶች የነብዩ አደራ ናቸው እንክብካቤና ልባቸውን ከስብራት መጠበቅ ያስፈልጋል ።
ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
የእህታችን ኡሙ ፈውዛን ፋጡማ ጀማል እና የያሲን ሠዒድ የኒካሕ ፕሮግራም ዝግጅት
√ ዛሬ እሁድ ምሺት
∙በሳዑድ 09:30
∙በዱባይ 10:30
∙በኢትዮ 3:30 አዘጋጅተን እንጠብቅዎታለን በስአትዎ መጥተዉ ይታደሙ !»
🎙ተጋባዥ ወንድሞች
❶∙
አቡ ዒምራን
❷∙ ኡስታዝ አቡ ረያን
❸∙ ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ
👉የሚተላለፍበት ቻናል፦ t.me/Abu_lmran_Alaseriyለእውቀት ማጣት ምክንያቶች
1- አለመጠየቅ
2- አለማዳመጥ
3- አለመሐፈዝ
4- አለማሰራጨት
5- ባወቁት አለመስራት
6- መጥፎ አረዳድ
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
∙ የግድ ከአንድ ሰዉ ጋር ስንሆን ብቻ አይደለም ህይወታችን ቆንጆ የሚሆነዉ ለብቻችንም ብንሆን ቆንጆዎች ነን !
=
ካለንበት ዝንጉነት ፈንቅሎ የሚያስነሳ ሙሀደራ በትኩረት አድምጡት ሼር በማድረግም ለሌሎች አድርሱት ምን ይታወቃል በዚህ ሙሀደራ ሰበብ ብዙ ሰዉ ሊስተካከል ይችላል...
📛 ሞት.......‼️
«
በረመዳን ወር በወንድም አብዱረዛቅ የቀረበ ሙሓደራ !»
=
t.me/Sle_qelbachn1/23🔖 ሙሓደራ ክፍል / 172
ضعف_الإيمان_وعلاجه!!🛑👉የኢማን_መድከምና_ህክምናው!! t.me/AbumuslimAlarsi/12394 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ
«ሸይጧን በአንድ ባሪያ ላይ የተውበት (የንስሓ) በር እስከሚዘጋ ድረስ ያንን ባሪያ ለማጥመም በፍፁም አይሰለችም።
አንድ ባሪያ ወንጀል ላይ መዘፈቁን ያየ ግዜ ከአላህ እዝነት ተስፋ መቁረጥን ለነፍሱ ይሸልምለታል (ያሳምርለታል!)።» በውጤቱም ከአላህ እዝነት ተስፋ የቆረጠ ሆኖ ተውበት ሳያደርግ ይሞታል።
ኢብኑ'ል-ቀይ-ዪም [إغاثة اللهفان (125)]منقول
🔖በጣሙን የሚገርመኝ ነገር.....!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑👉 አንዳንድ ወንድሞች እሚፈፅሙት ስህተት ነገር ግን ስህተታቸውን ሳያምኑ በሌላ ላይ እሚያላክኩት ! ማለትም ከ እህቶች ጋር ያላቸው ቅርርብ ብየዋለሁ !
ይቀራረቡ ያወሩ ይግባቡ እና በሩን በራሱ ፍቃድ ያስደፍር እና ከዛን ሴቶች እረበሹኝ እንድህ አሉኝ ፈተኑኝ ፈተኑን እያሉ በየጊዜው እሮሮ እና እርይታ እያሰሙ የሌሎችንም ሴቶች ክብር ባልሆነ ነገር እያስገመቱ ከመጡ ዘመኑ !!
🛑👉 ምን አልባት አደብ ለማስያዝ ነው ሊሉ ይችላሉ አደብ ማስያዝ ያለብህን እዛው አደብ አስይዝ በጁምላ አዋጅ እያስነገርክ ጨዋዎችንም አብረህ በክፉ አታስጠርጥር !! አሁንኮ ወደ ሂጃብ የቀረበችን ሴት ያየ ወንድ እሚጠረጥረው በብልግና ሁኗል ሌሽ የራስዋ ወንድም ሲያነውራት ስለሰማ አሏሁ አክበር !!
