ch
Feedback
🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ ሙስሊም ሴቶችን ብቻ የተመለከቱ ሕግጋት ፣ ፈትዋዎች እና ሌሎች አሳሳቢ ትምህርቶች ይቀርባሉ።

显示更多
6 308
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30

数据加载中...

吸引订阅者
八月 '24
八月 '240
在0个频道中
七月 '240
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+26
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+20
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+46
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+44
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+39
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+40
在4个频道中
Get PRO
九月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+52
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+60
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+62
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+31
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+58
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+51
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+46
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+49
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+62
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+39
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+46
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+38
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+108
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+100
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+109
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+1 070
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+15 896
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
06 八月0
05 八月0
04 八月0
03 八月0
02 八月0
01 八月0
频道帖子
“አላህ የሚወዳቸው ሁለት ባህሪያት አሉህ፡፡ እነርሱም ታጋሽነትና እርጋታ ናቸው፡፡” ሙስሊም(17) . رَزَقَنَا اللهُ وَإِيَّاكُمْ الحِلْمَ وَالأَنَاةَ وَالصَّبْرَ
አላህ የሚወዳቸው ሁለት ባህሪያት አሉህ፡፡ እነርሱም ታጋሽነትና እርጋታ ናቸው፡፡” ሙስሊም(17) . رَزَقَنَا اللهُ وَإِيَّاكُمْ الحِلْمَ وَالأَنَاةَ وَالصَّبْرَ وَالهُدُوءَ للهِ وباللهِ وفي اللهِ... መረጋጋትና አስተውሎትን ያድለን!

