☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
前往频道在 Telegram
☀ሁዳ መልቲሚዲያ - 🇭🇺🇩🇦 🇲🇺🇱🇹🇮🇲🇪🇩🇮🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa
显示更多📈 Telegram 频道 ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA 的分析概览
频道 ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA (@huda4eth) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 25 580 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 2 920,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 438 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 25 580 名订阅者。
根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 4 365,过去 24 小时变化为 163,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.30% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 995 次浏览,首日通常累积 3 139 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 36。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“☀ሁዳ መልቲሚዲያ - 🇭🇺🇩🇦 🇲🇺🇱🇹🇮🇲🇪🇩🇮🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
25 580
订阅者
+16324 小时
+6097 天
+4 36530 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+4 491
在26个频道中
九月 '26
+159
在8个频道中
Get PRO
八月 '26
+32
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+18
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+45
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+77
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+17 928
在7个频道中
Get PRO
三月 '26
+6
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+13
在7个频道中
Get PRO
一月 '26
+19
在4个频道中
Get PRO
十二月 '25
+9
在8个频道中
Get PRO
十一月 '25
+8
在6个频道中
Get PRO
十月 '25
+19
在10个频道中
Get PRO
九月 '25
+10
在8个频道中
Get PRO
八月 '25
+30
在6个频道中
Get PRO
七月 '25
+39
在12个频道中
Get PRO
六月 '25
+21
在17个频道中
Get PRO
五月 '25
+54
在12个频道中
Get PRO
四月 '25
+31
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+106
在7个频道中
Get PRO
二月 '25
+118
在12个频道中
Get PRO
一月 '25
+175
在14个频道中
Get PRO
十二月 '24
+303
在9个频道中
Get PRO
十一月 '24
+523
在13个频道中
Get PRO
十月 '24
+459
在11个频道中
Get PRO
九月 '24
+491
在13个频道中
Get PRO
八月 '24
+427
在16个频道中
Get PRO
七月 '24
+204
在16个频道中
Get PRO
六月 '24
+120
在10个频道中
Get PRO
五月 '24
+386
在15个频道中
Get PRO
四月 '24
+482
在19个频道中
Get PRO
三月 '24
+804
在28个频道中
Get PRO
二月 '24
+703
在23个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 369
在22个频道中
Get PRO
十二月 '23
+811
在25个频道中
Get PRO
十一月 '23
+314
在15个频道中
Get PRO
十月 '23
+306
在8个频道中
Get PRO
九月 '23
+211
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+86
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+169
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+532
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+371
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+158
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+350
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+592
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+1 719
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+192
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+440
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+785
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+827
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+443
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+859
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+4 029
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+3 252
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+1 122
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+1 372
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+830
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+1 706
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+987
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+72
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+250
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+67
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+47
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+80
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+103
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+135
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+148
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+383
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+252
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+122
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+7 550
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 十月 | +55 | |||
| 27 十月 | +163 | |||
| 26 十月 | +24 | |||
| 25 十月 | +76 | |||
| 24 十月 | +78 | |||
| 23 十月 | +64 | |||
| 22 十月 | +146 | |||
| 21 十月 | +58 | |||
| 20 十月 | +196 | |||
| 19 十月 | +254 | |||
| 18 十月 | +187 | |||
| 17 十月 | +468 | |||
| 16 十月 | +256 | |||
| 15 十月 | +885 | |||
| 14 十月 | +1 276 | |||
| 13 十月 | +276 | |||
| 12 十月 | +2 | |||
| 11 十月 | +5 | |||
| 10 十月 | +2 | |||
| 09 十月 | +2 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | +4 | |||
| 06 十月 | +1 | |||
| 05 十月 | +3 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | +6 | |||
| 01 十月 | +4 |
频道帖子
| 2 | 语音消息 | 1 |
| 3 | 语音消息 | 2 978 |
| 4 | ኢሜል ያልተላከላችሁ እና ኢሜሉ ግዜ እንዳለፈበት እየመጣ ያስቸገራችሁ ሰዎች መልካም ዜና!
