cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
85 017
المشتركون
+1224 ساعات
-477 أيام
+1 74030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑥∅⑧]👌 #ቁርኣን
إظهار الكل...
16👍 10😁 1
«እኔንና ቤተሰቤ ከገባንበት ጭንቀት አላህ እንዲያወጣን ዱዓ አድርግልን አስደርግልን!» አለኝ አንድ ወንድም አሁን በውስጥ። ተርፏቸው ሳይሆን እንዲህ ጭንቅ ውስጥ ሆነው የሚሰድቁ የአላህ ባሮች አሉ። አላህ ካሉበት ጭንቀታቸው በእዝነቱና በጥበቡ ያውጣቸው፤ ከአኺራህ ጭንቀት መጠበቂያ ሰደቃ ያድርግላቸው። እናንተም እየሰደቃችሁ ዱዓእ አድርጉለት። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed
إظهار الكل...
👍 47🥰 5 4
ወንድማችን አሚርን እናሳክመው‼ ======================== (ሌላ ማድረግ ባንችል እንኳ ሼር በማድረግና በመልካም ዱዓችን እናግዘው።) || ✍ ወንድምና እህቶች፤ ያው እንዲህ አይነት የታመሙ ወገኖቻችን ሲኖሩ የግደታ እንደተለመደው እናስቸግራችኋለን፤ አንድ ቀን ይህን ችግር በቋሚነት የሚፈታ መፍትሄ እስኪበጅ ድረስ! ይህ ገና ታዳጊ የሆነ ወንድማችን አሚር ጀማል በአሰቃቂው የካንሰር በሽታ ታሞ ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ልብ በሚሰብር ሁኔታ ላይ ይገኛል። ይህን ቪድዮውን ተመልከቱት። (https://t.me/MuradTadesse/35486) ወደ ውጭ ሂዶ መታከም ስላለበት አጠቃላይ ለሕክምና የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ነው። አሁን ላይ አል-ሐምዱሊላህ 1.83 ሚሊዮን ብር ደርሶለታል። ቀሪ 1.17 + ሚሊዮን ብር ይጎድለዋል። ሁላችሁም እንደምታውቁት አላህ ይጠብቀንና የካንሰር በሽታ ከበሽታዎች ሁሉ ዘግናኙ ነው። ጊዜ በተሰጠው ቁጥር መታከም ወደማይችልበት ደረጀሰ ከፍ ይላል። ወንድማችን ብሩ እስኪሟላለት ድረስ ስቃዩ እንዳይረዝምና ደረጃው እንዳይከፋ፤ በሽታው ጊዜ የሚሰጥ ስላልሆነ ዛሬውኑ አላህ ከሰጠን ላይ እንደምንም ነፍስያችንን አሸንፈን ቀንሰን በመሰደቅ ወንድማችንን ቶሎ እናሳክመው። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅላችሁ። የተሻለ ነገርን በምታወጡት ይተካችሁ። የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ ይሆን ዘንድ ኮመንት ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። || t.me/MuradTadesse
إظهار الكل...
👍 67😭 20 5
ስልጤ፣ ሐላባና ሐድያ አካባቢ የጅብ መንጋ በቀንና በምሽት እየወጣ በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ስለሆነ ተጠንቀቁ። አላህ ይጠብቃችሁ!
إظهار الكل...
👍 147😱 26😢 23😁 7🤔 4
«ሚስቶቻቹ በቁመት ምትበልጣቹ ህይወት እንዴት እየተገፋላቹ ነው?» ብሎ ይጠይቃል አንዱ¡
إظهار الكل...
🤣 257👍 27😁 19🤯 12🤔 8 5🤝 4💔 2
መልዕክት ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ===================== በገና እና በመሳሰሉት የከሀዲያን በዓላት ላይ የሚዘጋጀውን ልዩ የካፌ ምግብ መብላትን በተመለከተ: 1: እንደ አጠቃላይ በነርሱ በዓል የተዘጋጀን ምግብ መብላት አይቻልም። 2: ነገር ግን ካፌ ተጠቃሚ የሆናችሁ ሁሉ ማድረግ ያለባችሁ ነገር: የተለያዩ አማራጮች ካላችሁ አትብሉ። ለምሳሌ: ውጭ ላይ ቤተሰብና ዘመድ ካላችሁ ከነርሱ ዘንድ በመሄድ አሳልፉ፣። ውጭ ላይ ገዝታችሁ መጠቀም የምትችሉ ከሆነም አትብሉ። እነዚህና መሰል አማራጮች ከሌሏችሁ ግን፣ አላህ ከምንችለው በላይ አስገዳጅ ያልሆነ ውስጥ አዋቂ አምላክ ነውና ካፌ ብትጠቀሙ ችግር የለውም። " ክርስቲያን ወገኖችንም ሆነ የካፌ ሰራተኞችን ፣ << እንኳን አደረሳችሁ! >> ማለት አይቻልም። " እንኳን አደረሳችሁ!" ሲሉንም መመለስ የለብንም። የካፌ ምግቡን በተመለከተ ሸይኽ ባሲጢይን አላህ ይዘንላቸውና በህይዎት ሳሉ እኛ የግቢ ተማሪ በነበርን ጊዜ ጠይቀናቸው ይህ ይዘት ያለው መልስ ነበር የመለሱልን። በተረፈ አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው። || t.me/MuradTadesse
إظهار الكل...