🛑👉 መጀመሪያ ዳር ድንበርህን ማስከበር ያለብህ እራስህ ነህ በግል ስትገባልህ ሀጃዋን አይተህ እንደ አግባቡ መልሰህ መዝጋት ትዝላለህ አካሄዷ ከገባህ !! እንጂ ጥርስ አስቆጣሪ ወሬ አትጀምርም ወንድ ልጅ እሚታወቀው ድንበሩን በመጠበቅ እና በማስጠበቅ ነው ። ድንበር የጣሰን እንደት መቅጣት እንዳለበት ያውቃል አዋጅ አይልም።
🛑👉አንዳንዶች ደግሞ አሉ መግባባት በሚል ስም ሳምንታት ለወራት አረ ላመታት ይፃፃፋት እና ወደሀላል ይመጣልኛል ብላ ዛሬም ነገም ስትጠብቀው ያጠናውን አጥንቶ እንደማይሆን ሲገባው ልቧን አንጠልጥሎ እሚሸሽ !!
🛑👉 እኔምለው በእስልምና መጠናናት አለ ያለህ ማነው ጀግናው በአካል ባታጠናም ግን በርቀት ስትፈትሽ እንደኖርክ ግልፅ ነው። የትኛው የሸሪዓ ሁክም ፈቀደልህ ባክህ? ምን አልባት እያጠናሀት እንድሆነም አታውቅም እሷ ይህ ማለት ለመጥናት ቤቷን እምትከፍት ሴት ጥፋት የለባትም እያልኩ አይደለም በፍፁም። እሱን እመጣበታለሁ በሌላ ጊዜ !ኢንሻ አላህ
🛑👉 ነገር ግን ጀግናው ለወራት ለአመታት ልቧን ስቅል አርገሀት የኖርካት ሙስሊም እህትህ አይደለች ኣ? አሏህን አትፈራም ለማይሆንልህ ቀርበህ የ እህትህን ልብ አንጠልጥለህ ልብህ እንደማይሆን ሲያምን ያለምንም ኮሽታ ላሽ እምትለው ነው ወይስ online ነው ያገኘህዋት የራሷ ጉዳይ በማለት ነው ይሆናልኮ ጀግና አይደለህ እ¿
🛑👉 እኔ የምለው የወንዶቹን በደል ማን ይናገር ወጥቶ በሙሀደራም ሆነ በምንም ወጥቶ እኮ ወንድሞች አሏህን ፍሩ እሚል እየጠፋኮ ነው። መተፋፈር ነው ወይስ ለክብራቸው ተጨንቃችሁላቸው ነው ? ለክብራቸው ተጨንቃችሁ ከሆነ ሂወታቸው እሚበላሸውም እህቶቻችሁ ናቸው ። እነዚህ እህቶች እኮ እነዚህን ወንዶች ለሀላል እሚፈልጉት ምርጥ የአላህ ባሪያ ናቸው ብለው ስላመኑ ነው ወደ አላህ ያቃርቡናል ከነሱ ጋር ትዳር ብንመሰርት ያማረ ቤተሰብ እንመሰርታል ብለው ነው ። ይህ ነው ግምታቸው እንጂ ለዝሙት አልፈለጉዋቸውም ይህ እውነታ ነው ቢመርም ይዋጥ መድሀኒት ብዙ ጊዜ መራራ ነው ።
🛑👉እህቶች በግል እየሄዱ አዛ ማድረግ መፈተን ባለትዳርን እየሄዱ መረበሽ .. አግባብ ነው እያልኩ አይደለም ይመጣበታል ይህ ጉዳይ...! ኢንሻ አላህ
🛑👉አሁንም ቢሆን እያንዳንዳችን አሏህን ስንፈራ ድንበራችንን እንጥብቃል እናስጥብቃል ። አንዱ እሌላዉ ላይ ጣቱን አይቀስር እያንዳንዱ ማስተካከል ያለበትን ያውቃልና ያስተካክል ። ብዙ እሚነገሩ ቁስሎች አሉ የዳዕዋ ተጣሪዎች ይህ እናንተን ይመለከታል። ተግሳፅ ያስፈልጋል። መስላሀ እና መፍሰዳውን በማየት እንድትሰሩበት መልክታችን ነው !!
──────⊱◈◈◈⊰──────