ch
Feedback
የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

前往频道在 Telegram

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

显示更多
5 861
订阅者
+224 小时
-137
-11530
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+38
在0个频道中
五月 '26
+49
在6个频道中
Get PRO
四月 '26
+48
在4个频道中
Get PRO
三月 '26
+39
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+40
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+52
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+66
在8个频道中
Get PRO
十一月 '25
+34
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+29
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+29
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+42
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+51
在7个频道中
Get PRO
六月 '25
+51
在5个频道中
Get PRO
五月 '25
+97
在8个频道中
Get PRO
四月 '25
+52
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+83
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+84
在3个频道中
Get PRO
十二月 '24
+89
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+105
在6个频道中
Get PRO
十月 '24
+78
在9个频道中
Get PRO
九月 '24
+170
在7个频道中
Get PRO
八月 '24
+207
在7个频道中
Get PRO
七月 '24
+555
在12个频道中
Get PRO
六月 '24
+436
在5个频道中
Get PRO
五月 '24
+502
在9个频道中
Get PRO
四月 '24
+628
在7个频道中
Get PRO
三月 '24
+856
在11个频道中
Get PRO
二月 '24
+765
在9个频道中
Get PRO
一月 '24
+793
在10个频道中
Get PRO
十二月 '23
+575
在7个频道中
Get PRO
十一月 '23
+123
在7个频道中
Get PRO
十月 '23
+129
在7个频道中
Get PRO
九月 '23
+186
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+94
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+83
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+70
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+58
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+145
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+134
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+93
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+64
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+67
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+64
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+203
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+155
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+196
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+188
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+151
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+57
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+85
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+79
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+181
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+65
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+112
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+186
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+197
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+276
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+2 683
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 六月+4
23 六月+6
22 六月+3
21 六月+1
20 六月0
19 六月+2
18 六月+2
17 六月+2
16 六月0
