es
Feedback
የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

Ir al canal en Telegram

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

Mostrar más
5 683
Suscriptores
-624 horas
-317 días
-8330 días

Carga de datos en curso...

Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+6
en 1 canales
agosto '26
+45
en 4 canales
Get PRO
julio '26
+76
en 5 canales
Get PRO
junio '26
+47
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+49
en 7 canales
Get PRO
abril '26
+48
en 5 canales
Get PRO
marzo '26
+39
en 3 canales
Get PRO
febrero '26
+40
en 4 canales
Get PRO
enero '26
+52
en 6 canales
Get PRO
diciembre '25
+66
en 9 canales
Get PRO
noviembre '25
+34
en 4 canales
Get PRO
octubre '25
+29
en 6 canales
Get PRO
septiembre '25
+29
en 7 canales
Get PRO
agosto '25
+42
en 2 canales
Get PRO
julio '25
+51
en 8 canales
Get PRO
junio '25
+51
en 5 canales
Get PRO
mayo '25
+97
en 8 canales
Get PRO
abril '25
+52
en 3 canales
Get PRO
marzo '25
+56
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+83
en 4 canales
Get PRO
enero '25
+84
en 3 canales
Get PRO
diciembre '24
+89
en 3 canales
Get PRO
noviembre '24
+105
en 6 canales
Get PRO
octubre '24
+78
en 9 canales
Get PRO
septiembre '24
+170
en 7 canales
Get PRO
agosto '24
+207
en 7 canales
Get PRO
julio '24
+555
en 12 canales
Get PRO
junio '24
+436
en 5 canales
Get PRO
mayo '24
+502
en 9 canales
Get PRO
abril '24
+628
en 7 canales
Get PRO
marzo '24
+856
en 11 canales
Get PRO
febrero '24
+765
en 9 canales
Get PRO
enero '24
+793
en 10 canales
Get PRO
diciembre '23
+575
en 7 canales
Get PRO
noviembre '23
+123
en 7 canales
Get PRO
octubre '23
+129
en 7 canales
Get PRO
septiembre '23
+186
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+94
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+83
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+47
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+70
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+26
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+32
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+23
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+58
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+145
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+134
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+46
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+93
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+33
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+64
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+67
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+64
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+57
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+203
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+72
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+155
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+196
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+188
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+151
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+57
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+85
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+79
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+181
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+65
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+112
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+186
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+197
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+276
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+2 683
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
04 septiembre0
03 septiembre+1
02 septiembre+3
01 septiembre+2
Publicaciones del Canal
🪑የጁሙዓ ኹጥባ 💬ርዕስ: ከካ*ፊ*ር ጋር መመሳሰል አደጋው 🕌 ፉሪ አቡበክር መስጅድ 🎤በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን 📆 ቀን 22 – 3 –1448هـ            ተጨማሪ ዱሩሶች ፣ ኹጥባዎችና ጠቃሚ እውቀቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 T.me/dawudyassin

2
Sin texto...
