cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Big Habesha

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok. My YouTube channel: @bighabesha ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል። You can talk to me here👉 @bighabesha

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
49 547
المشتركون
+9524 ساعات
+8197 أيام
+1 56130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🎉Guys 300K on TikTok 🌐 1M loading.....
إظهار الكل...
👍 142👏 32 10🔥 6👌 2🤔 1
💎 Notcoin goes live on Wallet tomorrow! The rollout of Notcoin will happen in two stages: ▪️Starting May 16, all Wallet users can send Notcoin to their Telegram contacts for free, top up their balances, and exchange NOT in pairs with TON, USDt, and BTC. ▪️On May 17, Notcoin will be added to the P2P Market. You'll also be able to purchase NOT using a bank card, withdraw (for example, to TON Space), and use it for payments in Wallet Pay! We will launch a special bonus campaign exclusively for all Notcoin holders soon. More details will follow; stay tuned! 🖤 Via #wallet_news ለመተርጎም ጊዜ ስላጣሁ ነው Guys🙏
إظهار الكل...
👍 36👏 5 1🔥 1
#Notcoin በነገው ዕለት ዋጋ ይቆረጥለታል ተብሎ ይጠበቃል። ⚫List ከተደረገ በኋላ ሊኖረው የሚችለውን ዋጋ የተለያዩ አካላት ካሁኑ ግምታቸውን እያስቀመጡ ይገኛሉ። ⚫coinwire.com የተባለ ድረገፅ በቶክን ከ$0.008 እስከ $0.016 የሚደረስ ዋጋ ሊኖረው እንደሚችል ግምቱን አስቀምጧል። ትንሹን ዋጋ ብንወስድና ዋጋው በቶክን $0.008 ቢሆን 10,000 ኖትኮይን ያለው ሰው በትንሹ 9ሺ ብር አካባቢ ያገኛል ማለት ነው። ⚫ በተጨማሪም ልክ እንደ MEMEና PEPE ያሉ ኮይኖች ስኬታማ የሚሆን ከሆነ በ2024 መገባደጃ ላይ ዋጋው ወደ $0.03 ሊያሻቅብ እንደሚችል ተንብይዋል። ✍️እናንተም ግምታችሁንና ያላችሁን የኖትኮይን ብዛት ኮሜንት ላይ አጋሩን።
إظهار الكل...
👍 36🤔 3🔥 1
📣 የተለያዩ አኒሜሽን ቪድዮዎች የሚሰራልን ምርጥ ዌብሳይት❗️ በተጨማሪም ➖Instagram Story ➖Instagram Reel ➖Instagram Post ➖TikTok Video ➖Facebook Story ➖YouTube Video ➖YouTube Thumbnail ➖YouTube Banner እነዚህን ሁሉ ይሰራልናል። 🔗 https://www.adobe.com/express/
إظهار الكل...
👍 15 2
🧠OpenAI አስገራሚ የሆነውን አስፈሪ የGPT-4o ሞዴል አስተዋውቋል። ወደፊት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ምን ደረጃ ሊደርስ እንደሚችል እነዚህን ቪዲዮውዎች በማየት መገመት ይቻላል።
إظهار الكل...
👍 28🤯 14🤔 5👎 2 1
🅰️🔠 ✅በAlibaba ካምፓኒ ተሰርቶ EMO የሚል ስያሜ የተሰጠው ኖርማል ፎቶዎችን ወደሚናገር ተንቀሳቃሽ ምስል የሚቀይረው A.I model ይፋ ተደርጓል። #Ai #Tech_News
إظهار الكل...
👍 45👏 7👎 4 4🔥 4
መልካም እድል!! በጥቂት ሳምንታት ውስጥ Pyypl የጊፍት ካርድ አማራጭ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ለመምጣት እያሰበ ነው። በዚህ ጊፍት ካርድ አማዞን፣ የኔትፍሊክስ፣ የፕለይስቴሽን የመሳሰሉ ፕላትፎርሞች ላይ የፈለግነውን ነገር መግዛት እንችላለን። ይህን ነገር ለመጠቀም ትፈልጋላችሁ?Anonymous voting
  • Yes
  • No
0 votes
👍 22👏 5 1
#chatGPT_update chatGPT በክፍያ ሲሰጥ የነበረውን የGPT-4 model በነጻ እንዲሞክሩት ለተወሰኑ ተጠቃሚዎች ፈቅዷል። እንደሚታወቀው chatGPT ሶስት የprice plan አሉት። 🟣የመጀመርያው free plan ሲሆን ሞዴሉ gpt-3.5 ነው። የፈለግውን ያክል የtext ጥያቄ በነጻ መጠየቅ የምንችል ሲሆን በweb፣ iOS እና Android ላይ መጠቀም እንችላለን ከዚህ በተጨማሪ search ስናደርግ የምናገኘው ዳታ እስከ 2022 ያለውን ብቻ ነው። 🟣ሁለተኛው የPlus Plan ነው። ይህን ለመጠቀም በወር 20 ዶላር መክፈል የሚጠበቅብን ሲሆን GPT-4 access ማድረግ እንችላላን። የድምጽና የፎቶ እንዲሁም ማንኛውንም ውስብስብ መረጃ በቀላሉ search ማድረግ እንችላለን። የፈለግነውን ፋይል በመስጠት እንዲያደርግልን ማዘዝም እንችላለን። 🟣የመጨረሻው የTEAM plan ነው። ይህ ፕላን ከ2 በላይ ለሆኑ የመስሪያቤት ወይም የቤተሰብ አባላት የሚሰጥ ሲሆን Admin console ጨምሮ ብዙ ፊቸሮች አሉት። ከፍያውም እያንዳንዱ አባል በወር 25 ዶላር ይከፍላል። ከዛሬ ጀምሮ ለተወሰኑ ተጠቃሚዎች የፈቀደው የPlus plan ሲሆን ለተወሰኑ ቀናት ይቆያል። ሁላችሁም ገብታችሁ ቼክ አድርጉት።
إظهار الكل...
👍 31👎 5🤔 2🤯 2
በዚህ ሁለት ቀን full-stack web development ለተመዘገቡ ግራፊክስ ዲዛይን 👉በነፃ ይማራሉ። የሁለት ተፈላጊ ሙያ ባለቤት ለመሆን ይፍጠኑ!! ከተማሩ በዋላ  👉100% ስራ እናስቀጥራለን። ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን። Follow us: https://t.me/Qemertech tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
إظهار الكل...
👍 6 1
📱የሳምሰንግ አዲስ ማይክሮ LED ቲቪ❗️ 🔴🔠🔠🔠🔠🔠🔠ትልቅ ባለ 114-ኢንች ማይክሮ ኤልዲ ቲቪን ለገበያ አቅርቧል፤ ይህም ዋጋው በጣም ውድ ከመሆኑ የተነሳ ገዢዎች 8,000 ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ 8K ቲቪ ተሰጥቷቸዋል። ይህ እርምጃ ሳምሰንግ የቴሌቪዥን ቴክኖሎጂን ድንበር ለመግፋት በሚያደርገው ጉዞ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው።
إظهار الكل...
👍 19 3👏 3