cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

Больше
Рекламные посты
6 732
Подписчики
+1924 часа
+947 дней
+46530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 06 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
Показать все...
01:51
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሱፍያ ኹራፋት ተቆጥሮ አያልቅም ይህን ዲን ብሎ የሚያስብ ምን ዓይነት ተላላ ሞኝ ነው T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሐይሚድ ስለ ሸይኽ ሙሓመድ ዘይን ኣደም ሲመሰክሩ "አፍሪካ ውስጥ ካገኘኋቸው ሼይኾች አዋቂ ከሚባሉት እሳቸው ናቸው ብዬ ብምል መሃላዬ አይናድብኝም ብዬ እከጅላለሁ" ሸይኽ ሙሓመድ ዘይንን የሚያውቃቸው ያውቃቸዋል በሳቸው መማር የምትፈልጉ ፉሪ አቡበከር መስጂድ ታገኟቸዋላችሁ፤ በአካል ካልቻላችሁ የሚያስተምሩበትን የቴሌግራም ቻናል ይህ ነውና በያላችሁበት መማር ትችላላችሁ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam ከታች ምስሉ ላይ ያሉት ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሔይሚድ ናቸው። T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 13
ትላንትና ቅዳሜ በኢብን መስዑድ መርከዝ የተሰጠው የመሻይኾች ሙሐደራ ለጡላበል ኢልምና ለአሳቲዛ እጅግ ወሳኝ መልክት ነበር ። ሙሀደራው የቀረበው በሶስት ደካቲራ የተደረገ ነድዋ ነበር ። እነሱም ዶክተር ሳሊም ሃሚድ ፣ ዶክተር ሙሐመድ ዷዊ አልዑሰይሚ እና ዶክተር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል ነበሩ ። የነድዋው ርዕስ ሰዎችን ወደ እውነት መጣራት ምን ያክል አሳሳቢ መሆኑንና የጥሪያችን ዘዴ ምን መምሰል እንዳለበት እንዲሁም በዚህ መንገድ ላይ የሚደርስብንን ፈተናዎች እንዴት መቋቋምና ማለፍ እንዳለብን የተዳሰሰበት ድንቅ ነድዋ ነበር ። ከነድዋው እጅግ በርካታ ቁም ነገር ያገኘንበት ቢሆንም በተለይ ደግሞ ሀገራችን ላይ ያለውን ጥሩ አጋጣሚ ተጠቅመን ለሙስሊሞችና ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች ዳዕዋችንን በአግባቡ ማድረስ እንደሚገባን አስምረውበታል እንዲህም ብለዋል ይህ መልካም አጋጣሚ ምናልባት በአንዳድ አረብ ሀገሮች ላይ እንኳን ላይገኝ ይችላል እናንተ አላህን አመስግኑ እድሉንም ተጠቀሙበት ። ሌላው በሙስሊም ወንድም ላይ መልካም ጥርጣሬ ማሳደር አለብን ምናልባት ስለ አንድ አካል የሆነ ወሬ ብንሰማ ወይም አንድ ነገር ብንመለከት ለፍርድ ከመቻኮላችን በፊት ጉዳዮን ማጣራት ይጠበቅብናል ። ባጠቃላይ መሻይኾቹ አሁን እያጋጠመን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ እያጣቀሱ በሚያምር መልኩ ነድዋቸውን አድርገዋል በመጨረሻም ለኢብኑ መስዑድ መርከዝ የማስተላልፈው መልክት ① ይህ አይነት ዱአቱን ሊያነቃቃ የሚችል ፕሮግራም በማዘጋጀት ላይ እንድትጠናከሩ ነው ። አላህ አቅሙን ይጨምርላችሁ ② በዚሁ መልኩ ለህብረተሰቡ የአዳራሽ ሙሀደራ ሊኖር ይገባል ። ባል ከሚስቶቹ ጋር ጋደኛ ከጓደኞቹ ጋር የሚገኙበት የህብረተሰቡን ችግር የሚቀረፍበት መድረክ ሊመቻች ይገባል ። ይህ አይነት ፕሮግራም ለብዙ ችግሮቻችን መፍትሄም ሊሆን ይችላል ። በተረፈ አለን እያልን የጠፋንበትን ፣ ጠንካሮች ነን እያልን የተልፈሰፈስንበትን ፣ ጥንቁቆች ነን እያልን የተዘናጋንበትን ነጥቦች እንዲህ ለሁሉም ወለል ብሎ እንዲታየውና ቆም ብሎ ሁሉም ራሱን እንዲመረምር ማድረግ ተገቢ ነው ይልመድብንም እያልኩኝ ይህን የሱና ተቋማችንን አላህ ይጠብቅልን በተሻለ ከፍታ ላይ ያድርስልን አላሁመ አሚን T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 16 3
06:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
እኝህን ሸይኽ ጋር መገናኘት የናፈቀ ነገ ኢብን መስዑድ መርከዝ ብቅ በማለት እንገናኝ T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 15 1
01:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሸይኻችን ሸይኽ ኸሊል ቢን ሃሚድ እንዲህ ድንቅ ትምህርታቸውንና የአቀራረብ ስልታቸውን ለመቅሰም ነገ ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ በኢብኑ መስዑድ መርከዝ እንገናኝ T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 12 4
02:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኢኽዋን ከሺዓዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 2
ኢኽዋን ከሺዓዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 2
ኢኽዋኖች ለሙስሊም መሪ ያላቸው ምልከታ ምንድን ነው?  ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
Показать все...
03:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኢኽዋኖች ለሙስሊም መሪ ያላቸው ምልከታ ምንድን ነው? ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
Показать все...
👍 1