474
3
የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች ~ ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። በያመቱ በዚህ ሰሞን የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:- 1. ድግምትና ጥንቆላ፦ በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሐሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲረግጣቸው/ እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ የሞቱ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ። * ጥንቆላና ድግምት ከኢስላም የሚያስወጡ ከባባድ ወንጀሎች ናቸው፡፡ وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَى مُلْكِ سُلَيْمَانَ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ “በሱለይማን ዘመነ-መንግስት ሸይ ^ጧኖች የሚያነቡትንም (ድግምት) ተከተሉ። ሱለይማን ግን አልካደም (ድግምተኛ አልነበረምና።) ግና ሸይ^ጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ።” [አል-በቀራህ፡ 102] ነብዩም ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ በሚናገረው ያመነ፣ በሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል} ብለዋል። [አስ-ሶሒሐህ፡ 3387] * ደጋሚዎችና ከነሱ ዘንድ የሚመላለሱ ሰዎች መቼም ቢሆን ስኬት የላቸውም። ጌታችን “ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም” ብሏል። [ጦሃ፡ 69] * ጠንቋይና ደጋሚ ዘንድ የሚሄድ ሰው የተነገረውን ባያምን እንኳን ከባድ ቅጣት ይከተለዋል። ነብዩ ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም} ብለዋል። [ሙስሊም፡ 5957] 2. ሎሚ መምጠጥ እና ፌጦ መብላት:- በአንዳንድ አካባቢዎች ከድግምትና ጥንቆላ ለመጠበቅ በማሰብ ወላጆች ልጆቻቸውን ጳጉሜ ላይ ሎሚና ፌጦ ይመግባሉ። ድግምትና ጥንቆላ ሸይ^ ጧናዊ ተግባራት ናቸው። መጥጠበቂያ መንገዶቹ አዝካር፣ አየቱል ኩርሲይ፣ ሱረቱል ኢኽላስን (ቁል ሁወላሁ አሐድ)፣ ሙዐዊዘተይን (ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ፣ ቁል አዑዙ ቢረቢናስ) ከሶላት በኋላ እና ጧትና ማታ መቅራት፣ እንዲሁም ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻዎቹን ሁለት አንቀፆች መቅራት፣ ሩቅያ ማድረግ ናቸው። አጉል እምነት ላይ የተመሰረቱ ሰበቦችን መጠቀም ከሺርክ ነው። በተረፈ የተጣለ የድግምት ስራ ቢያጋጥመን ምንም መደናገጥ አያስፈልግም። በአላህ ላይ ጠንካራ እምነት ማሳደር (ተወኩል) ቀዳሚው መከላከያ መንገድ ነው። አጉል መጨናነቅ ለችግር ይዳርጋል። ከዚያም የድግምት ስራውን ሙዐዊዘተይን በመቅራት ማስወገድ ነው (ማቃጠል፣ መቆራረጥ ወይም ቆፍሮ መቅበር)። 