MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA
Ir al canal en Telegram
5 046
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-930 días
Archivo de publicaciones
በማጂክ ካርፔት ቅድመ አንደኛ ደረጃት/ቤትበዛሬው እለት የጤና ባለሙያ የሆኑት ወላጅ ወ/ሮ ራሔል የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምንነትና መከላከያውን ለሰራተኞች ስልጠና ሰጡ
ቀን፡-23/02/2019 ዓ.ም
ማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃውን ያልላካችሁ ወላጆች
የስፔሊንግ ማስተካካያና የፋይዳ ቁጥር እንዲላክልን መጠየቅን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እንደሞከርነው ልጅዎ 6ኛ ወይም 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ወይም ሚኒስትሪ ተፈታኝ መሆኑ/ኗ ይታወቃል፤በመሆኑም የተፈታኝ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ ለማከናወን የፋይዳ ቁጥር ባለ 16 ዲጂት (FAN number 16 digit) የሚያስፈልግ መሆኑና ከ15 ቀን በፊት የስፔሊንግ ማስተካካያ ፎርም ጭምር መላካችን ይታወቃል፤ሆኖም ግን በልጅዎ በኩል እስከ አሁን ድረስ የላኩልን መረጃ ባለመኖሩ የተፈታኝ የኦንላይን ምዝገባ እንቅፋ ፈጥሮብናል፤ በመሆኑም እስከ ዓርብ ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም ድረስ መረጃውን ካልላኩልን ምዝገባው ላይ ለሚፈጠረው ችግር ወይም መቅረት ትምህርት ቤቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ቤቱ
ቀን፡- 21/02/2019 ዓ›ም
ለማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት የቅዳሜ ትምህርት የሚማሩ ተማሪ ወላጆች
እንደሚታወቀው የቅዳሜ ትምህርት ከጀመርን ሦሥተኛ ሳምንት አስቆጠርን፤የመማር ማስተማር ሂደቱ እጅግ መልካም በሚባል መልኩም እየተሰጠ እንደሆነ በክትትላችሁ ማየት መቻላችሁ እናምናለን፤በመሆኑም የጥቅምት ወር ክፍያ ብር 1000 እስከ ቀጣይ ቅዳሜ በወጋገን ባንክ ክፍያ እንድትፈፅሙና ደረሰኙ በልጆቻችሁ ትልኩልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ትምህት ቤቱ
ቅዳሜ ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ከመቅረዝ ሆስፒታል የስነ አእምሮ ህክምና ስፔሻሊስቶች እና የስነ ልቦና አማካሪዎች ስለሚመጡ ውድ ወላጆች ማንኛውም ዓይነት የስነ-አእምሮ ችግር እና ከተለመደው ወጣ ያለ ባህርይ ያላቸው ልጆችን የማማከር አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
ቦታው ማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ
ቀን 07/02/2019 ዓ.ም
ለማጂካ ካርፔት ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሙከራ ፈተና ከሰኞ ጀምሮ ይሰጣል ሰኞ እለት ፈተና የሚወስዱት 10ኛ እና 12ኛ ሲሆኑ የ9ኛ እና የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤት መምጣት የለባቸውም ቤት ሆናችሁ ለማክሰኞ ፈተና ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን፡፡
ት.ቤቱ
በ4/2/19 ህፃናት ከተለላላፊ በሽታ ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው በጤና ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ።