2
خطبة عن الظلم ونهايات الظالمين.mp3
799
3
«ነፍስህ እንደምትጋልበው ከብትህ ናት! ቆራጥነትህን ስታውቅ ትበረታለች። ስንፍናህን ካወቀች ደግሞ ልትጠቀምብህ ትሻለች። ስሜቷን እንድታሳካላት ብቻ ትወተውታለች!» ኢማም ኢብኑ ረጀብ አል‐ሐንበሊይ
974
4
🔸የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ ክብሯን ከጠበቀች፣ ባሏን ከታዘዘች ጀነት በፈለግሺው በር ግቢ ትባላለች።» 📚 (ሙስነድ ኢማሙ አህመድ 1661) https://t.me/zkre_remedan
995
5
አምላካችን ሆይ! የጀሀነም እሳትህን ቻይ አይደለንም፤ ኃያሉ ቁጣህንም አንችልም፤ ኢላሂ! ጫንቃችንን ከእሳት ነፃ አድርግልን! اللهم أعتق رقابنا من النار أجمعين!
856
6
+1
تنبيه ذوي الأفهام الآخير.mp3
1 063
7
+9
تنبيه ذوى الأفهام 02.mp3
1 172
8
⛔️ كيف تستثمر رمضان؟ 📌 (ረመዳን ውስጥ ትርፋማ ለመሆን…) ⏰ ዛሬ  እሁድ ሸዕባን 26/1444 አ/ሂ ከዐስር በኋላ 🕌 ኑር ኢስላሚክ ሴንተር ቅጥር ግቢ ውስጥ የቀረበ ሙሓደራ 🎙በሱልጧን ኸድር https://t.me/sultan_54
792
9
+3
📗የፆም ህግጋት በተመለከተ የተሰጠ ኮርስ 🕌በሰላም መሰጂድ 🎙በሱልጣን ኸድር 🔁 https://t.me/sultan_54
791
10
没有文字...
1 165
11
没有文字...
1 663
12
تنبيه ذوي الأفهام 09.mp3
1 310
13
تنبيه ذوي الأفهام 08.mp3
1 135
14
📚ሚንሃጁ ሙስሊም ⛔️السخاء والجود ለጋስነት ⛔️ منهاج المسلم በሸይኽ አቡ በከር አልጀዛኢሪይ ረሂመሁላህ "ሚንሃጁ ሙስሊም” ⏰   ዛሬ ረቡዕ ጁማደል ኣኺራ 28/1444 አ/ሂ ከሱቢሕ በኋላ 🕌 አለም ባንክ ትሮፒካል ጠለሓ መስጂድ የቀረበ 🎙በሱልጧን ኸድር https://t.me/sultan_54
1 285
15
🔴 ከተረሱ ሱናዎች መካከል፦ ከመተኛት በፊት አያት አል-ኩርሲን ማንበብ። አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- “ወደ መኝታ ስትሄድ አያት አል-ኩርሲን አንብብ። ለአንተ ከአላህ ዘንድ ጠባ
🔴 ከተረሱ ሱናዎች መካከል፦ ከመተኛት በፊት አያት አል-ኩርሲን ማንበብ። አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- “ወደ መኝታ ስትሄድ አያት አል-ኩርሲን አንብብ። ለአንተ ከአላህ ዘንድ ጠባቂ ከመኖር አይቋረጥም፣ ሸይጣንም እስከ ንጋት ድረስ አይቀርብህም።" ኢማሙ አል-ቡኻሪ (23/2) "ሙዐለቅ" አድርገው ዘግበውታል /አን-ነሳኢ ደግሞ በሱነኑ አል-ኩብራ (238/6) ዘግበውታል። https://t.me/sultan_54
1 160
16
“ተቅዋ ማለት፤ ከማንም በላይ እራስህን በላጭ አድርገህ አለማየት ነው።”
“ተቅዋ ማለት፤ ከማንም በላይ እራስህን በላጭ አድርገህ አለማየት ነው።”
963
17
ዝምድናን በጥሩ ለመቀጠል የሚረዱ ነገሮች ምንድን ናቸው? በዘመዶች መካከል ያለውን ግንኙነት ለመጠበቅ  እና ዝምድና እንዲጠናከር ከሚረዱ ምክሮች  መካከል፡- 1. የቤተሰብ ግንኙነቶችን የመጠበቅ አስፈላጊነት እና የመለያየትን መከልከል በቤተሰብ ስብሰባ ላይ ሁሉንም ማሳወቅ። 2. በዘመዶች መካከል የግንኙነቱን እውነታ ለእነርሱ ማሳወቅ፣ ምንዳው ምን እንደሆነ… ዝምድና ግንኙነት አንዱ ቢቆርጥ እንኳ ሌላው መቀጠል አለበት፣ ዝምድና መቀጠል አፀፋዊ ምላሽ መስጠት አለመሆኑን ግንዛቤ መፍጠር። አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት አንድ ሰው እንዲህ አለ፡- “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እኔ  ዘመድ አለኝና ዝምድናየን ቆረጡኝ፣ እኔም መልካም እሰራላቸዋለሁ እነሱ ግን ለኔ ክፉ ናቸው። እኔ በጣም እየታገስኩ ብዙውን ክፋታቸውን በሆደ ሰፊነት አልፋቸዋለሁ። ግን እኔ ለነሱ  ስል እንዲ እንደምሆን አይገባቸውም። (እርሳቸውም)፡- "እንደ ተናገርከው ከሆነ፤ ትኩስ አመድ አፋቸው ላይ እንደምታቅማቸው ይቆጠራል። በእነርሱም ላይ ለእናንተ  ከአላህ  ዘንድ እርዳታ ከመኖር አይወገድም።”  ሙስሊም ዘግበውታል (2558) 3. ከተሳሳቱ ይቅር ማለት፣ ይቅርታ ከጠየቁ ደግሞ ይቅርታ ማድረግ። 4· መኖሪያ ስፍራቸው የተቀራረበ ከሆነ ከዘመድ አዝማድ ለመራቅ መሞከር፣ መኖሪያ ስፍራ መቀራረብ በሰዎች መካከል በልጆች፣ ወይም በሚስቶች ወይም በሌሎች ምክንያት መቃቃርን ሊፈጥር ይችላል። 5. ሰውን ከቤተሰቡ የሚለያዩትን እና የአንድ ቤተሰብ አንድነት እንዲናድ የሚያደርጉ የፈተና ሰዎችን ከመስማት መቆጠብ። እነሱ ከባድ ኃጢአት የሚሰሩ ወሬኞች፣ ሀሜተኞች ናቸው። 6. በሌሊቱ መጨረሻ ክፍል ላይ በዱአህ አላህ ዘመዶችህን ወደ ጥሩ ሥነ ምግባር ፣ ወደ ላቁ ምግባሮች እንዲመራቸው በመማጸን ከሀያሉ አላህ እርዳታ መጠየቅ። ወላሁ አዕለም! https://t.me/sultan_54
930
18
«ሱፍያን አሥ–ሠውሪይ ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም ጋር መጥተው ፡- "ኢብራሂም ሆይ! አላህ ተውሒድ ላይ ፀንተን እንዲገለን ዱዓ አድርጉልን።" ይሉ ነበር።» 📕አሥ–ሠባት ዒንደ አል– መማት  ኢብኑ አል-ጀውዚ (80) 🤲 اللهم ثبتنا على ملة التوحيد وتوفنا عليها غير مبدلين ولا مفتونين .
877
19
العقيدة الطحاوية 06.mp3
1 230
20
🔴 አዲስ ሙሓደራ ● ርዕስ፦ የአንብብ ትውልድ! ● ንባብ ከእስልምና ጥላ ስር ● ሰለፎችና ንባብ ● እንዴት አንባቢ መሆን እንችላለን?…… የሚሉት እና መሰል ርዕሶች በሙሓደራው ተዳሰዋል። ● የደርሱ አቅራቢ: ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር ● በመስጂደል አልቢር ወጣቶች ማህበር የተዘጋጀ ● ዛሬ ከአስር ቡሃላ -11:30 🕌ቦታ፦ አንፎ ሰፈር መስጂድ አልቢር
1 471