ch
Feedback
🖋የኛ📖ብዕር🖋

🖋የኛ📖ብዕር🖋

前往频道在 Telegram

መርሄ ተምሮ መተግበር እና ለሌሎችም ማስተላለፍ ነው😍 በአሏህ ፍቃድ! ወደ ሌላኛው ቻናላችን ለመግባት https://t.me/Eslmnachin99

显示更多
1 699
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '24
八月 '240
在0个频道中
七月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+109
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+35
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+31
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+24
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+14
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+203
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+163
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+142
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+247
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+145
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+309
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+2 015
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+754
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+472
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+535
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 993
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
06 八月0
05 八月0
04 八月0
03 八月0
02 八月0
01 八月0
频道帖子
Repost from ISLAMIC WORLD
ጊዜው ደርሷል። ረመዷኑም ደጃፋችንን ሊያንኳኳ ተቃርቧል። ተናፋቂ... ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ እንግዳን ለመቀበል ደግሞ ዝግጅት ያስፈልጋል አይደል ? እንግዲያውስ ከሻዕባን 1 ጀምሮ እስከ 10 ድረስ #እን
ጊዜው ደርሷል። ረመዷኑም ደጃፋችንን ሊያንኳኳ ተቃርቧል። ተናፋቂ... ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ እንግዳን ለመቀበል ደግሞ ዝግጅት ያስፈልጋል አይደል ? እንግዲያውስ ከሻዕባን 1 ጀምሮ እስከ 10 ድረስ #እንዘጋጅ በሚል ርዕስ አጠር አጠር ያሉ መልዕክቶችን ለማስታወስ እሞክራለሁ...😊 በትግስት አብራቹኝ እንድትቆዩና እንድትጠቀሙ እጋብዛለሁ🥰   ISLAMIC WORLD የናንተው ምርጥ ቻናል🤌 @Eslmnachin99