3. የጳጉሜ ዱዓእ የሚል ቢድዐ:- በአንዳንድ አካባቢዎች የጳጉሜ ዱዓእ “መቅቡል ነው” (ተቀባይነት ያለው ነው) የሚል እምነት አለ። ይሄ አጉል እምነት ነው። በጣም የሚገርመው ለዱዓእ የሚጣዱት እስልምናን ያውቃሉ ሰዎችን ያስተምራሉ የሚባሉት ሰዎች መሆናቸው ነው። ነብዩ ﷺ “አላህ እውቀትን ከባሪያዎቹ መንጠቅን አይነጥቅም። ይልቁንም ዑለማዎችን በመውሰድ (በመግደል) እውቀትን ይወስዳል። ከዚያም ዓሊም እስከማይቀር ድረስ። በዚያኔ ሰዎች መሀይማንን መሪዎች አድርገው ይይዛሉ። ሲጠየቁም ያለ እውቀት ፈትዋ ይሰጣሉ። በዚህም ይጠማሉ፣ ያጠማሉም” ብለዋል። [ሶሒሕ አልቡኻሪይ፡ 100] [ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2673] 4. የጳጉሜ ጸበል (ጥምቀት)፦ ጳጉሜ 3 ቀን በኦርቶዶክስ ክርስትና የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል ነው ይላሉ። በዚህ ዕለት "የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፣ ዝናቡም የበረከትና የፈውስ ውሃ ሆኖ ይወርዳል" ተብሎ ይታመናል። በዚህም የተነሳ ሕዝቡ ሕፃናትን ጨምሮ ከሰማይ የሚወርደውን ዝናብ (የጳጉሜን ዝናብ) እንደ ጸበል በመቁጠር ሰውነታቸውን ይጠመቁበታል። ሙስሊሞች ከንደዚህ ዓይነት እምነቶችና ተግባራት ሊርቁ ይገባል። 5. እንቁጣጣሽ ማክበር:- ሌላኛው የ “ዘመን መለወጫን” ተከትሎ የሚፈፀመው ጥፋት መስከረም አንድን ወይም እንቁጣጣሽን ማክበር ነው። ዕለቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት መሠረት "ቅዱስ ዮሐንስ" በመባል የሚጠራ ሲሆን፣ የመጥምቁ ዮሐንስ መታሰቢያ እና የቅዱሳን አበው መታሰቢያ ይደረግበታል። በቤተክርስቲያን ደረጃ የማህሌት፣ የቅዳሴ እና የምስጋና ሥርዓት ይፈጸምበታል። ​በተጨማሪም የበዓሉ ስም (እንቁጣጣሽ የሚለው) ከንግሥተ ሳባ እና ከንጉሥ ሰሎሞን አፈ ታሪክ ጋር ይያያዛል። ንግሥተ ሳባ ከኢየሩሳሌም ስትመለስ መኳንንቶቿ "እንቁ ለጣጣሽ" (ለጌጥሽ ይሁን) በማለት በዕንቁ ስለተቀበሏት ይህ ስም እንደወጣ ይነገራል። አቆጣጠሩ ሀገራዊ እንጂ እምነታዊ መሰረት እንደሌለው ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ሰዎች አሉ። ነገሩ ግልፅ ቢሆንም ድንገት የሚሰወራቸው ካሉ ለማስታወስ ያህል:- * አቆጣጠሩ ከግብፅ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን የተቀዳ ነው። * አመቱ ሲፃፍ መጨረሻ ላይ “ዓመተ ምህረት” የሚባለውም ክርስቲያናዊ ስለሆነ ነው። * የነብዩ ዒሳን (ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈንና) መወለድ መሰረት ያደረገ እንደሆነ የሚታመን ነው። * በእለቱም የሚፈፀሙት የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችም በዓሉ ክርስቲያናዊ እንደሆነ በሚገባ አጉልተው ያሳያሉ፦    - የዋዜማ ጸሎትና ማኅሌት፦ በበዓሉ ዋዜማ (ጳጉሜን 5 ወይም 6) ሌሊቱን ሙሉ በቤተክርስቲያን ልዩ የቅዱስ ዮሐንስ ማኅሌትና ጸሎት ይቆማል።    - የቅዳሴ ሥነ-ሥርዓት፦ በዕለቱ ጠዋት ምዕመናን አዲስ ልብስ ለብሰው ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ በቅዳሴና በዕለቱ ትምህርተ ወንጌል ላይ ይሳተፋሉ።   - ዘመነ ዮሐንስን መቀበል፦ በቤተክርስቲያን ዘመን መለወጫን አስመልክቶ ልዩ ጸሎት ይደረጋል፤ የወንጌላዊው ዘመንም (ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ ወይም ዮሐንስ) ይታወጃል። “እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ፣ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፣ ... አደረሳችሁ” ማለታቸው አቆጣጠሩና በዓሉ ሃይማኖታዊ መሆናቸውን አጉልተው የሚያሳዩ ነጥቦች ናቸው፡፡ ይህንን ስንል የሚጎረብጣቸው አሉ። እኛ'ኮ የኛን ዒድ አብራችሁን ካላከበራችሁ አላልንም። ይልቁንም የኛን እምነታዊ መገለጫ ካላንፀባረቃችሁ ብሎ ሌሎችን መወረፍ አክራሪነት ነው። እምነታችን የሌሎች ህዝቦች #መለያ በሆኑ እምነቶችና ልማዶች መመሳሰልን አይፈቅድም። ነብያችን ﷺ “በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል። (ኢብኑ ሙነወር፣ 18/11/1436)
