Minber TV
前往频道在 Telegram
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
显示更多📈 Telegram 频道 Minber TV 的分析概览
频道 Minber TV (@minbertv) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 44 213 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 1 291,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 786 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 44 213 名订阅者。
根据 07 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -195,过去 24 小时变化为 -15,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.45%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.53% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 739 次浏览,首日通常累积 2 447 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!
📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
44 213
订阅者
-1524 小时
-567 天
-19530 天
帖子存档
44 213
ኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት...
ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
44 213
ትላንት በጭካኔ ወደ ጉድጓድ የወረወራቸው ልብና፤ በለጋ ዕድሜያቸው ለሞት አሳልፎ የሰጣቸው ጨካኝ እጅ ከዕለታት በአንዱ ቀን እርዳታ ፍለጋ ከፊት ለፊታቸው ተዘርግቷል፡፡ እናንተ በተበዳይ ቦታ ብትኾኑ ምን ታደርጉ ነበር? ከበቀል ይልቅ በሰው አቅም ብቻ የማይደረስበት የሚመስለውን አስደናቂ ይቅርታ ማድረግ የቻሉት ነቢዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) የህይወታቸው እያንዳንዱ ርምጃ በአያሌ ትምህርቶች የተመላ መኾኑን ያወሳንበትን ቀጣይ ክፍል ይዞ ኡስታዝ በድር ሁሴን ከኛ ጋር በሚያስገርሙ ሓሳቦች ቆይታ ያደርጋል፡፡
ተወዳጁ ሸይኻችን ሳምንት የጀመሩትን የዒልምና የዑለሞች ክብር የተመለከቱ ቀጣይ ሐሳቦችን በማንሳትና፤ በሃገራችን ለዒልም ክብር የሰጡ አንድ አባት በህይወታቸው የገጠማቸውን የተለየ ነገር ከታሪክ እየጠቀሱ ያስተዋውቁናል፡፡
ለይሉ ጁምዓ ነው! ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!!
ለይሉ ጁምዓ ነው!! ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ክብር_ለዓሊሞች #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን #ነብዩላህ_ዩሱፍ #ሸይኻችን #በቀል_ወይስ_ይቅርታ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
44 213
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ሐሙስ መስከረም 28 2019 -
ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
እነሆ ኸበር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ኸሚስ ምሽት
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
44 213
ህልምህን መንገር የሌለብህ ለማን ነው?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KjeYYXnD4Y4 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
44 213
#ኸበር፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 28/2019 በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩት አዲስ መንግሥት ካቢኔ ይዋቀራል ተብሎ ይጠበቃል።
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5366
44 213
አወሊያ በዚህ ዘርፍ ቀዳሚ ነበር…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bqEz8BiVxTI 🔗
#ልዩ_ፕሮግራም #አወሊያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
44 213
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ረቡዕ መስከረም 27 2019 -
የቁርኣን ተፍሲር
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
በይቱል ሐቢብ
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
የጁማዓ ኹጥባ - በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
44 213
ሳላውቀው ኩላሊቴ ፌይል አደረገ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/XHENPTCw7FI 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #አመስጋኝ_አንደበቶች
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
44 213
ቱርክ የእስልምና ቅዱሣን ሥፍራዎችን ለመከላከል ተጨማሪ ወታደራዊ ኃይል ወደ ሳዑዲ ልታሰማራ ነው
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5364
44 213
“ዓረብኛ ያወራ ሁሉ ዓሊም አይደለም!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/U8DwbftyyNo 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
44 213
ጠቅላይ ምክር ቤቱ አዲሱ መንግሥት “የተጣለበትን ሀገራዊ አደራ እና የሕዝብ ፍላጎት በትክክል ለመወጣት ከምንጊዜውም በላይ በትኩረት እንዲሠራ” ጠየቀ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5360
44 213
+7
ዘምዘም ባንክ ከዲያስፖራው ጋር ያለውን የፋይናንስ ትስስር ያጠናክራል ያለውን “ዘምዘም ረሚት” የተሠኘ የሐዋላ መተግበሪያ ይፋ አደረገ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5359
44 213
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 26 2019 -
ብሩህ ልጆች
- ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!
ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 18
- ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
- ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
ሲራ - ክፍል 27
- ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ለጎጆዬ
- ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
ምርኩዝ
- ከምሽቱ 3፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
44 213
ADVERTORIAL፡ የዘምዘም ባንክ 5ኛ የሥራ ዓመትን በIFB Pioneers Forum እና በ"ዘምዘም ረሚት” ዲጂታል አፕሊኬሽን ምረቃ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረው ዘምዘም ባንክ አ.ማ. “በማይነጥፍ ጽናት ወደ ላቀ ምዕራፍ፤ (Sustainable Resilience, Scaling New Heights!)” በሚል መሪ ቃል 5ኛ የሥራ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል።
ባንኩ የ5ኛ ዓመቱን አከባበር አካል በማድረግ ያዘጋጀውን IFB Pioneers Forum እንዲሁም የ“ዘምዘም ሪሚት (Zamzam Remit)” ዲጂታል የሐዋላ አፕሊኬሽን ምረቃ በተሳካ ሁኔታ አካሄዷል። በስካይላይት ሆቴል በተካሄደው በዚህ ልዩ መድረክ ከ100 በላይ የባንክ ሥራ አስፈጻሚዎች፤ የፖሊሲ አውጪዎች፣ የሸሪዓ አማካሪዎች፣ የፋይናንስ ዘርፍ ባለሙያዎች እና ሌሎች ቁልፍ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። መድረኩ የዘምዘም ባንክን የአምስት ዓመታት የግንባር ቀደምነት የዕድገት ጉዞ በማየት፣ የኢትዮጵያን ከወለድ ነፃ የፋይናንስ ዘርፍ ቀጣይ እድሎችን ለመዳሰስ እና በዘርፉ የበለጠ ትብብርና ሽርክና ለመፍጠር ያለመ ነበር።
የአምስት ዓመታት የጽናት፣ የዕድገትና የውጤታማነት ጉዞ በአምስት ዓመታት የሥራ ጉዞው ዘምዘም ባንክ የሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ አማራጮችን በማስፋፋት፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን በማሳደግ እና የሸሪዓ መርሆችን የተከተለ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በማቅረብ ተጨባጭ እድገት አስመዝግቧል።
ባንኩ በዚህ ጉዞ፡- የዘርፉ ቀዳሚ ሚና ወስዷል፡ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የሆነ የባንክ አገልግሎትን በማስፋፋት፣ በባንክ አገልግሎት በቂ ተጠቃሚ ላልነበሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች አዳዲስ የፋይናንስ እድሎችን ለኢኮኖሚና ለፖሊሲ ልማት አስተዋጽዖ አድርጓል፡ የከወለድ ነፃ የፋይናንስ ሥርዓትን በማጠናከር፣ የሸሪዓ መርሆችን በተግባር በማስፈጸም እና በፋይናንስ ዘርፉ የሚደረጉ የሕግና የፖሊሲ ማሻሻያዎችን በመደገፍ አስፈላጊ ሚና ተጫውቷል፡፡ ዲጂታል ፋይናንስን አስፋፍቷል፡ የዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከሸሪዓ መርሆች ጋር በማጣመር ቀልጣፋ፣ ተደራሽና ደሕንነቱ የተጠበቀ የፋይናንስ አገልግሎት ለማቅረብ በተከታታይ እየሰራ ይገኛል።