2
እንዴት ነጃ እንውጣ!? በጣፋጣ አንደበት ልዩ ተግሳፅ እጅግ ወሳኝ ልብ የሚገባ ነሲሃ በኡስታዝ ዐልይ ከዙመር የሊቃኡል ኸሚስ ላይቭ መድረክ የተወሰደ የድምፅ ቅጅ #ዙመር_ሚዲያ https://t.me/zumer_media
309
3
没有文字...
327
4
የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት! ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት! ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆ
የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት! ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት! ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ! ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!! @Eslmnachin99
299
5
የላይቭ መድረኩ ተከፈቷል🙋‍♂ ገባ ገባ በሉልን ጀሚዐን እንዴት ነጃ እንውጣ? በሊቃኡል ኸሚስ የክብር እንግዳ መልእክቱ ሼር ሼር እያደረግን https://t.me/zumer_media?videochat=4
የላይቭ መድረኩ ተከፈቷል🙋‍♂ ገባ ገባ በሉልን ጀሚዐን እንዴት ነጃ እንውጣ? በሊቃኡል ኸሚስ የክብር እንግዳ መልእክቱ ሼር ሼር እያደረግን https://t.me/zumer_media?videochat=4a13591a8e083602cd
268
6
#ኸሚስ(ለይለተል ጁማዐ) የሰለዋት ነው!   አሏህና መላዕክቱ በነብያችንﷺ💚ላይ የአክብሮትና እዝነትን ያወርዳሉ፤ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በርሱ ላይ የአክብሮትና እዝነትን አውርዱ! የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።    አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!    ባህሪያቸው ቁርዓን የኾነው የአላህ መልዕክትኛ ﷺ💚 ዑመት ላደረገኝ, ለኛ እሳቸውን እሳቸውን ለኛ ላደረገልን ጌታችን አሏህ ተባረከወተዓላ ትልቁ ምስጋና ይግባው! ሡመ አልሀምዱሊላህ!! አላሁመ ሰሊ ዓላ በድሪ ተማም ወሚስባሒ ዞላም ወሚፍታሒ ዳሪ ሰላም ወሸምሲ ዲነል ኢስላም አለይሒ ሰላቱ ወሰላም!💚 اللهُمَّ صَلِّ وَسَلّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيّدِنَا مُحَمَّدٍ النُّورِ الذَّاتِي وَالسَّرِ السَّارِي فِي سَائِرِ الْأَسْمَاءِ وَالصِّفَاتِ አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚💚💚   @Eslmnachin99
304
7
አንድ ቀን ረሱል ሰለሏሀ አለይሂ  ወሰለም ከቤት ወተው ቀሩ አቡበከርና ዑመር ረዐ ሲቀሩባቸው ሊፈልጓቸው ወጡ እየፈለጓቸው አንዳለ አንድ ፍየሎችን ያገደ አረኛ አገኙና አንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ሲያልፍ አይተሀል ወይ ብለው ጠየቁት አው አይቻለው በአጠገቤ  ዑመቴ ዑመቴ እያለ  እያለቀሰ ሲያልፍ ፍየሎቼም አብረውት አለቀሱ አላቸው😭😭😭 እንዴት አልውደደው😍😍😍 @Eslmnachin99
335
8
🙌 #የዕለቱ_መልዕክት_ለእህቴ❤ አላህን ፍፁም ሚስጥረኛሽ አድርጊ‼ ከአላህ ጋር ፍርሃት የለም፣ አላህ ጋር ደስታ እንጂ ሀዘን የለም በድብቅም ሆነ በገሃድ.....ተመሳጠሪው..... አላህ.... ያለሽበትን ሁኔታ አዋቂ ነው..... ግን ....ያረብ..... የሚለውን ያንቺን ጥሪ ይጠብቃል.... { وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ } «ጌታችሁም አለ "ለምኑኝ ፤ እቀበላችኋለሁና " 『 غافر 60 』 ጥሪሽን አሰሚው መልሱ ፈጣን ነው🥰 @Eslmnachin99
387
9
♥️ ያለ ህልም ስንኖር ህይወታችን ትርጉም አይኖራትም ያለ ፍቅር ስንኖር ህይወታችን ዋጋ አይኖራትም ከአሏህ  እርቀን ስንኖር ደግሞ ህይወት እራሷ አትኖርም ። 💚ጁመአ-ሙባረክ💚 @Eslmnachin99
376
10
♥️ በሚገጥሙሽ ፈተናዎች አላህን ማማረርና ከእሱ መራቅ? ወይስ መታገስና የእሱን ውዴታ ማግኘት?ምርጫው በአንቺ እጅ ነው🥰  ❤️ @Eslmnachin99
