ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 798 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 577 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 798 名订阅者。

根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 707 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 798
订阅者
-124 小时
-467 天
-19830 天

正在加载数据

吸引订阅者
11月 '26
十一月 '26
+2
在5个频道中
十月 '26
+27
在17个频道中
Get PRO
九月 '26
+58
在14个频道中
Get PRO
八月 '26
+67
在14个频道中
Get PRO
七月 '26
+117
在52个频道中
Get PRO
六月 '26
+105
在51个频道中
Get PRO
五月 '26
+131
在53个频道中
Get PRO
四月 '26
+36
在32个频道中
Get PRO
三月 '26
+41
在46个频道中
Get PRO
二月 '26
+90
在56个频道中
Get PRO
一月 '26
+40
在30个频道中
Get PRO
十二月 '25
+225
在52个频道中
Get PRO
十一月 '25
+73
在31个频道中
Get PRO
十月 '25
+169
在39个频道中
Get PRO
九月 '25
+173
在46个频道中
Get PRO
八月 '25
+376
在64个频道中
Get PRO
七月 '25
+80
在55个频道中
Get PRO
六月 '25
+66
在50个频道中
Get PRO
五月 '25
+85
在58个频道中
Get PRO
四月 '25
+173
在63个频道中
Get PRO
三月 '25
+167
在47个频道中
Get PRO
二月 '25
+80
在43个频道中
Get PRO
一月 '25
+165
在59个频道中
Get PRO
十二月 '24
+171
在61个频道中
Get PRO
十一月 '24
+124
在43个频道中
Get PRO
十月 '24
+162
在44个频道中
Get PRO
九月 '24
+200
在49个频道中
Get PRO
八月 '24
+402
在55个频道中
Get PRO
七月 '24
+1 647
在56个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 243
在52个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 322
在59个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 310
在49个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 642
在62个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 047
在62个频道中
Get PRO
一月 '24
+672
在56个频道中
Get PRO
十二月 '23
+680
在60个频道中
Get PRO
十一月 '23
+202
在49个频道中
Get PRO
十月 '23
+221
在37个频道中
Get PRO
九月 '23
+265
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+366
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+393
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+221
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+345
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+228
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+273
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+260
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+338
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+306
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+427
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+391
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+434
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+250
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+444
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+323
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+340
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+234
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+494
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+212
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+359
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+371
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+803
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+436
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+279
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+552
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+405
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+415
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+217
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+106
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+70
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+46
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+507
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
03 十一月0
02 十一月+1
01 十一月+1
频道帖子
በሉ ሰላም ቆዩኝ ዳግም እስክገባ on line👋 👍ላይክ 👐 ሼር 🙌ማድረግ አትርሱ =

2
" ሴት ልጅ የጌታዋን ውዴታ በማግኘት፣ በኢማን በመጽናት፣ በአላህ በማስታወስ ልቧን በማሳረፍና ነፍሷን በተወኩል ስታረጋጋ በእውነት ታብባለች። የሴት ልጅ እውነተኛ ውበት በውጫዊ ገጽታዋ ብቻ አይደለም፤ በአላህ ፍርሃቷ፣ በሐያእዋ፣ በንጹሕ ልቧና በጌታዋ ላይ ባላት ጥሩ ጥርጣሬ ነው። አላህን ያስደሰተች፣ ልቧን በኢማን ያሳረፈች ሴት ከውስጧ ታበራለች። 🌸 =
705
3
没有文字...
811
4
" አንዳንዴ አላህን የማያውቁ፣ ወደ እርሱም መመለስን የማያውቁ ሰዎች የሕይወትን ፈተና እንዴት እንደሚቋቋሙ እገረማለሁ! ልባቸው በሐዘን ሲሰበር፣ መንገዳቸው ሲጠብ፣ ዓለም በሙሉ የተዘጋባቸው ሲመስላቸው ወደ ማን ይሸሻሉ? በድካም የተሞላው ቀናቸው ሲያበቃ ልባቸውን በማን ፊት ያስቀምጣሉ? ማንስ ያዳምጣቸዋል ማንስ ያረጋጋቸዋል? እኛ ግን ምንኛ ዕድለኞች ነን! በማንም ፊት ማስረዳት የማንጠብቅበት፣ በእንባ ብቻ እንኳን የልባችንን ቋንቋ የሚረዳ፣ የምንጠራውን የሚሰማን ጌታ አለን! "ሌሊት ሁሉም ሲተኛ «ያ ረቢ፣ እኔ ደክሞኛል፣ አንተ ግን ሁሉን ታውቃለህ» ብለን ልባችንን ለእርሱ ማውራት እንችላለን። ሰዎች ቢተዉንም አላህ አይተወንም፤ በሮች ቢዘጉም የእርሱ በር ክፍት ነው። አልሐምዱሊላህ አላኒዕማተል ኢማን! አላህን ማወቅ፣ እርሱን መውደድና በእርሱ መተማመን ከዱንያ ሀብቶች ሁሉ የሚበልጥ ታላቅ ፀጋ ነው። አላህ ከሚያስታውሱት፣ በእርሱ ከሚተማመኑትና በዚክር ልባቸው ከሚረጋጋው ባሮቹ ያድርገን። አሚን ያ ረበል ዓለሚን! =
666
5
没有文字...
