uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 922 підписників, посідаючи 6 268 місце в категорії Релігія і духовність та 2 549 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 922 підписників.

За останніми даними від 13 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -161, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 22.47%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 14 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 922
Підписники
Немає даних24 години
-487 днів
-16130 днів
Архів дописів
የደዕዋው ጉዳይ ለሚያሳስባችሁ ሁሉ! ~ እውቀት ያለው በእውቀቱ፣ ሃብት ያለው በሀብቱ፣ በየትኛውም በምንችለው መንገድ ሁሉ ለደዕዋ አስተዋፅኦ ይኑረን። መስጂዶችን፣ ማህበራዊ መገናኛዎችን፣ ... ለደዕ
የደዕዋው ጉዳይ ለሚያሳስባችሁ ሁሉ! ~ እውቀት ያለው በእውቀቱ፣ ሃብት ያለው በሀብቱ፣ በየትኛውም በምንችለው መንገድ ሁሉ ለደዕዋ አስተዋፅኦ ይኑረን። መስጂዶችን፣ ማህበራዊ መገናኛዎችን፣ ... ለደዕዋ እንደሚገባ እንጠቀማቸው። ካልሆነ የተጋረጡብንን አደጋዎች መቋቋም አንችልም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~ ምላስህን ጠብቅ ‼️
~ ምላስህን ጠብቅ ‼️

ولك الوو..... በሉ ሰላም እደሩ
ولك الوو..... በሉ ሰላም እደሩ

የዙል ሒጃ ስምንቱን ቀናት መፆም ~ ነብያችን ﷺ የዙልሒጃን አስር ቀናት አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦ مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ الْعَشْرِ . فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ ''በውስጣቸው መልካም ስራ ከሚፈፀምባቸው ቀናት ውስጥ ከነዚህ አስር ቀናት በላይ አላህ ዘንድ የተወደደ የለም።" "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን?" ብለው ሲጠይቋቸው የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን! በነፍሱም፣ በገንዘቡም ወጥቶ ከዚህ ውስጥ ምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር" ብለው መለሱ። [አልቡኻሪይ፡ 969] በዚህ መሰረት በነዚህ የተከበሩ ቀናት የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀም በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ነው። ፆም ወደ አላህ መቃረቢያ ከሆኑ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ግልፅ ነው። ከመሆኑም ጋር በያመቱ "የዙል ሒጃን አስር ቀናት መፆም ይቻላል ወይ?" የሚል ጥያቄ ሲነሳ ያጋጥማል። የግርታው መነሻ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ "በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ፈፅሞ ፆመው አላየሁም" ማለቷ ነው። [ሙስሊም፡ 1179] ይሄ ግን ግርታ ሊፈጥር የሚገባው አይደለም። እንደሚታወቀው የነብዩ ﷺ ሱና በሶስት መንገድ ይተላለፋል። 1- በቃላቸው 2- በተግባራቸው እና 3- ሌሎች ሲፈፅሙ አይተው የሚሰጡት ይሁንታ (ኢቅራር)። የዙል ሒጃን ስምንት ቀናት መፆም ከነዚህ ውስጥ በቃላቸው የተላለፈው ሐዲሥ ውስጥ ይካተታል። ሐዲሡ አስተማማኝ፣ መልእክቱም ፆምን አካታች ነው። ከዚህ በኋላ የዓኢሻ ነብዩን ﷺ ሲፆሙ አለማየት የሳቸውን ጥቅል የቃል መልእክት ለመገደብ መነሻ መሆን የለበትም። ለዓኢሻ አለማየት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ደግሞ የሚገድብ መረጃ እስከሌለ ድረስ በጥቅል ቃላዊ መረጃ የተገኘው በቂ ነው። ስለዚህ ሌሎች መረጃዎች ደካማዎች (ዶዒፎች) ቢሆኑ እንኳ መግቢያ ላይ የተጠቀሰው ሐዲሥ በቂ ማስረጃ ነው። ይሄ እንግዲህ ስምንቱን ቀናት በተመለከተ ነው። * ዘጠነኛው ቀን የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሳብስ አስተማማኝ መረጃ መጥቶበታል። [ሙስሊም፡ 1162] ስለዚህ ብዥታ የሚነሳበት አይደለም። * አስረኛው ቀን በአል ስለሆነ አይፆምም። ወሏሁ አዕለም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

☞የዉሸት እና የሀሜት አደገኚት!!» «በአል ኢህሳን የሰለፍዮችየየቲሞች ሴንተር ግንባታ ግሩፕ የተደረገ!!» 🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱ http://t.me/abu_reyyis_arreyyis t.me/AlihsanCharityAssociation

ቤተሠቦቻችን ጎራ በሉ ተጋብዛችኋል 11:00 ስአት ላይ ማለትም ከ2 ስአት በኋላ ላይቭ እንገናኝ ተዘገጃጁ ቂርአት ስራ ጨራርሱ 🤏
ቤተሠቦቻችን ጎራ በሉ ተጋብዛችኋል 11:00 ስአት ላይ  ማለትም  ከ2 ስአት በኋላ  ላይቭ እንገናኝ  ተዘገጃጁ ቂርአት ስራ  ጨራርሱ  🤏

