fa
Feedback
የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

رفتن به کانال در Telegram

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

نمایش بیشتر
5 833
مشترکین
-524 ساعت
-77 روز
-7530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+26
در 2 کانال‌ها
ژوئن '26
+47
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+49
در 6 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+48
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+39
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+40
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+52
در 5 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+66
در 8 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+34
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+29
در 5 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+29
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+42
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+51
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+51
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+97
در 8 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+52
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+83
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+84
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+89
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+105
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+78
در 9 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+170
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+207
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+555
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+436
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+502
در 9 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+628
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+856
در 11 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+765
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+793
در 10 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+575
در 7 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+123
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+129
در 7 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+186
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+203
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+155
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+196
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+188
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+181
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+186
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+197
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+276
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+2 683
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 ژوئیه+1
08 ژوئیه0
07 ژوئیه+2
06 ژوئیه+1
05 ژوئیه+4
04 ژوئیه+4
03 ژوئیه+4
02 ژوئیه+6
01 ژوئیه+4
پست‌های کانال
## 📌 የልዩ ሙሃደራ ፕሮግራም ማስታወቂያ እንኳን ለክረምት በሰላም አደረሳችሁ የኢብኑ ተይሚያ ወርሃዊ የእናቶችና ልጆች ሙሃደራ ፕሮግራም ክረምት መጣ ማለት ልጆች ከትምህርት ቤት ወጥተው ቤት የሚበ
## 📌 የልዩ ሙሃደራ ፕሮግራም ማስታወቂያ እንኳን ለክረምት በሰላም አደረሳችሁ የኢብኑ ተይሚያ ወርሃዊ የእናቶችና ልጆች ሙሃደራ ፕሮግራም ክረምት መጣ ማለት ልጆች ከትምህርት ቤት ወጥተው ቤት የሚበዙበት፣ እናቶች ላይ ደግሞ የቤት ውስጥ ኃላፊነትና የልጆች ውክቢያ የሚጨምርበት ወቅት ነው። ታዲያ ይህንን የፈተናና የበረከት ወቅት እንዴት በነቢዩ ﷺ ሱና መምራት እንችላለን? እናቶችስ ከልጆቻቸው ጋር በክረምት ወቅት ሊኖራቸው የሚገባው ቅርርብና ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት ምን መምሰል አለበት? በዚህ ዙሪያ እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ የሆነ ምክር በታዋቂዋ ሴት ኡስታዛ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ሁላችሁም እናቶች ከልጆቻችሁ ጋር በመሆን ቀድማችሁ ቦታ እንድትይዙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ### 🎯 የሙሃደራው ዋና ርዕስ "በክረምት ግርግር ውስጥ የሰከነች እናት እና የተረጋጋ ቤት" *(በክረምት ወቅት እናቶችና ልጆች ሊኖራቸው ስለሚገባው ኢስላማዊና ስነ-ልቦናዊ ትስስር)* * 📅 ቀን፦ እሁድ፣ ሐምሌ 5 / 2018 ዓ.ም (July 12, 2026) * ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ * 👤 አቅራቢ፦ በሴት ኡስታዛ * 🕌 ቦታ፦ ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ * 🌍 አድራሻ፦ ከኮካ አደባባይ ወደ አባጅፋር በሚወስደው መንገድ (25) ቀበሌ ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በተለይ ለእናቶችና ለልጆቻቸው የተዘጋጀ በመሆኑ፣ እርስ በእርስ ለመማማርና በክረምት ወቅት ልጆቻችንን በዲን ላይ የምናንጽበትን መንገድ ለመቅሰም ትልቅ ዕድል ይፈጥራል። > *"እያንዳንዳችሁ እረኛ ናችሁ፤ ከስራችሁ ስላሉትም ትጠየቃላችሁ።"* — ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ > ባረከላሁ ፊኩም! ሼር በማድረግ ለሌሎች እናቶችም ያጋሩ! 🌸

2
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 148 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
484
3
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 147 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