506
4
የቲክቶክ አደጋ በሙስሊሞች ላይ👇 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ታዳጊውን ትውልድ ከቁርኣን አራቀው፣ ጠዋት እና ማታ ምርኮኛ  አደረገው፣ ሐራም ሐላል ይሁን እስከማይለየው፣ ሱሰኛ አደረገው ሸሪኣን አስረሳው፣ ትልቅ ትንሹንም ጨርሶ አጃጃለው፣ ፀያፍ ወንጀሎችን አቅልሎ አሳያው፣ ፈሳድ አስለመደው ሙዚቃን አሰማው፣ ወንጀል የተባለን ጨርሶ አስለመደው፣ ውሃ ስወስድ አሳስቆ ነው እንደተባለው፣ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ጠላት ሁኖ በላው። ጠዋት ቀን አይቀረው ሁልጊዜ ይጣዳል፣ ከእንቅልፉ ይነሳል ወዲያው ይከፍታል፣ አጅነቢይ አይቀረው አይኑ ታውሯል፣ በያቸው ሴቶች ሁሉ ፊት ለፊት ያፈጣል፣ በየመንገዱ እየሄደ እሱንም ያስጮሃል፣ ግራ እስከሚያጋባ ለብቻው ይስቃል፣ ጅላጅሎች ተሰብስቦ ይጫወቱበታል፣ በነጋ በመሻ ቁጥር ፎሎሩን ይቆጥራል፣ ሼር፣ኮፒ ስሉት ወዲያው ይነካካል፣ ቆም ብሎ ሳያስበው ሐራም ይሁን ሐላል፣ ለሚሊዮን ሰዎች በአንዴ ያሰራጫል፣ አላህ ፊት መቆሙን ጨርሶ ረስቶታል፣ የነካበት ጣቱ በሙሉ ነጋ ይመሰክራል፣ አይኑ ሳይቀር ምላሱ ሁሉም ይናገራል፣ ሐራም ከለመዱት እንዲህ ያሳውራል። አንቺም ተመለሺ ሙስሊሟ ቲክቶከር፣ በምታሳይው አክት ሙስሊሙ አይፈር፣ በአደባባይ ወጥቶ ይቅርብሽ መንጠር፣ ታዘዢ ተይ ሸሪኣን አትፃረሪ ተቀበይ ምክር፣ ይሄን ልብስ አውልቀሺው በንቃብ ይቀየር። ዛሬ ላይ ግን አንቺ እንዲህ ተገላልጠሽ፣ ለአለም ስትታይ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ፣ አንገቴን ደፋሁኝ በጣም  አፈርኩቡሽ፣ በዘፈን ስታብጂ ስያስፈልግሽ በነሺዳ፣ ስትፈልጊ አንዴ ሳሎን ስትፈልጊ ጓዳ፣ ይቅርብሽ አትሁኚ ለሙስሊሞች እዳ። በጣም ስብስብሽ ወጥተሽ ከጎዳና፣ ቪድኦ እየሰራሽ      ለገንዘብ ለዝና፣ አላህ አያድርገን እንዳንቺ ለፍቶ መና። ዲኑን ከቨር አድርገሽ ነብዩን እየጠራሽ፣ ሜካፕ ተለቅልቀሽ በኩል ተካኩለሽ፣ ድምፅሽን በዜማ እያወጣሽ ከአፍሽ፣ በውሸት ምላስሽ ነቢ ነቢ  እያልሽ፣ ወንድ ስተፈትኚ በአደባባይ ወጥተሽ፣ ባዶ ሁነሽ እያለ  በትዕቢት ተወጥረሽ፣ ለስንቱ ፈተና ሆንሽ ስንቱን መንገድ አሳትሽ፣ ተይ ተመከሪ እህቴ ይቅር ይህ ሁላ ድርጊትሽ፣ ሙስሊሙን አንገት አታስደፊ ራስሽን አዋርደሽ፣ ቶሎ ተውበት አድርጊ ሳይደርስ መውደቂያሽ፣ አላህ ቻይ ጌታ ነው ቅኑን መንገድ ይምራሽ።      © ሙስተጃብ ፋሪስ አሊት አባልቾ 🥀ይህን መልዕክት እኛ ጋር እንዳይቀር        ለተለያዩ ወዳጆቻችን በማስተላለፍ           የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 🥀 የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ኢስላማዊ      እውቀቶችን ለማግኘት ከስር ያለውን     ሊንክ በመንካት ቻናሉን ጆይን ብለው      ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+ZZzCjxcbaso3YzM0
652
5
الفتح المبين في الرد على القرآنيين الدكتور ياسر محمد جابر በቁርአኒዮች ላይ አጥጋቢ ምላሽ የሚሰጥ ኪታብ    ክፍል 03 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
623
6