15 六月0
14 六月+3
13 六月0
12 六月+2
11 六月0
10 六月+2
09 六月0
08 六月+2
07 六月+5
06 六月+1
05 六月0
04 六月0
03 六月+2
02 六月+1
01 六月0
频道帖子
ከስልክዎ ጀርባ ያለው ድብቅ እውነት፤ ማትረፍ ወይስ መክሰር? ይህ ሁላችንም ራሳችንን ልንጠይቀው የሚገባ በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ነው። አላህ የለገሰን ይህ ኒዕማ እርሱን በሚያስደስት ነገር ላይ እየተጠቀምንበት ነው ወይስ አይደለም? ስልክዎ የቁርኣን ዊርድንና ዚክርን ለመጠበቅ፣ ጠቃሚ እውቀትን ለመቅሰም እና መልካም አጋጣሚዎችን ለመጠቀም የሚረዳዎ መተግበሪያ (وسيلة) ሊሆን ይችላል። በሌላ በኩል ደግሞ ሳያውቁት ዕድሜዎ ምንም ጥቅም በሌላቸው ነገሮች ላይ እንዲባክን ምክንያት ሊሆን ይችላል። ዕድሜዎ ደግሞ በዚህች ምድር ላይ ያለዎት ዋና ካፒታልዎ (رأس مال) ሲሆን፣ በቂያማ ቀንም በእርግጠኝነት ይጠየቁበታል። ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በቂያማ ቀን የአላህ ባሪያ ስለ እድሜው በምን ላይ እንዳሳለፈው ሳይጠየቅ እግሮቹ ከቆሙበት ንቅንቅ አይሉም።» ነገሩ ደግሞ ጊዜን ከማባከን በላይ የከፋ ሊሆን ይችላል፤ ወደ ሐራም ፣ ወደ ማጠራጠሪያዎች (ሹብሃት) እና ወደ ስሜት ፍላጎቶች (ሸህዋት) መግቢያ በር ሊሆን ይችላልና። ስለዚህ ራስዎን በታማኝነት ይጠይቁ፦ • ስልክዎ ጊዜዎን በአግባቡ ለመጠቀም እየረዳዎት ነው ወይስ እያባከነብዎት? • ወደ አላህ ያቀርብዎታል ወይስ ያርቅዎታል? • የመልካም ነገር በር ነው ወይስ የክፋት? ምርጫው አሁንም በእጅዎ ነው፤ በዱንያ ላይ የሚጠቅምዎትንና በቂያማ እለት ደግሞ ነጃ የሚያወጣዎትን  መንገድ ይምረጡ።

2
" የአሹራ ፆም ድንጋጌ ! " √ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
" የአሹራ ፆም ድንጋጌ ! " √ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
391
3
ነገ ረቡዕ ሙሀረም 9 ሲሆን ከነገ ወዲያ ሐሙስ ደግሞ ሙሀረም 10 ነው ስለዚህ እነዚህን ሁለት ቀኖች በመፆም ያለፈውን የዓመት ወንጀል እናሳብስ አሏህ ያግራልን
536
4
በዓሹራእ ቀን ከፆም ውጭ የተደነገገ ምንም የተለየ ነገር የለም! የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "የዓሹራን (ከሙሀረም ወር አስረኛውን) ቀን መፆም አላህ ያለፈውን አ
በዓሹራእ ቀን ከፆም ውጭ የተደነገገ ምንም የተለየ ነገር የለም! የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "የዓሹራን (ከሙሀረም ወር አስረኛውን) ቀን መፆም አላህ ያለፈውን አመት ወንጀል ይምርበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።" (ሙስሊም ዘግበውታል) ከዚህ ሀዲስ እንደምንረዳው የዓሹራን ቀን ብቻ መፆም የሚቻል ቢሆንም ታሱዓእን (የሙሀረምን ወር ዘጠነኛውን) ቀን ከአስረኛው ጋር መፆም ይበረታታል። ምክንያቱም በተክክለኛ ሰንሰለት በተዘገበ ሌላ ሀዲስ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)  ለቀጣዩ አመት ከደረስኩኝ ዘጠነኛውንም ቀን እፆመዋለሁ ብለው ነበር። ነገርግን ያን አመት ሳይደርሱ ነበር ከዚህ አለም በሞት የተለዩት። ስለዚህ ዘጠነኛውን ቀን ከዓሹራ ጋር አብሮ መፆም ከፍ ያለ ደረጃ አለው። አቡል‐ዓባስ ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁ አላህ) እንዲህ ብለዋል:‐"በዓሹራእ ቀን ከፆም ውጭ የተደነገገ ምንም የተለየ ነገር የለም" ✍ ጣሀ አህመድ
542
5
አስደሳች ዜና ለኢልም ፈላጊዎች በሸይኽ ኢድሪስ ሞላ የሂፍዝ ማዕከል  የሁለት ዓመት ልዩ የነፃ ትምህርት ዕድል መርከዛችን በአሁኑ ወቅትም በሀገራችን ኢትዮጵያ ህፃናትን፣ ወጣቶችን፣ አባቶችን፣ እናቶችን እንዲሁም በርካታ ኡስታዞችን በማስተማር ላይ ይገኛል 💎 የፕሮግራሙ ልዩ መገለጫዎች * ልዩ የሙራጃዓ ፕሮግራም ከመደበኛው የሐፍስ አቀራር  ባለፈ የሪዋያተ ሹዕባህ ትምህርትን በጥልቀት እንዲቀስሙ ይደረጋል * ሁለንተናዊ የዲን እውቀት፦ ከቁርአን ጎን ለጎን ዐቂዳ፣ ሐዲስ፣ ፊቅህ፣ ተፍሲር፣ሲራ እና የአረብኛ ቋንቋ ህጎች (ነሕውና ሰርፍ) በጥልቀት ይሰጣሉ ✅ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ በማዕከላችን ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል 1. የሂፍዝ ደረጃ፦ ሙሉ ቁርአንን በጥሩ አቀራር  የሀፈዘ 2. ዕድሜ፦ ከ17 እስከ 25 ዓመት 3. የሰነድ ማስረጃ፦ የቀሩበት መርከዝ ወይም መሸይኾች የሚሰጡት የትምህርት ደረጃ ምስክር ወረቀት (ተዝኪያ) ማቅረብ የሚችል 4. መሰረታዊ እውቀት፦ በአቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሐዲስ ፣ ነሕውና ሰርፍ ቢያንስ መሠረታዊ ኪታቦችን የቀራ 5. ፈተና፦ ማዕከሉ የሚያዘጋጀውን የመግቢያ የቃል ፈተና ማለፍ የሚችል 6. ጽናትና ስነ-ምግባር፦ የማዕከሉን ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ እና የ2 ዓመቱን ስልጠና በትዕግስት መጨረስ የሚችል 7. ጤና፦ ከቋሚ እና ከተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ አድራሻ:-አዲስ አበባ ፊሊዶሮ ጠዊል እርሊስቴት መኖርያው፣ ምግቡ እና ሌሎችንም ነገራቶች ሙሉ በሙሉ በነፃ የሚሰጥ የዒልም ስጦታ ነው። የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 15 እስከ 30 ድረስ ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ፦ 📞 [ ስልክ ቁጥር 09 75 99 91 11]                              09 51 51 73 55      https://t.me/SheikhIdrisMola