761
6
没有文字...
852
7
አሁን ከብቶች ሳሰማራ መንገዴ ላይ የተቀረፀ ነዉ
1 051
8
ሴትነት ከምንም አያግድም! ይች ማሳዉ ላይ የምታጭደዉ ጀግኒት ሴት ነች! ባሏ በቅርቡ ወደ አኼራ የሄዴ ሶስት ነፍስ ያላወቁ ህፃኖቾ ጥሎ የሞተ ግን እሷ ልጆቼ ፆም አያድሩም ብላ ይሄዉ እንደምታይዋት
ሴትነት ከምንም አያግድም! ይች ማሳዉ ላይ የምታጭደዉ ጀግኒት ሴት ነች! ባሏ በቅርቡ ወደ አኼራ የሄዴ ሶስት ነፍስ ያላወቁ ህፃኖቾ ጥሎ የሞተ ግን እሷ ልጆቼ ፆም አያድሩም ብላ ይሄዉ እንደምታይዋት አጨዳዉን ይዛዋለች ብርቱ ሴት በርችልኝ ጀግኒት💪👈 =
1 747
9
没有文字...
2 143
10
"‏أدعوك بكل ذرة في كياني أن تكفيني هم الدنيا والآخرة وألا تكلني إلى نفسي طرفة عين، أن تقيني شر نفسي وأن ترزقني قرة عين لا تنقطع، أدعوك أن ترضى عني وترزقني الرضا وتجبر قلبي، أدعو بالمغفرة أن تغفر ذنوبي وتقبل توبتي وزلاتي، أدعوك دعوة من تيقن أنه سينال ما يرجوه إذ يدعوك". 🤲
1 576
11
ጓደኝነት 🖊  ጓደኛ ያለው ሰው ትርፉ የበዛ ይሆናል ጓደኝነት እና ጤና አንድ ናቸው ሁለቱንም ስናጣቸው ነው የሚገባን ። መልካም ጓደኛ ከትላልቅ የአላህ ፀጋወች አንዱ ነው ።እውነተኛ ጓደኛችሁን በሁለት  እጃችሁ ያዙት ሁላችንም የሆነቦታ ስንሄድ በሀሳባችን ይዘነው የምንሄደው ጓደኛ ይኑረን ። እውነተኛ ጓደኛ ማለት የሁለት ሰው አንድልብ እንደባለት ነው። እውነተኛ ጓደኛ አለም ሁሉ ጀርባዋን ስታዞርብህ  ፊቱን ወደ አንተ የሚያዞር ነው ።ሁሉም ሰው የሚሰማ ቢሆንም እንካ ማለት የፈለከውን የሚያውቅ ብቻ ነው ። ጓደኛችሁን እወድሀለሁ ካላችሁት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ልታሳዩቸው ይገባል ። አንዱ ለጓደኛቹ ያለውን ውደታ ሲገልፅ እንድህ ይላል ፦ጓደኛቸ እራሳቸውን ከፎቅ ለመወርወር ቢዘጋጁ  እኔ አብሬቸው አልወረወርም ምክንያቱም ከፎቁ ላይ ወርጀ እመሬት ላይ እጠብቃቸዋለሁ ይላል ። ሌላኛው ደግሞ ለጓደኛው እንድህ ሲል ፍቅሩን ይገልፃል በምድር ላይ መቶ አመት ብትኖር  ከአንተ ያነሰ እድሜ ቢኖረኝ አመኛለሁ ምክንያቱም ካንተ የተለየ አንድ ቀን እንኳን መኖር ስለማልፈልግይለዋል ። ጓደኝነት ትልቅ ነገር ነው በተለይ በቀጥተኛው መስመር ላይ ሲፀና አላህን ፈሪ እና መልካም የሆነ ጓደኛ  ለቤተሰቦቹም ለአንተም ቤተሰብ ጭምር አሳቢ የሆነ ትልቅ ዋጋ ያለው ጓደኛ ነው የሰው ልጅ ብቻውን መቸም ሊኖር አይችልም ደካማ ነው ምን አልባች እንኳን እረፍትን ፈልጎ ለ2 ለ3 ቀን ብቻውን ሊሆን ይችላል ከዛብሗላ ግን የጓደኛ ምንነት ይገባዋል ጭርታና ብቸኝነት ሲያጨናንቀው ሰው ይፈልጋል ። ምክንያቱም ሰው ለሰው ከጭንቅ መውጫ ሰበብ ነው በተለይ መልካም ሰው ከሆነ ። ጥሩ ጓደኛ ማለት በእስልምና ላይ ያገኘኸው ወንድምህ ወይንም አህትሽ ናት ።  ወንድማማችነት እስልማናውስጥ  ከሌሎች ጋር ባለው የባህሪ ትስስር የተመሰረተ ነው    .......     .... . ብቻ በቀላሉ እንኳን አናውራ ከተባለ ስለጓደኝነት ብዙማለት ይቻላል ግን እንደቀላል ባናየው ጥሩነው ። ከወደድ ነው ለአሏህ ብለን ከውስጣችን እንውደደው ከላሆነ ግን ከምናስመስልበት ብንተወው የተሻለ ነው ምክንያቱም እሱጋር እውነተኛ ውደታ ሊኖር ስለሚችል በኛ  ማስመሰል እና ጥቃቅን ተግባራት ስንሰራ ልቡ ሊሰበር ይችላል እና  ። ያአሏህ ለጓደኞቻችን መልካም አድርገን ለኛም መልካም ጓደኛን ወፍቀን  ውደታችንንም ሆነ መለያየታችንን በአንተ መንገድ ላይ ለአንተ ሀያልነት ብቻ አድርግልን ያረብ !