قال الشيخ عبد السلام بن برجس           - رحمه الله تعالى - : *‏《 وقد بلينا في هذا الزمن بشرذمة قليلة ولله الحمد يقرؤون كتابا أو كتابين ، ويحفظون مسألة أو مسألتين ، ثم بعد يوم أو يومين من أعمارهم في الطلب يصبحون مجتهدين ، وليتهم يقتصرون على هذا الخيال الكاسد ،* *بل يستصغرون غيرهم من العلماء ، بله طلبة العلم والدعاة ، ويرون لأنفسهم مكانا عاليا لا يصل إليه أحد ، يظهر ذلك على ملابسهم ، ومشيهم ، وكلامهم ، فإنا لله وإنا إليه راجعون ،* *ما أعظم ضررهم ، وأقلّ نفعهم ، وأمتن جهلهم !!* *نسأل الله تعالى أن يهديهم سواء السبيل 》.* 📓📔‏ |[ عـوائـق الطلـب (صـ٤٠) ]|
594
7
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 164 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
623
8
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 163 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
665
9
ነብይነት በነብዮ ሙሐመድ አለይሂ ሰላቱ ወሰላሙ የተደመደመ አሏህ ለመረጠው ባሪያ የሰጠው ታላቅ ስጦታ ነው ። ወልይ ማለት ወዳጅ ማለት ሲሆን ወሊዮሏህ ሲባል የአሏህ ወዳጅ ማለት ነው ። አንድ ሰው እዚህ ደረጃ የሚደርሰው ሁለት መስፈርት አሟልቶ ሲገኝ ነው አንደኛ በአሏህ ያመነ ሲሆን ሁለተኛ አሏህ ያዘዘውን የሚፈፅምና የከለከለውን ሲከለከል ነው ። ሰሞኑን በዚህ ዙሪያ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የተናገሩት ንግግር ግልፅ ስህተት የሆነ ንግግር ነው በቦታው ከነበሩ ኡስታዞች ይህ ስህተት መሆኑን ለሀጂ እንዳናገሯቸውና እንዳመኑበትም ፅፏል ይህ በመልካም መተራራም የሚበረታታ ሲሆን ይህን የተሳሳተ መልዕክት የሰማው በርካታ ህብረተሰብ ስለሆነ እርምት ማድረጋቸውንም ይፋ ቢያደርጉ መልካም ነበር ይህ ለእርሳቸውም እልቅና ሲሆን ህብረተሰብንም ከስህተት መታደን ነው ። T.me/dawudyassin
699
10
አስደሳች ዜና ለውድ እህቶችና እናቶች 🎇 ደስተኛ መሆን በአኢስላምና እና በሳይኮሎጂእይታ🎇 የልደታ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከወረዳ 3 ሴቶች እና ህፃናት ዘርፍ ጋር በመተባበር በኢ
አስደሳች ዜና ለውድ እህቶችና እናቶች 🎇 ደስተኛ መሆን በአኢስላምና እና በሳይኮሎጂእይታ🎇 የልደታ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከወረዳ 3 ሴቶች እና ህፃናት ዘርፍ ጋር በመተባበር በኢብኑ ተይሚያ መስጂድና መድረሳ ለሴቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም። 🎤 አቅራቢ፦ ሲስተር ሰባህ መሀመድ وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجًا (2) وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مِنْ أَمْرِهِ يُسْرًا (4) "አላህንም የሚፈራ ሰው (ከችግር) መውጫን ያደርግለታል፤ ከማያስበውም አቅጣጫ ይመግበዋል፤ አላህንም የሚፈራ ሰው ለርሱ በነገሩ ሁሉ ምቾትን ያቀልለታል (ያደርግለታል)።" (ሱረቱ አጥ-ത്വላቅ፡ 2-4) 📅 ቀን፦ እሁድ ነሀሴ 24 / 2018 ዓ.ል ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 🚘 አድራሻ፦ ከኮካ አደባባይ ወደ አባጅፋር በሚወስደው መንገድ 25 ቀበሌ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ በክብር ተጋብዘዋል!