457
4
ነሲሓ ሪሳላ : 📚 እውቀት ! «እውቀት ማለት ቁርአን እና ሀዲስን በትክክል መገንዘብ እንጂ፤ አፈ ቀላጤነት አይደለም። ምን አልባት አንድ ሰው በአንደበተ ርቱነቱ ብቻ ባጢሉን እውነት አድርጎ ሊያቀርበዉ ይችላል። የመረጃ ጉዳይ ብቻ አይደለም።» ( ሸይኽ ኢሊያስ አሕመድ) ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! @nesihatv
646
5
🌟 ልዩ የክረምት ኮርስ 🌟 🕌 በቢላል ኮካ መስጂድ እና መድረ🕌 ቢላል ኮካ መስጂድ እና መድረሳ ከ (8) ዓመት በላይ ላሉ ልጆች ክረምቱን በተርቢያና በቁርአን ትምህርት እነዲያሳልፉ  ዝግጅቱን አጠናቋል! 🎉 ⚠️ ማሳሰቢያ ፦ ከ (8) ዓመት በታች ያሉና ቃዒዳ የሚቀሩ ተማሪዎች በመደበኛ ሰዓታቸው (ከዓስር እስከ መግሪብ) መደበኛ ትምህርታቸውን ይከታተላሉ። 📚 የኮርሱ ይዘቶች (የሁለት ወር የዒልም ኮርስ): 👉ቃዒደቱ ኑራኒያ 👉ቁርአን (በነዝር እና በሂፍዝ) 👉ተውሒድ እና ፊቅህ 👉ተርቢያህ / አዳብ 👉ሐዲስ 👉አዝካር እና ሌሎችም ጠቃሚ ትምህርቶች 🗓️ የትምህርት ፕሮግራም እና ዝርዝር መረጃ: የመጀመሪያ ቀን፦ ሰኞሐምሌ 6 ቀን ይጀምራል። የክፍል ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ከሰዓት 10:00 ሰዓት። የሚሰጡባቸው ቀናት፦ ከሰኞ እስከ ሐሙስ እና ቅዳሜ 💰 የክፍያ እና የምዝገባ ሁኔታዎች የአንድ ወር ክፍያ፦ ለመመዝገብ ሲመጡ ከመደበኛው ደመወዝ ላይ 300 ብር ጨምረው፣ በጥቅሉ ከአንድ ወር ኮርስ ጋር 500 ብር ይዘው ይመጣሉ። መጽሐፍ፦ ኮርስ የሚማሩበትን መጽሐፍ በተለየ ሁኔታ ይገዛሉ። የአጠቃላይ ክፍያ አማራጭ፦ የሁለት ወር ደመወዝ እና የመጽሐፍ መግዣ (1500) ብር  በአንድ ላይ መክፈል ይችላሉ። ⏳ የምዝገባ ቀን፦ ከሰኞ ሰኔ 29 እስከ ረቡዕ ሐምሌ 1 ድረስ ብቻ! (ጊዜው አጭር ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ) 📞 ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያግኙን፡ 📱 0903199930 📱 0909113696
579
6
🎊አስደሳች ዜና ለወላጆች🎊 🎉ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የክረምቱን ወቅት አስመልክቶ ለህፃናትና ለታዳጊዎች ልዩ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቶላችኋል። 📚የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✨አቂዳ ✨የነቢያት ታ
🎊አስደሳች ዜና ለወላጆች🎊 🎉ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የክረምቱን ወቅት አስመልክቶ ለህፃናትና ለታዳጊዎች ልዩ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቶላችኋል። 📚የምንሰጣቸው ትምህርቶች       ✨አቂዳ               ✨የነቢያት ታሪክ       ✨ፊቅህ              ✨አዳብ       ✨ሀዲስ               ✨አዝካር       ✨ሲራ                 ✨አረብኛ ቋንቋ       ✨ተጅዊድ ✍️የምዝገባ ጊዜ :- ሰኔ 26-28 🔖የትምህርት ጊዜ:- ሰኔ-29 ⏰ ከጠዋቱ 2:00-6:00 ሰዓት 🗓️ ከሰኞ-ቅዳሜ 🕌ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25 📍ከኮካ አደባባይ ወደ አባጅፋር በሚወስደው መንገድ (25)ቀበሌ ምህረቴ ወፎጮ ቤት አጠገብ 📞ለበለጠ መረጃ +251910292855 +251900670055 +251940030365
679
7
📣🎉አስደሳች ዜና ለወላጆች!🎉📣 🌧 ክረምቱን በነሲሓ መርከዝ! 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅርንጫፍ እድሚያቸው ከ10 በላይ ለሆኑ እና ቁርእንን በነዘር ላኸተሙ ታዳጊዎች ልዩ የ2
