Bank of Abyssinia
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Bank of Abyssinia
تُعد قناة Bank of Abyssinia (@boaeth) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 185 366 مشتركاً، محتلاً المرتبة 350 في فئة الاقتصاد والمالية والمرتبة 113 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 185 366 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 1 825، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 89، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: موثّقة (مؤكدة رسمياً من تيليجرام)
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.69%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.43% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 17 960 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 10 062 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 45.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!
Use @BOA_ATM_bot to access:
ATM locators
Card services & support
Real-time updates”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الاقتصاد والمالية.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 08 أكتوبر | +1 | |||
| 07 أكتوبر | +120 | |||
| 06 أكتوبر | +147 | |||
| 05 أكتوبر | +87 | |||
| 04 أكتوبر | +87 | |||
| 03 أكتوبر | +55 | |||
| 02 أكتوبر | +144 | |||
| 01 أكتوبر | +106 |
| 2 | ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት! ሽልማት እና ብድር በእንቁ ጉዞ…!
ዛሬውኑ የአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው ቤተሰብ ይሁኑ ያንቀሳቅሱ፤ ለግል ፍላጎትዎ እስከ 100,000 ብር፣ ለንግድዎ ደግሞ እስከ 500,000 ብር ብድር እና የገንዘብ ሽልማት ያግኙ!
አሁኑኑ ሊንኩን ተጭነው ይመዝገቡ፣ይሸለሙ፣ ይበደሩ! እድሉን ይጠቀሙ!
https://bit.ly/BOAenkut
እንቁ ጉዞ
ጉዟችን ወደ እድገት ! | 4 686 |
| 3 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 28 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 8 429 |
| 4 | ለፍጆታ ሒሳብ ክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ!
የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ!
አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ህይወትዎን ያቃልሉ!ለመጀመር 👉https://bit.ly/BOAmbt
#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #DigitalBanking | 10 607 |
| 5 | ለፍጆታ ሒሳብ ክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ!
የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ!
አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ህይወትዎን ያቃልሉ!ለመጀመር 👉https://bit.ly/BOAmbt
#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #DigitalBanking | 1 |
| 6 | ይፍጠኑ! የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይጀምሩ!
የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኛዎን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ተጨማሪ ገቢ ያግኙ፤ በተጨማሪም ለውጭ ሀገር ትምህርትዎ የሚሆን እስከ 1,000 ዶላር የውጪ ሀገር ምንዛሬ እድል ተሳታፊ ይሁኑ።
የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ https://bit.ly/ApollocampusTelegram | 11 426 |
| 7 | ይፍጠኑ! የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይጀምሩ!
የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኛዎን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ተጨማሪ ገቢ ያግኙ፤ በተጨማሪም ለውጭ ሀገር ትምህርትዎ የሚሆን እስከ 1,000 ዶላር የውጪ ሀገር ምንዛሬ እድል ተሳታፊ ይሁኑ።
የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ https://bit.ly/ApollocampusTelegram | 144 |
| 8 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 27 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 07, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 12 653 |
| 9 | እንዳያመልጥዎ! 500,000 ብር ለንግድዎ ትልቅ ዕድል!
በአቢሲንያ ባንክ QR፣ POS ወይም በአካውንት ትራንስፈር ክፍያ የሚቀበሉ ነጋዴዎች፣ እስከ 500,000 ብር የዲጂታል ብድር የማግኘት ዕድል ይጠብቆታል።
እያንዳንዱን ግብይት … በመንታ ስኬት
ዛሬውኑ ሊንኩን በመጫን ይበደሩ https://bit.ly/BOAmerchantT | 13 413 |
| 10 | ጥንቃቄ እና ማስተዋል፣ ገንዘብን ይጠብቃል! የሳይበር ደኅንነት ከእያንዳንዳችን ይጀምራል። ለማንኛውም ነገር ምላሽ ከመስጠታችን በፊት በእርጋታ እናስተውል!
STOP. THINK. VERIFY. REPORT. #CybersecurityAwarenessMonth #CyberSecurity #CyberSafe #BeCyberSmart | 12 965 |
| 11 | አስደናቂ የከተማ ዕይታዎችን እና የማይረሱ ትዝታዎችን በካናዳ በረራዎ ይፍጠሩ!
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ በረራዎን ኮዱን ተጠቅመው በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ ትኬት ሲቆርጡ 10% ቅናሽ ያገኛሉ!
በተጨማሪም Sheba Miles አባልነቶን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከዓለም አቀፍ አጋሮቹ ጋር እየተጠቀሙ የተለያዩ ሽልማቾችን እና ቅናሾችን ይጠቀሙ።
ኮድዎን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
https://promotions.visa.com/campaign/Visa_Ethiopian_Airlines/
#PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ | 13 328 |
| 12 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 26 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 06, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 13 864 |
| 13 | ርቀት አያግድዎትም ፈገግታዎ ይደርሳል !
ከቀድሞ ጓደኛዎ ፣ ከትምህርት ቤት አጋርዎ ፣ ከአብሮ አደግ ወዳጅዎ ጋር በደስታ ይገናኙ። ያለ ምንም እንግልት፣ ከስልኮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ፍቅርዎን ፈገግታዎን በአቢሲንያ ሬሚት ይላኩ።
የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ።
👉 https://bit.ly/abyssiniaremitremit
#EthiopianDiaspora #MoneyTransfer #AbyssiniaRemit #ፈገግታ | 2 396 |
| 14 | የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች፣ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማንን ደስታ እየገለጽን፣ መጪው የሥራ ዘመን የተሳካ እንዲሆንላቸው እንመኛለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! | 15 525 |
| 15 | አካውንት ከፍተው ያንቀሳቅሱ ... ተበድረውም ይለወጡ!
የአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው በማንቀሳቀስ ለንግድዎ እስከ 500,000 ብር፣ ለግል ፍላጎትዎ እስከ 100,000 ብር ብድር ፣ የገንዘብ ሽልማት እንዲሁም ፈጣን እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ።
ዛሬዉኑ ይጀምሩ ... ይለወጡ!
https://bit.ly/BOAenkut
እንቁ ጉዞ
ጉዟችን ወደ እድገት ! | 15 106 |
| 16 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 25 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 05, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 16 373 |
| 17 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 23 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 03, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 19 462 |
| 18 | Baga Ayyaana Irreechaa Geessan!
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሰዎ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ | 20 548 |
| 19 | በዚያራ እና በሙሐባ የደመቀ ጁሙዐ ይሁንልን!!
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!! | 20 393 |
| 20 | በኢሬቻ - በምስጋናው በዓል ላይ ለወዳጅ ዘመድ፣ በአቢሲንያ ሬሚት በኩል የፍቅር ሰላምታዎን ይላኩ፤ በምርቃት ይንበሽበሹ!
የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይጠቀሙ እና 10% ጉርሻ ያግኙ! ዛሬውኑ ተመዝግበው ይጀምሩ! መልካም በዓል! | 18 966 |
