ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA

MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA

前往频道在 Telegram

OFFICIAL PAGE

显示更多
5 046
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-930 天
帖子存档
በማጂክ ካርፔት ቅድመ አንደኛ ደረጃት/ቤትበዛሬው እለት የጤና ባለሙያ የሆኑት ወላጅ ወ/ሮ ራሔል የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምንነትና መከላከያውን ለሰራተኞች ስልጠና ሰጡ

photo content
+1

photo content

ቀን፡-23/02/2019 ዓ.ም                                                        ማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት                        ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃውን ያልላካችሁ ወላጆች የስፔሊንግ ማስተካካያና የፋይዳ ቁጥር እንዲላክልን መጠየቅን ይመለከታል ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እንደሞከርነው ልጅዎ 6ኛ ወይም 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ወይም ሚኒስትሪ ተፈታኝ መሆኑ/ኗ ይታወቃል፤በመሆኑም የተፈታኝ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ ለማከናወን የፋይዳ ቁጥር ባለ 16 ዲጂት (FAN number 16 digit) የሚያስፈልግ መሆኑና ከ15 ቀን በፊት የስፔሊንግ ማስተካካያ ፎርም  ጭምር መላካችን ይታወቃል፤ሆኖም ግን በልጅዎ በኩል እስከ አሁን ድረስ የላኩልን መረጃ ባለመኖሩ የተፈታኝ የኦንላይን ምዝገባ እንቅፋ ፈጥሮብናል፤ በመሆኑም እስከ ዓርብ ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም ድረስ መረጃውን ካልላኩልን ምዝገባው ላይ ለሚፈጠረው ችግር ወይም መቅረት ትምህርት ቤቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ትምህርት ቤቱ

photo content

ቀን፡- 21/02/2019 ዓ›ም ለማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት የቅዳሜ ትምህርት የሚማሩ ተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው የቅዳሜ ትምህርት ከጀመርን ሦሥተኛ ሳምንት አስቆጠርን፤የመማር ማስተማር ሂደቱ እጅግ መልካም በሚባል መልኩም እየተሰጠ እንደሆነ በክትትላችሁ ማየት መቻላችሁ እናምናለን፤በመሆኑም የጥቅምት ወር ክፍያ ብር 1000 እስከ ቀጣይ ቅዳሜ በወጋገን ባንክ ክፍያ እንድትፈፅሙና ደረሰኙ በልጆቻችሁ ትልኩልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ትምህት ቤቱ

photo content

ቅዳሜ ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ከመቅረዝ ሆስፒታል የስነ አእምሮ ህክምና ስፔሻሊስቶች እና የስነ ልቦና አማካሪዎች ስለሚመጡ ውድ ወላጆች ማንኛውም ዓይነት የስነ-አእምሮ ችግር እና ከተለመደው ወጣ ያለ ባህርይ ያላቸው ልጆችን የማማከር አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡ ቦታው ማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ

photo content

photo content

photo content

ቀን 07/02/2019 ዓ.ም   ለማጂካ ካርፔት ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሙከራ ፈተና ከሰኞ ጀምሮ ይሰጣል ሰኞ እለት ፈተና የሚወስዱት 10ኛ እና 12ኛ ሲሆኑ የ9ኛ እና የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤት መምጣት የለባቸውም ቤት ሆናችሁ ለማክሰኞ ፈተና ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን፡፡ ት.ቤቱ

+7

በ4/2/19 ህፃናት ከተለላላፊ በሽታ ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው በጤና ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ።

Join this channel to get additional supporting materials