-----------
አሁን ላይ ከኢሜል ጋር ተያይዞ ተንጠልጥለው የቆዩ አካውንቶችን አሳልፈናቸዋል 👍
ከእርስዎ የሚጠበቀው "አካውንት አለኝ-ግባ" በሚለው ዩዘርኔም እና ፓስዎርድ አስገብታችሁ ወደ ኮርሱ መቀላቀል ብቻ ነው!! 👏👏
ኢሜልና ፓስወርድ ወይም ስልክ ቁጥር እና ፓስወርድ አስገብታችሁ መቀላቀልም አማራጫችሁ ነው!
መልካም የትምህርት ግዜ!! | 3 016 |
| 5 | ውድ የኮርሱ ተሳታፊዎች
ኮርሱ ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ነጥቦች ልብ እንድትሉ እናሳስባለን!
-አንድ ተሳታፊ ሊመዘገብ የሚገባው አንድ ግዜ ብቻ ነው! ከአንድ በላይ በሆነ አካውንት መመዝገብ ከኮርሱም ሆነ በኋላ ለሚገኙ ሽልማቶች ያለማለፍ (የመውደቅ) Disqualification ሰበብ ነው!
- ኮርሱ የተዘጋጀው ለሰፊው የማህበረሰብ ክፍል በመሆኑ የተነሳ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚታወቁ ኡስታዞችና ሼኾች በዚህ ኮርስ መሳተፍ የሚችሉ ቢሆንም ለሽልማቶቹ ግን ዕጩ አይሆኑም!
- የኮርሱ ፈተናዎች የስልካችሁን ሁለቱንም ካሜራዎች የሚጠቀሙና በፈተና ወቅት ፊትን እና ፊትለፊትን የሚቀርፁ በመሆኑ ተፈታኞች ለዚሁ ምቹ አካባቢን በመምረጥ እንድትዘጋጁ! በዙሪያችሁ የሚኖር ማንኛውም እርዳታ ሰጪ የሚመስል ግለሰብ፣ ደብተርና ወረቀቶች፣ ተጨማሪ ስልክ፣ ኮምፒተር ካለ ለሽልማቶች ከመታጨት ያግዳል!
- ፈተናውን ሲጀምሩ ለፈተናው የተቀመጠ ደቂቃ ሲገባደድ ዌብሳይቱ የጨረሳችሁትን ፈተና ተቀብሎ ይዘጋል። በተጨማሪም ከፈተናው ፔጅ በምንም መልኩ መውጣት ወይም አዲስ ታብ መክፈት ፈተናው እንዲቋረጥ ያደርጋል!
አጥንታችሁ እና ሰርታችሁ ማለፍ አማናን መጠበቅ ነውና ኢስላማዊ ግጌታችሁን መወጣት አትርሱ! | 3 014 |
| 6 | የፊታችን ሰኞ ኮርሱ የሚጀመር ይሆናል
ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው
! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ
የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት
1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋
2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱
3ኛ ለወጣ: Laptop 💻
ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ!
🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://huda4eth.netlify.app
👏 ኮርሱ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል!! | 4 292 |
| 7 | ክፍያ መመለስን አስመልክቶ እስካሁን የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ 238 ብቻ ቀርቶናል!
----------
በአካውንት እና ቴሌ ብር በቀን ለ50 ሰው ብቻ በመመለስ የተገደብን በመሆኑ የተነሳና የግል ስራዎችም ተጨምረው በተፈለገው ፍጥነት ለተማሪዎች በፍጥነት መልሰን ለመጨረስ የተቸገርን ቢሆንም እስካሁን ድረስ የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ ደግሞ 238 ብቻ ቀርቶናል!
የክፍያ መመለሱ እንደተጠናቀቀ የምንኮራበት እና በሰፊው የምናስተዋውቀው ስራ በመሆኑ ያልተመለሰላችሁ ተማሪዎች ጥቂትን ብቻ እንድትታገሱን ከአክብሮት ጋር እንገልፃለን!! | 4 481 |
| 8 | ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው
! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ
የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት
፦1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋
2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱 3ኛ ለወጣ: Laptop 💻
ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ!
🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://huda4eth.netlify.app | 4 887 |
| 9 | አፕሊኬሽኑን ስትጭኑ
Unknown app blocked
እያለ ያስቸገራችሁ መፍትሄው ቀላል ነው
Setting ውስጥ search ላይ auto Blocker ብላችሁ search አድርጉና auto blockerን off አድርጉት!
አሰላሙ አለይኩም | 7 691 |
| 10 | https://youtu.be/ijwUE0v_rb0?si=9pnqTgG1tCBIzdXS | 7 078 |
| 11 | 语音消息 | 7 544 |
| 12 | የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ ኮርስ በአፕሊኬሽን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች
ይህ የኮርሱን ሂደት ቀላል ያደርግላችኋል!!
አዲስ ተመዝጋቢዎች ተመዝገቡበት!
የተመዘገባችሁ ደግሞ ዩዘር እና ፓስዎርዳችሁን አስገቡ ይከፍታል!! | 7 879 |
| 13 | 📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል?
አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ።
ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Package Installer ምረጡ
የወረደውን app-release.apk ፋይል ስትከፍቱ፣ Package Installer የሚለውን ምረጡ፣ ከዚያም Just once የሚለውን ይጫኑ።
ደረጃ 2️⃣፦ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ሲመጣ
“App blocked to protect your device” የሚል መልዕክት ከታየ፣ More details የሚለውን ይጫኑ።
ደረጃ 3️⃣፦ የመጫን አማራጩን ይመልከቱ
ዝርዝሩ ሲከፈት Install anyway የሚለው አማራጭ ከታየ ይጫኑት።
ደረጃ 4⃣፦ የበለጠ ዝርዝር ሲታይ Send app for security check የሚለው አማራጭ ከታየ፣ በሁለተኛ ላይ የሚገኘው Send this time የሚለውን ይጫኑ፤ የGoogle Play Protect ምርመራው እስኪጠናቀቅ ይጠብቁ።
ደረጃ 5⃣፦ መጫኑን ያጠናቅቁ
በስክሪኑ ላይ የሚታዩትን መመሪያዎች ተከትላችሁ Open የሚለው በመጫን አፑ መጫኑን ያጠናቅቁ። | 7 553 |
| 14 | አሰላሙ አለይኩም!
ገንዘብ የመመለሱ ስራ እንደምታስቡት ቀላል አይደለም! በቴሌብር እና በባንክ ቁጭ ብሎ መላክ ከቀን ውስጥ በርካታ ሰአት የሚፈልግ ሆኖ አግኝተነዋል!
ከዚህ የበለጠ ያልጠበቅነው ደግሞ ቴሌብርም ሆነ ንግድ ባንክ የመላክ ገደብ ማስቀመጣቸው ነው! ቴሌብር ለምሳሌ ለበርካታ ተማሪዎች 400 እየመለስን የሆነ ቁጥር ላይ ሲደርስ “በቀን መላክ የምትችለውን የገንዘብ መጠን አጠናቀሃል” አይነት ይዘት ያለው መልክት በመላክ ይገድበናል!
ሆኖም የግል ስራም ሆነ የማስተላለፍ ገደብ አላቆመንም የቻልነውን ያህል እየመለስን እንገኛለን!!
ነገሩ ሲስተም የዘረጋንለት በመሆኑ በመሀል ተድበስብሶ ወይም ተረስቶ የሚንከባለል የሰው ገንዘብ እኛ ጋር እንደማይኖር ግን ቃል እንገባላችኋለን!
ይህ አጋጣሚ ለኛ መፈተኛ ሲሆን እኛም ውጤቱን መቶ ከ100 በመድፈን ለማለፍ ቁርጠኞች ነን!
ከናንተ በኩል ግን ትዕግስታችሁን፣ መልካም ኮሜንታችሁን በመቸር ከጎናችን እንድትቆሙ እንጠይቃለን!