1 040
11
الفتح المبين في الرد على القرآنيين الدكتور ياسر محمد جابر በቁርአኒዮች ላይ አጥጋቢ ምላሽ የሚሰጥ ኪታብ    ክፍል 02 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
1 255
12
ወቅታዊ መልዕክት ስለሆነ ሼር በማድረግ ከመልካሙ ተካፋይ እንሁን الدال على الخير كفاعله
1 328
13
ጭፈራውንና ድቤውን ተውና ነገ ሰኞ ነው ከቻልክ ለመፆም ሞክር
1 534
14
የጫት አደጋ በሙስሊሞች ላይ ==================== መልኩ አረንጓዴ ጉዳት ዘርፈ ብዙ፣ ኪስን መበዝበዙ አእምሮን ማፍዘዙ፣ ስንቱን ጀግና ሁላ አስሮ ማደንዘዙ፣  ሀገር ተረካቢው በዚህ ሱስ መጦዙ፣ ተዘርዝሮ አያልቅ የዚህ ቅጠል መዘዙ። የእንቅልፍ ማጣት ጭንቀትና ቅዠት፣ የስነ-ልቦናዊ ጫና የአእምሮ ስጋት፣ ውዱን ጊዜ አባካኝ የእኮኖሚ ጉዳት፣ ለበሽታ የሚዳርግ ለደምና ለልብ ምት፣ ለአፍ  መጥፎ ሽታ ለጨጓራ ተጋላጭነት፣ ለስንፈተ ወሲብ  ለአልጋ ላይ ውርደት፣ አንቱ እየተባሉ በራስ እጅ ዝቅጠት፣ አላህ ይጠብቀን ከዚ ሁላ ውድቀት። ሞኛ ሞኝ ያደርጋል ማንነት ያሳጣል፣ ምስጥርህን በሙሉ ወደ ውጭ ያወጣል፣ ውሸት ያስለምዳል ወዳጅን ያሳጣል፣ እኮኖሚ ያወድማል ጤናን ያጎሳቅላል፣ ጊዜን ያባክናል ከኢባዳ ያዘናጋል፣ እንደ ውሻ ያስጮሃል ክብርን ያሳጣል፣ ከአላህ ያጣላል ከረህመቱ ያርቃል። ሐራም ለመሆኑ ኢስላም ያወጀበት፣ ኡለማዎች በአጠቃላይ የተስማሙበት፣ የአንተ ንፁህ ህልናህ ጭምር የመሰከረበት፣ አሽቀንጥሮ እንደምጥል ከአላህ ረህመት፣ አኼራም ሳንሄድ ያስከትላል ውርደት፣ ከዚህ አደንዛዥ እንራቅ እንድንወርስ ጀነት። የዱኣ መሳሪያ ነው ብሎ ማነው የነገረህ፣? በፈጠረህ ጌታ እሱ ያላለውን ለምን ትዋሻለህ፣? ነብዩ (ሰ ዐ ወ) ያላስተማሩትን ለምን ትቀጥፋለህ፣? ያለ ሸሪኣዊ ማስረጃ በመሰለኝ ለምን ታወራለህ፣? አኼራም ስትጠየቅ ይህ ነው? የአንተ መልስህ፣? እጅህን ዘርግተህ በባዶ ሜዳ ላይ ትዘላብዳለህ፣? በጉንጭህ ወጥረህ ሁሌ ትጮሃለህ? ማታውን ገንብተህ ጠዋት ታፈርሳለህ፣ አምጣ በሻንጣ ያለ ጣጣ እያልከ ጉራ ትነፋለህ፣ ሞኙ አእምሮህ ያዘዘህን ሁላ በሙሉ ትተፋለህ፣ ላም ባልዋለበት ኩበት! እንዴት ትለቅማለህ ? በየደቂቃና በየሰከንዱ እንደ እብድ መለፍለፉ፣ የቤትና የጓደ ሚስጥር ሰይቀር ለሰው መዘርገፉ፣ ስንት የትርፍ ቦታ እያላ ቁጭ ብሎ በሱ ማሳለፉ፣ እባክህ ወገኔ ጉልበትህ ሳይከዳህ ንቃ ከእንቅልፉ፣ ራቅ ጨጓራህ ሳያልቅ ከዚህ ከቅጠሎች ክፉ፣ በአባቶቻችን ይብቃ በዚህ ቅጠል መሸወድ መስነፉ፣ አላህ ከአለም ያጥፋሽ አንቺ የቅጠሎች ክፉ፣   ©  ሙስተጃብ ፋሪስ አሊት አባልቾ https://t.me/+ZZzCjxcbaso3YzM0
1 511
15
መውሊድን የመጀመሪያ ጀማሪዎች ኡበይዲዮን በመባል ይታወቃሉ ሸይኽ ሳሊህ አሊ ሸይኽ
መውሊድን የመጀመሪያ ጀማሪዎች ኡበይዲዮን በመባል ይታወቃሉ ሸይኽ ሳሊህ አሊ ሸይኽ
1 130
16
መውሊድን ማክበር ዲን መስሏቸው ወደ አሏህ ያቃርበናል ብለው ባለማወቅ በጥሩ ኒያ ሲያከብሩ የነበሩ በርካታ አባቶችና እናቶች ዛሬ ላይ እውነታውን ተረድተው አሏህ ያላዘዘው ፣ ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላሙ ያልተገበሩት ሰሓባዎች ያልሰሩት ፣ አራቱ አኢማዎች የማያቁት… መሆኑን ሲረዱ እርግፍ አድርገው ትተውታል ። በእልህና በትዕቢት የተሞሉ ፣ በመረጃ ሳይሆን ጡንቻን በማፈርጠም የሚተማመኑ ፣ ስሜት ያሰከራቸው ፣ ጭፍን ተከታዮች ፣ ስሜታቸውን እንጂ ሌላን ማድመጥ የማይችሉ… ግለሰቦች ግን ዛሬም ከዚህ አጉል ልምድና ፈጠራ ሊወጡ አልቻሉም ። የትላንቶቹ አክባሪዎች ብዙዎቹ ተውበት አድርገው እንደተዉት ዛሬም ተስፋ ሳንቆርጥ አሏህ ቆም ብላችሁ የምታስቡበትን ቀልብ ሰጥቷችሁ እስክትመለሱ ድረስ በትዕግስት ጥሪያችንን እንቀጥላለን T.me/dawudyassin