የ5ኛ ዓመት ልዩ ሥጦታ፡ “ዘምዘም ሪሚት” ዲጂታል የሐዋላ አፕሊኬሽን የ5ኛ ዓመት አከባበሩ ዋነኛ የፈጠራ ምልክት የሆነው “ዘምዘም ሪሚት (Zamzam Remit)” ዲጂታል የሐዋላ እፕሊኬሽን በይፋ ተመርቋል።
አፕሊኬሽኑ የሳይበር ደሀንነት ምርመራ በማለፍ እና በብሔራዊ ባንክ የተሰጠውን አስፈላጊ ፈቃድ በማግኘት ለውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የዲያስፖራ ማኅበረሰብ ፈጣን፣ ቀላልና ደሀንነቱ የተጠበቀ የሐዋላ አገልግሎት ለማቅረብ የታለመ ነው፡፡
“ዘምዘም ሪሚት” በተለይ፡- የአገልግሎት ክፍያ ነፃነት፡ ደንበኞች ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ ሳይከፍሉ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እንዲልኩ ያስችላል፡፡ ግልጽና ተወዳዳሪ የምንዛሬ ተመን፡ የሚተገበረውን የምንዛሬ ተመንና የሚደርሰውን የገንዘብ መጠን በግልጽ እንዲያውቁ ያደርጋል።
ፈጣንና ደህንነቱ የተጠበቀ ዝውውር፡ በባዮሜትሪክ እና በPIN የተጠናከረ የደሀንነት ሥርዓት በመጠቀም ፈጣን የገንዘብ ልውውር ያስችላል። ተጨማሪ ስጦታ (ሂባ)፡ ወደ ኢትዮጵያ በሚላክ እያንዳንዱ ሐዋላ ላይ ለተቀባዩ ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ (ሂባ) የሚያበረክት ልዩ ጥቅም ያካትታል። ይህ አገልግሎች የዘምዘም በንክን ዲጂታል ለውጥ በማፋጠን ከዲያስፖራው ጋር ያለውን የፋይናንስ ትስስርለማጠናከር እና የውጭ ምንዛሬ ፍሰትን ለመደገፍ የሚያስችል አዲስ ዕድል ይፈጥራል። ዘምዘም ባንክ ከ“ዘምዘም ለሚት” በተጨማሪ ለደንበኞች አዳዲስ መፍትሔ የሚሰጡ፣ የሥራ. ቅልጥፍናቸውን የሚጨምሩ ስድስት አዳዲስ የዲጂታል ሥርዓቶችን ሥራ አስጀምሯል።
እነዚህም.- 1. Property Management System 4. Membership Management System 2. Digital Account Opening 5. Virtual Data Room 3. Internet Banking 6. Salary Advance System መጠንና የቅርንጫፍ በአምስት ዓመታት የሥራ ጉዞው ዘምዘም በንክ የደንበኞችን ቁጥር፣ የተቀማ ኔትወርኩን በማስፋፋት ጠንካራ ውጤት አሳይቷል።
በአሁኑ ወቅት፣ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ 22 ቢሊዮን ብር በላይ የደረሰ ሲሆን፣ የደንበኞች ቁጥርም 1.1 ሚሊዮን አልፏል። የባንኩ ጠቅላላ ሀብት 31 ቢሊዮን ብር ሲደርስ፣ የቅርንጫፎቹ ቁጥር 141 ደርሷል፡፡ በተጨማሪም፣ የባንኩ የተከፈለ ካፒታል 5.6 ቢሊዮን ብር ደርሶ የፋይናንስ አቅሙንና የዕድገት መሠረቱን የበለጠ አጠናክሯል። ዘምዘም ባንክ በቀጣዮቹ ዓመታት የዲጂታል ለውጡን በማፋጠን፣ የሸሪዓ መርሆችን የተከተሉ ፈጠራዎችን በማስፋፋት፣ ለደንበኞች ችግር መፍትሔ የሚደሰጡ አገልግሎቶችን በተከታታይ በማሻሻል እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ትብብሩን በማጠናከር በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ በወለድ ነፃ ባንክ ዘርፍ የሚኖረውን አስተዋጽዖ የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ ነው፡፡
ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የዕድገት ምንጭ!