📣🎉አስደሳች ዜና ለወላጆች!🎉📣 🌧 ክረምቱን በነሲሓ መርከዝ! 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅርንጫፍ እድሚያቸው ከ10 በላይ ለሆኑ እና ቁርእንን በነዘር ላኸተሙ ታዳጊዎች ልዩ የ2 ወር የክረምት ኮርስ አዘጋጅቶላችኋል። 📝 የሚሰጡት ኮርሶች: ✅ የቁርአን አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ✅ አቂዳ            ✅ ሀዲስ         ✅ ፊቅህ            ✅ ሲራ            ✅ ተርቢያ          ✅ አረብኛ 🛌ለአዳሪ ተማሪዎች የቁርአን ሒፍዝ ያካትታል 📖 📆 የት/ት ጊዜ:  ከሐምሌ 1 - ጷግሜ 5 ⏰ ለተመላላሽ: ከጧቱ 2:00 - 12:00 ✍ የምዝገባ ጊዜ: ከሰኔ 5 - 25 ብቻ 🏢 የምዝገባ ቦታ: ደሴ ቧንቧውሀ መምህር አካለወልድ ት/ቤት ፊትለፊት 🌸 ለሴቶች በተመላላሽ ብቻ! 🚨 ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ያስመዝግቡ! ☎️ ለበለጠ መረጃ: ለአዳሪ:+251907227959 ለተመላላሽ :+251921568828 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅርንጫፍ ☘ https://t.me/merkezunadessie
635
8
🪑የጁሙዓ ኹጥባ 💬ርዕስ: የቁርአኒዮች ጥመት 🕌 ፉሪ አቡበክር መስጅድ 🎤በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን 📆 ቀን  11 – 1 –1448هـ            ተጨማሪ ዱሩሶች ፣ ኹጥባዎችና ጠቃሚ እውቀቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 T.me/dawudyassin
1 016
9
بدون متن...
671
10
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 146 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
1 079
11
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 145 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
905
12
የKG ምርቃት‼ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
1 113
13
የKG ምረቃ ወይስ የዘመናችን ማህበራዊ ክስረት ማሳያ⁉️ ========================== (ከመጠን ያለፈው የድሎት ትርኢት እና የትውልድ አደጋው ሲፈተሽ) 📶 ✍️በምስሉ ላይ የምታዩት የ5 ወይም 6 ዓመት ታዳጊ፣ ፊደል በመቁጠሩ እና ቀለማት በመለየቱ ብቻ፣ ሚኒስትር ወይም የጦር ጀግና በሚታጀብበት ልክ፣ በዘመናዊ V8 መኪኖች ታጅቦ መንገዱን ዘግቶ ሲያልፍ ይታያል። ይህ ለዕይታ ያማረ ቢመስልም ወይም አንዳንዶች በቀልድ መልክ ብታልፉትም፣ በጥልቀት ላስተዋለው ግን የቆሰለና የታመመ ማህበረሰብ (Sick Society) ምልክት ነው። ይህ ድርጊት ለምን አደገኛና አሳዛኝ እንደሆነ በሚከተሉት አራት ነጥቦች እንየው፦ 1⃣ የልጁ የስነ-ልቦና መዛባት (Reward-Effort Mismatch) 🎀 በስነ-ልቦና ሳይንስ፣ ሽልማት እና እውቅና ከተሠራው ሥራ ወይም ከተከፈለው መስዋዕትነት ጋር ተመጣጣኝ መሆን አለበት። ፊደል መቁጠር የጀመረን ህፃን የኖቤል ሽልማት እንዳገኘ ሊቅ ወይም ሀገር እንዳዳነ ጀግና በቪ-8 አጅቦ ማክበር፣ በልጁ አዕምሮ ውስጥ "ያለ ልፋት የዓለም ማዕከል ነኝ" (Entitlement and Narcissism) የሚል የተዛባ ስነ-ልቦና ይቀርጻል። ⬇️ ልጁ ገና በለጋ እድሜው ስኬት ማለት የውጭ ትርኢትና መኪና ነው ብሎ እንዲያስብ ይገደዳል። ለኬጂ ምረቃ ይህን ያህል ቪ-ኤይት የተደረደረለት ልጅ፣ ነገ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ሲያልፍ ምን ሊደረግለት ነው? ዶክተር ወይም ኢንጂነር ሆኖ ሲመረቅስ ሄሊኮፕተር ይከራይለታል? ይህ አካሄድ ህፃናትን ለትልቅ ዓላማ ከመስራት ይልቅ፣ ለይስሙላ እውቅና (Superficial validation) ብቻ የሚኖሩ ደካሞች አድርጎ ያሳድጋቸዋል። 