MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA
الذهاب إلى القناة على Telegram
5 026
المشتركون
+324 ساعات
+1367 أيام
+35930 أيام
أرشيف المشاركات
ማጂክ ካርፔት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም ትምህርት እንዲህ ደመቅ ባለ ሁኔታ ያስጀመርን መሆናችን በደስታ እየገለፅን የያዝነው ዓመት መልካም የትምህርት ግዜ እንዲሆን እንመኛለን፡፡
በዛሬው ዕለት ሰኞ መስከረም 4/2018 ዓ.ም መደበኛ መማር ማስተማር ሂደት የጀመርን ሲሆን በደማቅ ሁኔታ የተለያዩ ተማሪዎች የትምህርት መጀመርን በማስመልከት ስነ ፅሁፋቸው ያቀረቡ ሲሆን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዋና ር/መ/ር የሆኑ አቶ አሳምነው በቀለ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸው በማስተላላፍ የተማሪዎች መብትና ግዴታ እንዲሁም የትምህርት ቤት ህግና ደምብ በማስመልከት ገለፃ በማድረግና የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር በጋራ በማዘመር በይፋ የዓመቱ መማር ማስተማር ሂደት መጀመሩ አሳውቀዋል፡፡
Repost from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
🌅ነገ ሰኞ መስከረም 4/1/2019 ለተማሪዎች ስለ ት/ቤት ህግና ደንብ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን ማክሰኞ መደበኛ መማር ማስተማር የሚጀመር ይሆናል::
🥏 ተማሪዎች ለመማር
🎾 መምህራን ለማስተማር
🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇
ማሳሰቢያ
ለማጂክ ካርፔት ቅድመ መደበኛ ወይም ኬጂ ተማሪ ወላጆች በሙሉ መደበኛ ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ መስከረም 6/2019ዓ.ም መሆኑ እናውቃለን ።
ትምህርት ቤቱ