⚠️የዉሸት በሽታ ... ! 🎙أبو ريس محمد إمام = t.me/abu_reyyis_arreyyis/9915

ወላጆች ልጆቻቸው ይስቁ ዘንድ ያለቅሳሉ፣ ወላጆች ልጆቻቸው ይደሰቱ ዘንድ ያዝናሉ፣ ወላጆች ልጆቻቸው ይጠግቡ ዘንድ ይራባሉ...! =

-አሰላሙዐለይክ ሰሚራ ነኝ አወከኝ? -ወአለይኩምሰላም አወቄሻለሁ እንዴት ነሽ? አልሀምዱሊላህ መንጃፍቃድ አወጣው እኮ ሰማህ? -ይህን ለኔ መናገር አይጠበቅብሽም የኔና ያንቺ ነገር አብቅቷል -መንገድ ስትሻገር ግራና ቀኝ እያየህ ለማለት ነው በተረፈ አሏህ ይጠብቅህ ህእ ለፈገግታ ያክል ነዉ ¡

ሺ ይቅርታ የማይጠግነው የልብ ስብራት አለና አደራ ቃላቶችን ከመወርወርህ በፊት መዝናቸው። || t.me/https_Asselefya1

3 ንግዶች ኪሳራ የላቸዉም 1/ ሶላት 2/ ቁርአን መቅራት 3/ ሶደቃ መስጠት =
3 ንግዶች ኪሳራ የላቸዉም 1/ ሶላት 2/ ቁርአን መቅራት 3/ ሶደቃ መስጠት =

➭አልሃምዱሊላህ አላህየ ሲወድህ እኮ ያአላህ ይሄንን ችግር እኮ መውጣት አልችልም ትልና ጭንቅ የምናደርገው ነገር ጥፍት ይለናል! አዛኙ ጌታችን ከዛ ችግር ጭንቀት የምንወጣበት ነገር ላክ ያደርግልናል። አልሃምዱሊላህ እኛ ብቻ ሶብር እናድርግ ሁሉም ነገር ለእኛ ጌታ ቀላል ነው።

አይ ወሬ 👋 በሉ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ ቁም ነገር ከፈገግታ ጋር ! =

🔖ሷሊህ ባል የአባት ምትክ ነው።      ~ ~ - قال عامر بن الظرب - رحمه الله: «الزَّوج الصَّالح أبٌ بعد أب». 📚طبائع النساء(٢٧)                      ~«መልካም ባል ከአባት በኋላ ሌላ አባት ነው።» 🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸             t.me/https_Asselfya

🛑👉መች ነው ግን እንዲህ አይነት ፀባይ በኛ ላይ የሚመጣው ?! قال الامام يحيى بن معين - رحمه الله ما رأيتُ على رجلٍ خطأً إلا سترته ، وأحببتُ أن أ
🛑👉መች ነው ግን እንዲህ አይነት ፀባይ በኛ ላይ የሚመጣው ?! قال الامام يحيى بن معين - رحمه الله ما رأيتُ على رجلٍ خطأً إلا سترته ، وأحببتُ أن أزين أمره ، وما استقبلتُ رجلاً في وجهه بأمر يكرهه ، ولكن أبين له خطأه فيما بيني وبينه ، فإن قبل ذلك وإلاَّ تركته . " ኢማም የህያ ቢን ሙኢን (رحمه الله) እንዲህ ይላል። « ማንም ሰው ስህተት አላይበትም የደበኩለት ቢሆን እንጂ ! « ጉዳዩን ላሳምርለት ብወድ እንጂ! « ማንንም ሰው በሚጠላው ነገር ላይ ፊት ለፊቱ ቀርቤ አላውቅም !«ነገር ግን ስህተቱን አላልፍም በሱና በኔ መሀከል ማንም ሳይሰማ ብመክረው እንጂ ! « መክሬው ከተቀበለኝ እሰየው ! «እምቢ ካለኝ ደሞ እተወዋለሁ !
|[ سير أعلام النبلاء (11/83) ]|
👌 ማሳሰቢያ " ብዙ ሰዎች እንደዚህ አይነት ምክሮች ማለትም ነውሩን መሰተርና በውስጥ መምከር የሚባሉ ነገራቶች ቢድአቸውንና ጥመታቸውን በአደባባይ ለሚለቁ ሰዎች መልስ ሲሰጥ ሊጠቀሙት ይችላሉ ይህ ስህተት ነው። ለንደዚህ አይነት ሰዎች ህዝቡ ይጠነቀቅ ዘንድ በግልፅ ነው መልስ ሚሰጥባቸው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

∙ መከበር የሚመጣዉ በማክበር ነዉ። =

📻 ||• تلاوة هادئة.