2⃣ "ገንዘቤ ነው፣ መብቴ ነው" 🎀 አንዳንዶች "አባቱ ሀብታም ስለሆነ በገንዘቡ አደረገው፣ መብቱ ነው" ሊሉ ይችላሉ። በሶሺዮሎጂ ይህ የይዩልኝ ፍጆታ (Conspicuous Consumption) ይባላል። አንድ ግለሰብ ራሱን የቻለ ደሴት አይደለም፣ የማህበረሰቡ አካል ነው። ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እናቶች የልጆቻቸውን የትምህርት ቤት ደብተር እና ምሳ መግዣ አጥተው በሚያለቅሱበት፣ ልጆች ለይስሙላ ባዶ ምሳ እቃ የሚይዙበት፣ የኑሮ ውድነት የብዙዎችን ጀርባ ባጎበጠበት፣ እና በሚሊዮኖች በሚፈናቀሉበት አገር ውስጥ... እንዲህ አይነት እብሪት የተሞላበት የሀብት ትርኢት ማሳየት የሞራል እና የሰብዓዊነት ኪሳራ ነው። ⬇️ ሀብት ማፍራት ወንጀል አይደለም፣ ነገር ግን የተራበና የተቸገረ ህዝብ ባለበት ጎዳና ላይ ሀብትን በዚህ ልክ ማጋነንና ማሳየት፣ በማህበረሰቡ ውስጥ ጥልቅ የሆነ የመነጠል ስሜት፣ ምሬት፣ እና ለነገው ማህበራዊ ግጭት (Class conflict) መደላድል የሚፈጥር አደገኛ ትዕቢት ነው። 3⃣ የትምህርት እሴት መርከስ (The Devaluation of Education) 🎀 ምረቃ ማለት የዓመታት የእንቅልፍ ማጣት፣ የቤተ-መጽሐፍት ውሎ፣ የፈተና ጭንቀት እና የምርምር ውጤት ማሳረጊያ ክብር ነው። ዛሬ ግን ምረቃ ትርጉሙን አጥቷል። ከትምህርቱ ጥራት ይልቅ፣ የፎቶው፣ የሱፉ እና የመኪናው ብዛት ሚዛን ደፍቷል። ይህ የኬጂ ተማሪ የተደረገለት ትርኢት የሚያሳየው፣ ማህበረሰባችን ከዕውቀት Substance ይልቅ ለውጫዊ ገጽታ Appearance የሰጠውን የተንጋደደ ክብር ነው። ትምህርት የፎቶ ሾው (Photo shoot) ማሟያ ሆኗል። 4⃣ የልጁ ደስታ ወይስ የወላጆች የ"እኔ እበልጥ" ፉክክር? 🎀 እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ የ5 ዓመት ህፃን በቪ-8 መኪና ጣራ ላይ መቆም አይገባውም፤ አያስደስተውምም! ህፃኑ የሚፈልገው ከእኩዮቹ ጋር አፈር እየበላ መጫወት፣ ሜዳ ላይ መሮጥ፣ እና የልጅነት ጊዜውን ማሳለፍ፣ ጲጵ ጲጵ ማለት ነው። ይህ በመንገድ ላይ የሚታየው ትርኢት የልጁ ሳይሆን፣ ወላጆች "እኛ ከማንም አናንስም" ብለው የራሳቸውን ኢጎ እና የሀብት ደረጃ ለሌላው ለማሳየት የተጠቀሙበት መድረክ ነው። ህፃኑ የዚህ የወላጆች የይዩልኝ ፉክክር ሰለባ ሆኗል። 🍃 አንድ ማህበረሰብ የሚለካው ህንጻ በማቆሙ ወይም ቪ-8 በማብዛቱ ሳይሆን፣ በሚገነባው የሞራል፣ የትህትና እና የእውቀት እሴት ነው። ይህ አይነቱ ከልክ ያለፈ አጉል ፉክክር፣ ትውልድን አምራች ሳይሆን አባካኝ፣ ትሁት ሳይሆን እብሪተኛ፣ አሳቢ ሳይሆን ለታይታ የሚኖር ባዶ ዜጋ አድርጎ ነው የሚያሳድገው። ስለዚህ، አባቶች ገንዘብ ቢኖራቸውም ልጆቻቸውን ትህትናን (Modesty)፣ ሌላውን መረዳትን (Empathy)፣ እና የስኬትን ትክክለኛ ዋጋ ሊያስተምሩ ይገባል። ይህ የሚያስቅ ሳይሆን፣ እንደ ማህበረሰብ ወዴት እያመራን እንደሆነ ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርግ ከባድ የማንቂያ ደወል ነው! 📶 t.me/MuradTadesse
1 048
14
بدون متن...
794
15
ታላቅ የምስራች ከዳሩ ሰላም የቁርዓን ህፍዝ እና ተርቢያ ማዕከል                    ምዝገባ ጀምረናል! ልጅዎን በቁርአን ብርሃን እና በእስላማዊ ስነ-ምግባር አንጾ ማሳደግ ይፈልጋሉ? ዳሩሰላም መርከዝ በ24 ሰአት ሙሉ የአዳር መርሃ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል። ⌚ የት/ት ግዜ ባለ 24 ሰአት ሙሉ የአዳር መርሃ ግብር (Full-teime boarding)ተማሪዎች በእለታዊ በቁርኣን እና በኢባዳ  ውስጥ የሚቆዩበት የተሟላ ስርዓት። 🎤 ዋና ዋና  ፕሮግራሞች 👉 የቁርዓን ህፍዝ የቃላት አወጣጥ (ተጅዊድን)የጠበቀ 👉ኢስላማዊ አስተዳደግ ለተማሪዎች የላቀ ስነምግባር (ኣዳብ)ትምህርት። 👉 አጫጭር📚 ኪታቦች                          አቂዳ                         ተጅዊድ                         ፊቅህ                        ሲራ እና የተለያዩ አዝካሮችን እናስተምራለን ።     አድራሻችን አሸዋ ሜዳ ከቀበሌው 100ሜ ገባ ብሎ አሁኑኑ📲 ደውለው ይመዝገቡ! (ቦታ ሳይሞላ የልጅዎን እድል ያረጋግጡ)🎓 📞0912966367 📞0925363838 📞 0704966367