ገንዘብ ተመላሽ የሆነላችሁ ወንድሞች ደግሞ አለን በሉ! ደርሶናል በሉ ዝም አትበሉ!
አሰላሙ አለይኩም!! 📞 | 6 819 |
| 15 | "የላቀ አገልግሎት ለሐጃጆች እርካታ"
በሚል መሪ ሐሳብ የ1448 / 2019 ሐጅ ምዝገባን ማስጀመር አስመልክቶ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሐጅ አገልግሎትን ጥራት ለማሻሻል፣ ግልጽነትና ፍትሃዊነትን ለማስፈን እንዲሁም የሁጃጆችን እንግልት ለማስቀረት የሚያስችሉ ዝግጅቶችን አጠናቆ የዘንድሮውን የምዝገባ ሂደት ይፋ አድርጓል።
ዋና ዋና ነጥቦች እና ዝርዝር መመሪያዎች፡
የምዝገባ ጊዜ፡ ምዝገባው ጥቅምት 12/2019 ዓ.ል እስከ ጥር 10/2019
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደገፈ መስፈርት 33 የሐጅ ምዝገባ ማስተባበሪያ ወኪሎች የተመረጡ ሲሆን ከዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 12/2019 ዓ.ል ጀምሮ ሐጅ ለማድረግ ዋጂብ (ግዴታ) ለሆነባችሁ እና ኒያ እና ዓቅሙ ላላችሁ ሙስሊሞች በይፋ የምዝገባ አገልግሎት መስጠት የሚጀመር መሆኑን እያበሰርን ምዝገባው የሚጠናቀቀው ጥር 10/2019 ጃንዋሪ 18/2026 ሻእባን 10/1448 መሆኑም ተገልፆል።
የሐጅ ክፍያ፡ የዘንድሮው የሐጅ አገልግሎት አጠቃላይ ክፍያ መጠን 827,000 (ስምንት መቶ ሀያ ሰባት ሺህ) ብር ሆኗል።
የቪ አይ ፒ እና የዲያስፖራ የሀጅ አገልግሎት በተመለከተ በቀጣይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ተነግሯል
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/Huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
ያግኙን | 7 056 |
| 16 | 没有文字... | 6 202 |
| 17 | ዌብሳይቱ ውስጥ "ማስታወቂያ" ላይ የተፖሰቱ ፖስቶች ስር ተማሪዎች ኮሜንት እና ላይክ እያደረጉ ይገኛሉ!
ተማሪዎች ሀሳባቸውን ሲገልፁ ማየት ለእኛም ደስ የሚያሰኝ እና መነሳሳቱን የሚጨምር ነው!!
የነፃ ምዝገባው እንደቀጠለ ነው! ለመመዝገብ ኢሜል ኮንፊርም ማድረግ ብቻ ነው የሚጠይቀው!!
ላልሰሙት አሰሙ፣ በርካቶች ይመዝገቡ!! እኛም ትምህርቱን የማስጀመር ስራ እያጠናቀቅን ነው!!
ወሰላም!!👏 | 5 743 |
| 18 | ይህን መልእክት ከተስማማችሁበት የተሰበሰበውን ገንዘብ ለእዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት መርጃ ብንሰጣትስ ምን ትላላችሁ??? | 5 559 |
| 19 | እዚህ መልክት ጋር ስትደርሱ ከዌብሳይቱ ውጡና ኢሜይላችሁ ውስጥ ግቡ
ኢሜይል ውስጥ ከሁዳ መልቲሚዲያ የተላከ የማረጋገጫ መልክት ደርሷል ማለት ነው!
ማረጋገጫውን ስትጫኑት ትጨርሳላችሁ!
ኢሜይል ካልመጣላችሁ ግን ያስገባችሁት ኢሜል የተሳሳተ ነበር ማለት ነው! እንደገና ወደ ዌብሳይቱ በመመለስ ኢሜይል በትክክል አስገብታችሁ እንደገና ሞክሩ!
ሰላም በናንተ ላይ ይሁን!! | 5 489 |
| 20 | 没有文字... | 6 322 |