1 599
17
🪑የጁሙዓ ኹጥባ 💬ርዕስ: ነብዮን መውደድ በመከተል እንጂ በፈጠራ አይደለም 🕌 ቢላል ኮካ መስጅድ 🎤በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን 📆 ቀን 8 – 3 –1448هـ            ተጨማሪ ዱሩሶች ፣ ኹጥባዎችና ጠቃሚ እውቀቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 T.me/dawudyassin
2 094
18
አዲስ ደርስ الفتح المبين في الرد على القرآنيين الدكتور ياسر محمد جابر በቁርአኒዮች ላይ አጥጋቢ ምላሽ የሚሰጥ ኪታብ ክፍል 01 👉 በቁርአን ብቻ እንብቃቃለን የሚለው አባባል የዲን ጠላቶች ሹብሓቸውን ለመርጨት ከሚጠቀሙበት አንዱ ዘዴ ነው 👉 ሱንና አያስፈልገንም ለሚሉ ሰዎች የሚሰጣቸው ምላሽ 👉 ሱናን አልቀበልም ማለት በቁርአን ማስተባበል መሆኑን የተብራራበት T.me/dawudyassin
1 225
19
🔹አዲስ ደርስ شرح العقيدة الواسطية 📖 የአቂደቱል ዋሲጢያ ማብራሪያ ክፍል 01 👉 በሸይኽ ሳሊህ ቢን አልፈውዛን 🕰 ዘውትር ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ኢሻ 🕌 በኡሙ አይመን መስጅድ 👂በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawjudyassin
1 111
20
መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀው የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? https://t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ https://t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? https://t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} https://t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ https://t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! https://t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? https://t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! https://t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? https://t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! https://t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! https://t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? https://t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) https://t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? https://t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ https://t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች https://t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ https://t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? https://t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ https://t.me/IbnuMunewor/2302
2 412