971
16
ላፍቶ ቢላል መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል                                                                   የስራ አይነት፦ ሴት እና ወንድ ኡስታዝ(ለክረምት) ተፈላጊ ብዛት:- ሴት: 5                       ወንድ: 3 ※ ቦታ፦ ላፍቶ ቢላል መስጂድ እና መድረሳ (አዲስ አበባ ፣ ላፍቶ ) ※ ደመወዝ፦ አሪፍ ※ የስራ ሰዓት፦ ጠዋት 2፡00-6፡00 አስፈላጊ መስፈርቶች፦ ※ የሰለፎች አቂዳ እና መንሐጅ ተከታይ ※ ቁርአን ሙሉ ወይም በከፊሉ ሂፍዝ መኖር ※ ቃዒዳ እና ነዘር ቁርአን ጀማሪዎችን በደንብ አስቀርቶ ማብቃት መቻል ※ የማስቀራት ልምድ መኖር ※ የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት እንዲሁም አጫጭር ኪታቦችን ማስተማር መቻል ※ ለመድረሳው ቅርብ መሆን (ቅድሚያ ይሰጣል) ለበለጠ መረጃ፡- ቴሌግራም @tualiblilm ስልክ  0953945193 =
1 048
17
🪑የጁሙዓ ኹጥባ 💬ርዕስ: ከዓሹራ የምንወስደው ቁም ነገር 🕌 ቢላል ኮካ መስጅድ 🎤በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን 📆 ቀን  11 – 1 –1448هـ            ተጨማሪ ዱሩሶች ፣ ኹጥባዎችና ጠቃሚ እውቀቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 T.me/dawudyassin
1 475
18
ከስልክዎ ጀርባ ያለው ድብቅ እውነት፤ ማትረፍ ወይስ መክሰር? ይህ ሁላችንም ራሳችንን ልንጠይቀው የሚገባ በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ነው። አላህ የለገሰን ይህ ኒዕማ እርሱን በሚያስደስት ነገር ላይ እየተጠቀምንበት ነው ወይስ አይደለም? ስልክዎ የቁርኣን ዊርድንና ዚክርን ለመጠበቅ፣ ጠቃሚ እውቀትን ለመቅሰም እና መልካም አጋጣሚዎችን ለመጠቀም የሚረዳዎ መተግበሪያ (وسيلة) ሊሆን ይችላል። በሌላ በኩል ደግሞ ሳያውቁት ዕድሜዎ ምንም ጥቅም በሌላቸው ነገሮች ላይ እንዲባክን ምክንያት ሊሆን ይችላል። ዕድሜዎ ደግሞ በዚህች ምድር ላይ ያለዎት ዋና ካፒታልዎ (رأس مال) ሲሆን፣ በቂያማ ቀንም በእርግጠኝነት ይጠየቁበታል። ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በቂያማ ቀን የአላህ ባሪያ ስለ እድሜው በምን ላይ እንዳሳለፈው ሳይጠየቅ እግሮቹ ከቆሙበት ንቅንቅ አይሉም።» ነገሩ ደግሞ ጊዜን ከማባከን በላይ የከፋ ሊሆን ይችላል፤ ወደ ሐራም ፣ ወደ ማጠራጠሪያዎች (ሹብሃት) እና ወደ ስሜት ፍላጎቶች (ሸህዋት) መግቢያ በር ሊሆን ይችላልና። ስለዚህ ራስዎን በታማኝነት ይጠይቁ፦ • ስልክዎ ጊዜዎን በአግባቡ ለመጠቀም እየረዳዎት ነው ወይስ እያባከነብዎት? • ወደ አላህ ያቀርብዎታል ወይስ ያርቅዎታል? • የመልካም ነገር በር ነው ወይስ የክፋት? ምርጫው አሁንም በእጅዎ ነው፤ በዱንያ ላይ የሚጠቅምዎትንና በቂያማ እለት ደግሞ ነጃ የሚያወጣዎትን  መንገድ ይምረጡ።
1 479
19
" የአሹራ ፆም ድንጋጌ ! " √ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
" የአሹራ ፆም ድንጋጌ ! " √ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
998
20
ነገ ረቡዕ ሙሀረም 9 ሲሆን ከነገ ወዲያ ሐሙስ ደግሞ ሙሀረም 10 ነው ስለዚህ እነዚህን ሁለት ቀኖች በመፆም ያለፈውን የዓመት ወንጀል እናሳብስ አሏህ ያግራልን
1 101