2 515
12
አስተውሎትና ነገሮችን በጥልቀት ማየት አንዳንዴ ውጤቱ በባዶ መብሰልሰልና እንደ እሳት መንደድ ብቻ ነው(ሰኪናን ያነሳል)። ብትፈልግ እንኳን ተመልሰህ የበፊቱ አለማስተዋል ውስጥ መግባት አትችልም። እና አንዳንድ ነገሮችን በጥልቀት አለማየትና ብዙም ቦታ አለመስጠትን መለማመድ ጥሩ ነው። የዓረቡ ዓለም ጉምቱ ገጣሚ ሙተነቢ እንዲህ ብሎ ገልፆት ነበር… ذو العَقلِ يَشقى في النَعيمِ بِعَقلِه وَأَخو الجَهالَةِ في الشَقاوَةِ يَنعَمُ
1 717
13
ወረኢሉዎች ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፍጥነታችሁ👏
1 085
14
ወረኢሉ የምትኖሩ እህት ወንድሞች በቦት አናግሩኝ ፈልጌችሁ ነዉ በተለይ ጀማል እንድሮ አካዉንትህ ጠፍቶኝ ነዉ ካየኸዉ ግባልኝ፦ @Ass_Selefyaa1bot
755
15
" ተፅዕኖ ፈጣሪ፣ አስተዋይ፣ የተማረች፣ በሥራ የምትተጋ፣ ቅን፣ አማኝ፣ ጠንካራ፣ ውድና ራሷን የምታውቅ ሴት ሁኚ። ውበትሽ በፊትሽ ብቻ እንዲወሰን አትፍቀጂ፤ በባዶ ሙገሳና በርካሽ ሽንገላ የምትማረክ ሴት ብቻ አትሁኚ።ዕውቀትሽን አሳድጊ፣ ማንነትሽን ገንቢ፣ እሴትሽን ጠብቂ፤ በክብርሽና በማንነትሽ የምትታወቂ ሴት ሁኚ። አንቺ ውብ ፊት ብቻ ሳይሆን፣ ውብ አእምሮ፣ ጠንካራ ማንነትና የተከበረ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ። = t.me/https_Asselefya1
2 911
16
« እህቴለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ተብለዉ በonline የሚጀምሩ ዉደታዎች አብዘሀኞቹ ከonline ጠፋ ሲባል ተቆርጠዉ ይቀራሉ! እና ብዙ ልባችሁ አትክፈቱ ለማለት ያክል ነዉ! ዉደታ የልባሞች ስራ ብቻ ነች። የምላሰኞች አይደለችም።» = t.me/https_Asselefya1
4 052
17
«አላህ ከፍ ሊያደርግህ ሲፈልግ ምቀኛን ይልክልሃል» ይላል ዛሬ ያነበብኩት የ አረብኛ ጥቅስ። በነገራችን ላይ ምቀኛ ከሌላችሁ አታድጉም። በህይወታችሁ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩና ስኬታችሁን የማይወዱ ሰዎ
«አላህ ከፍ ሊያደርግህ ሲፈልግ ምቀኛን ይልክልሃል» ይላል ዛሬ ያነበብኩት የ አረብኛ ጥቅስ። በነገራችን ላይ ምቀኛ ከሌላችሁ አታድጉም። በህይወታችሁ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩና ስኬታችሁን የማይወዱ ሰዎች መኖራቸው የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትደርሱ የሚገፋፋችሁ ትልቁ ሞተር ነው። የእነሱ ትችት እና ምቀኝነት እናንተን ወደ ኋላ ከመጎተት ይልቅ፣ የበለጠ ጠንክራችሁ እንድትሰሩና አላህ ወዳዘጋጀላችሁ ከፍታ እንድትወጡ መንገድ ጠራጊ ይሆናል። t.me/AbuSufiyan_Albenan
3 127
18
የላችሁምዴ አቀስታዎች ?
880
19
السلام عليكم ቤተሰብ እንደት ናችሁ እስኪ አቀስታ ላይ የምትኖሩ ወንድም እህቶች በቦት ግቡልኝማ አስቸኳይ ፈልጌችሁ ነዉ 👇👇👇👇👇👇 @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
1 422
20
የሰው ሐቅ...
4 163