181
11
♥️ ✍️ሪዝቅ ሁል ጊዜ ገንዘብ አይደለም ሪዝቅ ስለ አንተ የሚያስብ ታማኝ የህይወት አጋር ነው። አላህ ከጥሩ የህይወት አጋር ጋር ይስጠንን🤲🏻 ♥️ @Eslmnachin99
204
12
♥️ ✔️“ራስህን ለማስደሰት ሌሎችን አትጫን። ስህተትህን  ትክክል ለማስመሰል ግለሰቦችን አትበድል። ✔️ ሁሌም ቢሆን ደስታህን ከሰዎች ህመም አርቀህ ለመገንባት ሞክር”🥰 ♥️ @Eslmnachin99
172
13
#የኩራተኛ-ሰው-ባህሪ ✔️ ኩራተኛ ሰው ሀቅን አይቀበልም ✔️ ስላልገባው ጉዳይ ጥያቄ አይጠይቅም ✔️ ከሰው መማርና ምክር መቀበል ይክብዳቸዋል ✔️ አብዝቶ ምስጋና ይወዳሉ ✔️ ስህተቱ ሲነገረው ይናደዳል ✔️ በራሱ ይገረማል ለሰወች ባደረገው ውለታ ይመካል @Eslmnachin99
177
14
የእውቀት መሸመቻ 6ቱ መንገዶች ♥️ ✔️ የእውቀት መጀመሪያው ዝምታ ✔️ 2 ኛው ማዳመጥ     ✔️ 3 ኛው በልቦና መመዝገብ ✔️ 4 ኛው በአትኩሮት መመርመር     ✔️ 5 ኛው በተግባር ማሳየት ✔️ 6 ኛው ላላወቁት ማሳወቅ ♥️ @Eslmnachin99
164
15
❤ ❣️እንቅልፍ ላይ ያለ ሰው ህልም ማየቱን አያውቅም ሲነቃ ቢሆን እንጂ ከአኼራ የዘነጋም ሰው ያባከነውን ጊዜ አይገነዘበውም ሞት ሲይዘው ቢሆን እንጂ ያ አሏህ ከሚጠቅመን መዘንጋትን አንተው ያዝልን🤲 ❤ @Eslmnachin99
145
16
ፍቅር  ማለት  በምትወደዉ  ሰዉ ❤️ ልብ  ላይ እራስህን  መግደል ማለት  ነዉ። ፍቅር  ስንፈልገዉ  ብቻ  ምናገኘዉ  ሳንፈልገዉ  ሲቀር  ደሞ  ምንተወዉ  አይደለም። ፍቅር❤️ መታመን  ነዉ። የምትወደዉ ሰዉ ደስታ መደሰት  ነዉ። የምናፈቅረዉ  ሰዉ ስናገኝ  መደሰት  ነዉ። ፍቅር በገዘብ 💶 አይለካም እዉነተኛ ፍቅር ለመናገር ቃላቶች ያጥሩሃል የፍቅር ደስታ ያስለቅሳል😂 ያፈቀርከዉን ከማጣት ሞት እረፍት ነዉ። ያፈቀርከዉ ስያኮርፍህ ታለቅሳለህ ሲያስደስትህ ደሞ እብድ እስክትመስል እየሳክ😃 ትሮጣለህ። @Eslmnachin99
180
17
" ለንብረቱ ሲል የተገደለ ሸሂድ ነው " ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🔸 ፍልስጤሞች ለዲናቸው ፣ ለንብረታቸው ለክብራቸው ሲሉ ነው የሚዋጉት ፣ የነርሱ ጂሀድ ድርብርብ ጂሀድ ነው @Eslmnachin
" ለንብረቱ ሲል የተገደለ ሸሂድ ነው " ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🔸 ፍልስጤሞች ለዲናቸው ፣ ለንብረታቸው ለክብራቸው ሲሉ ነው የሚዋጉት ፣ የነርሱ ጂሀድ ድርብርብ ጂሀድ ነው @Eslmnachin99
156
18
{ ረሱላችን ﷺ ላ ይ ሰለዋት በማብዛት ሩህህ ውስጥ ደስታን ፍጠር .. ሰለዋት በማብዛት አላህ ጭንቀቶችን ያስወግዳል ፤ ወንጀሎችን ይምራል ፤ ሰሀብዩ ኡበይ ቢን ከዕብ ረድየላሁ ዐንሁ :- እንግዲያው
{ ረሱላችን  ﷺ ላ ይ ሰለዋት በማብዛት ሩህህ ውስጥ ደስታን ፍጠር .. ሰለዋት በማብዛት አላህ ጭንቀቶችን ያስወግዳል ፤ ወንጀሎችን ይምራል ፤ ሰሀብዩ ኡበይ ቢን ከዕብ ረድየላሁ ዐንሁ :- እንግዲያውስ ዱዐዬን እንዳለ እርሶ ላይ ሰለዋት ማውረድ ላድርገው .." ብሎ ለነብያችን ﷺ ሲላቸው ፤እንግዲያውስ ወንጀልህ ይማራል ጭንቀትህ ይወገዳል"  ብለው በሽረውታል } اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله _وصحبه_وسلم.
154
19
لا تبخلو في دعاإكم لفلسطين 🇵🇸🤲+1
لا تبخلو في دعاإكم لفلسطين 🇵🇸🤲
215
20
ዒልም ያለ መልካም ስነምግባርና ያለ ሐያእ ማቀጣጠያ እንደሌለው እሳት ነው፡፡መልካም ስብእና እና ሐያእ ደግሞ ያለ ዒልም ነፍስ እንደሌለው ሰውነት ነው፡፡ "ﺍﻟﻌـﻠﻢ ﻻ ﻳـﻌـﺪﻟﻪ ﺷـﻲﺀ ﻟﻤﻦ ﺻﺤّـﺖ ﻧﻴـﺘـﻪ" ኒያውን ላሳመረ ሰው ዕውቀትን መፈለግን የሚያህል ነገር የለም ﻭﻛﻴﻒ ﺗﺼﺢ ﻧﻴﺘـﻪ؟ ሰዎች ኒያቸዉን እንደት ሊያስተካክሉት ይችላሉ?ሊባል ይችላል፦ " ﻳﻨـﻮﻱ ﺃﻥ ﻳﺮﻓﻊ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﻋﻦ ﻧﻔﺴﻪ ﻭﻋﻦ ﻏﻴﺮﻩ " «ኒያዉን ጅህለልናን ከራሱና ከሌሎች ላይ ለማስወገድ መነየት፡፡ #ዒልሙንም_ዐመሉን_ጀሊሉ ይወፍቀን፡፡ ╔═══════════════╗            @Eslmnachin99  ╚═══════════════╝
131