👍 132😁 5 3😱 1
በጅጅጋ ዩኒቨርስቲ በIT ዲፓርትመንት ሌክቸረር ሆና እያገለገለች ሳለች በልብ ህመም ሳቢያ ታማ እዚሁ አዲስ አበባ የልብ ቀዶ ሕክምና ለማድረግ ሕክምናዋን ጀምራ ገንዘቡ ላልተሟላለት እህታችን ዘህራ የጎደለው 320 ሺህ ብር ሞልቶላታል፤ 323 ሺህ ብር ደርሷል። አንድ ወንድማችን በዚህ የድጋፍ መርሃ ግብር ላይ ከፍተኛውን የመቶ ሺህ ብር ሶደቃ ሰጥቷል። ይህ ወንድም አላህ ይቀበለውና ካሁን በፊትም እንዲህ አይነት ከፍ ያሉ ሶደቃዎችን ሲሰጥ የነበረ ነው። ሌሎች ከትንንሽ ብሮች ጀምሮ አቅማችሁ እስከፈቀደ ድረስ ተሳትፋችኋል፤ አላህ ይቀበላችሁ። የብሩ መጠኗ ትንሽ ሆና ከፍተኛ በሆነው ኒያ ቢሊዮኖችን የሚያስንቁ የ5 ብር ሶደቃዎች ይኖራሉና አላህ ኢኽላሱንም ይወፍቃችሁ፣ ከጭንቅ ይገላግላችሁ። የእህታችንን ፋይል በዚሁ ዘግተናል። አላህ ሙሉ ጤናዋን መልሶላት የምናያት ያድርገን። ባረከ-ል'ሏሁ ፊኩም! || t.me/MuradTadesse
إظهار الكل...
👍 197 44😱 1
ትንሽ ፈገግ በሉ‼ ============ ✍ «… ወሎ ውስጥ ነው አሉ። አንድ ቆለኛ ሙስሊምና አንድ ደገኛ ክርስቲያን ጓደኛሞች ይሆናሉ። ክርስቲያኑ ሙስሊሙን ግብዣ ጠራው። የገና በአል ነበር። ሙስሊሙ ሲመጣ  ምግቡ፣ መጠጡ፣ ሁሉ ነገር ተትረፍርፏል። ሰዎቹ ፌሽታ በፌሽታ፣ ፈንጠዝያ በፈንጠዝያ ሆነዋል። * ሙስሊሙ:– "ድግሱ ምንን ምክንያት በማድረግ ነው?" ብሎ ጠየቀ። "ጌታ ተወልዶ ነው" አሉት። ለሙስሊሙ ይሄ አስደንጋጭ ነበር። ጌታ ይወለዳል?! ግን ከሰው ቤት ነው ያለው ምን ይላል? "ህምምም" ብሎ የሆዱብ በሆዱ አድርጎ ዝም ይላል። ይህን ጉድ አይቶ ተመለሰ። ሌላ ጊዜ ተጠራ። ጥምቀት ነበር። ሲመጣ ድግሱ አሁንም እንደባለፈው የደመቀ ነው። ሰዎቹም ደስታ በደስታ ናቸው። "ይሄስ በአል ምንድን ነው ምክንያቱ?" ብሎ ጠየቀ። "ጌታ ተጠምቆ ነው" አሉት። ዘንድሮ ጉድ ተአምር እያየ ነው። እንዲያም ነው፤ እንዲህም ነው ሳይል ወደ ቤቱ ተመለሰ። አሁንም ተጠራ። ስቅለት ነበር። ሲመጣ ከወትሮው የተለየ ነገር አየ። ሰዎቹ የባለፈው አይነት ደስታ አይታይባቸውም። አዝነዋል። በባዶ እግር ይሄዳሉ። የሚበሉት ንፍሮ ነው። ግንባራቸውን በሳር መሳይ ነገር አስረዋል። ምን ጉድ ነው?! ቆለኛው ግራ ገብቶታል። * "ምንድን ነው የሆናችሁት?" አላቸው። "ጌታ ሞቶ ነው" አሉት። * "ያ ባለፈው የተወለደው?" ሲል ጠየቀ። "አዎ" አሉት። · ከዚያ ምን ቢል ጥሩ ነው:– "እኔኮ ቀድሞም ፌሽታ ስታበዙ እንደማያድግ አውቄያለሁ!" ©: የታሪኩ ምንጭ አንድ የደሴ ክርስቲያን ነው።
إظهار الكل...
😁 392🤣 125👍 75 9🥰 5🤔 4🤯 3😱 2
﴿صدقةُ السِّرِّ تُطفئُ غضبَ الرَّبِّ،﴾
إظهار الكل...
73👍 44
ይህቺ እውርና ሙጅሪም ሃገር አላህ ያጥፋትና!
إظهار الكل...
👍 132😭 91💔 11😢 5 3👏 1🤯 1😱 1