744
6
🪑የጁሙዓ ኹጥባ 💬ርዕስ: አዲስ ዓመት እና ነፍስን መተሳሰብ 🕌 ቢላል ኮካ መስጅድ 🎤በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን 📆 ቀን  04 – 1 –1448هـ            ተጨማሪ ዱሩሶች ፣ ኹጥባዎችና ጠቃሚ እውቀቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 T.me/dawudyassin
1 682
7
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 144 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
1 080
8
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 143 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
925
9
٢٠٢٦٠٥١٨-١٩٠٩_ቡሉጉል_መራም_143.m4a
1
10
🌴አቡ ሓቲም ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፦ ❝አንድ ሰው ጨዋነቱ ሲጨምር ክብሩን ይጠብቃል፣ ስህተቱን ይቀበራል፣ መልካም ምግባሩን ያስፋፋል፣ ጨዋነቱን ያስወገደ ሰው  ደስታውን  ያስወግዳል፣ ደስታውንም ያስወገደ ሰው ለሰዎች ደንታቢስ ይሆናል ለሰዎችም ደንታቢስ የሆነ ሰው በሰዎች የተጠላ ይሆናልና።❞ 📚روضة العقلاء ونزهة الفضلاء١/ ٥٨ ══════ ❁ ══════
1 079
11
🪑የጁሙዓ ኹጥባ 💬ርዕስ: የእግር ኳስ ጥፋቶች 🕌 ፉሪ አቡበክር  መስጅድ 🎤በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን 📆 ቀን  26 –12–1447هـ            ተጨማሪ ዱሩሶች ፣ ኹጥባዎችና ጠቃሚ እውቀቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 T.me/dawudyassin
1 278
12
ይህቺ ትንሽ ኳስ ስንት ጉድ አላት !?
ይህቺ ትንሽ ኳስ ስንት ጉድ አላት !?
1 105
13
​የኸዋሪጆች ፈለግ እና የመገለል አባዜ "አ’ትተመዩዝ" “አል ኢንዒዛል" > ከሙስሊሙ ማህበረሰብ (ጀማዐ) ተለይቶ መውጣትንና 'ልዩ ነኝ' ባይነትን (ኢንዒዛልን) በመጀመርያ የፈጠሩት ኸዋሪጆች ናቸው። ይህን ያደረጉትም በ'ሐሩራእ' የራሳቸውን ማህበረሰብ በመመስረትና ወደ እነሱ መሰደድን ግዴታ በማድረግ ነበር፤ ወደ እነሱ ያልተሰደደውንም በኩፍር ፈረጁት። ታዲያ ከሰዎች ተገልሎና ተለይቶ እየኖረ 'ሰዎችን አስገነዝባለሁ (አስተካክላለሁ)' የሚል ሰው ነገር ግራ የሚያጋባ ነው፤ ከማህበረሰቡ ጋር ሳትቀላቀልና ሳትኖር እንዴትስ ሰዎችን ወደ በጎ መንገድ ልትጣራ ትችላለህ?!" > ###ከሰዎች መገለል (በአካልም ሆነ በስሜት) እና ራስን እንደ ብቸኛ ትክክለኛ አድርጎ መቁጠር ለጽንፈኝነት የመጀመሪያው በር ነው። መልክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከሰዎች ጋር የሚቀላቀልና በነርሱ አዛ ላይ የሚታገስ አማኝ፣ ከሰዎች ጋር የማይቀላቀልና በነርሱ እንግልት ላይ ከማይታገሰው ይበልጣል»። ስለሆነም በዳዕዋ ላይ ዋናው መሠረት ሰዎችን መቅረብ፣ መደባለቅና መታገስ እንጂ መገለልና መኮራት አይደለም።
1 277
14
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 142 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
1 079
15
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 141 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
927
16
የቡሉጉል መራም ኪታብ ደርስ በፕሮግራሙ መሰረት ይቀጥላል
1 093
17
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 139 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
1 260
18
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 139 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
930
19
የኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሐይደር) መልእክት፣ ​📌 ከሐዲሥ ማስተባበል ጀርባ ያለው አስፈሪው እውነታ!
የኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሐይደር) መልእክት፣ ​📌 ከሐዲሥ ማስተባበል ጀርባ ያለው አስፈሪው እውነታ!
1 376
20
🔈 የጁሙዓህ ኹጥባህ 📖ርዕስ፦እግር ኳስ እና ችግሮቹ! 📍ቦታ፦ ወራቤ ከተማ 🌇መስጅድ፦ ዑመር መስጅድ 🎙 በሸይኽ ኑረዲን ኸሊል
1 192