Ethio telecom
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Ethio telecom
تُعد قناة Ethio telecom (@ethio_telecom) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 312 948 مشتركاً، محتلاً المرتبة 297 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 17 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 312 948 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 1 700، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 90، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: موثّقة (مؤكدة رسمياً من تيليجرام)
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.47%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.87% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 23 384 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 12 120 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 49.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.
https://t.me/EthiotelecomCha...”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 01 يوليو | +94 |
| 2 | ዓለም ዋንጫን በቤታችን!
በቤትዎ ብሮድባንድ በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ!
ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ብሮድባንድ ኢንተርኔት ወይም የ40% ቅናሽ ያለውን የሞባይል ዳታ ጥቅል በመሸመት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት የስትሪሚንግ ጥቅል (ጎጆ ወይም ሜዳ) በነጻ ያግኙ፤ የዓለም ዋንጫን ያለምንም መቆራረጥ ይመልከቱ!
በ*999# እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኙታል!
#Ethiotelecom #DSTV
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 8 191 |
| 3 | 🎮 አኃዝ ጌምስ!
በርካታ አዝናኝና ትምህርታዊ ጨዋታዎችን በአንድ ላይ አካቷል፤ ነጥቦችን በመሰብሰብ ወደ አየር ሰዓት ይቀይሩ።
✅ ለመመዝገብ ወደ 6294 ok ብለው ይላኩ ወይም በ https://ahaz.et/login ይመዝገቡ።
✅ ለመጀመሪያ 3 ቀናት በነጻ፤ ከወደዱት በቀን 2 ብር ይከፍላሉ!
🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 6294 ይላኩ።
#AhazGames
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia | 10 652 |
| 4 | 🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ኅትመት በ142 የፍራንቻይዝ አገልግሎት ማዕከላት!
የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ በቀላሉ በማዘዝ በቅርብ በተጀመሩ 142 የፍራንቻይዝ አገልግሎት ማዕከላት መረከብ ይችላሉ!
🔗 አዲስ የተካተቱትን እና በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 11 369 |
| 5 | ⚽️🏆 የዓለም ዋንጫ እውቀታችንን ወደ ሽልማት እንቀይረው!
በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ ሽልማቶች 250,000 ብር፣ አይፎን 17 ፕሮ፣ 75,000 ብር፣ 10,000 ብር፣ ኦሪጅናል ማሊያ፣ የአየር ሰዓት እና ፈጣን የገንዘብ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
✴️ የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ወይም የፍጻሜ ጨዋታዎችን በስታዲየም ተገኝተው የመመልከት ዕድልም ያገኛሉ።
👉 *636# በመደወል ጥያቄዎችን ይመልሱ፤ ያሸንፉ!!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://100seconds.et/
#100Second
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 13 460 |
| 6 | ⛳️🎮 በቪክትሪ ፕሌይ ጌሞች፣ ይጫወቱ ይሸለሙ!
አስደሳች ጌሞች እየተጫወቱ በየሳምንቱ 80ሺህ ብር በየወሩ 150ሺህ ብር እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ያግኙ።
👉 *849# በመደወል ይመዝገቡ!
🛑 ለማቋረጥ Stop 1፣ Stop 2 ወይም Stop 3 ብለው 849 ላይ ይላኩ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia | 13 072 |
| 7 | ቴሌብርን በማውረድ ብቻ እንበሽበሽ!
ቴሌብርን አውርደን ስንጠቀም የዳታና እስከ 25% የሚደርስ የአየር ሰዓት ስጦታ እናገኛለን!
የመጀመሪያ የምስጢር ቁጥር ሲቀይሩ የ100 ሜጋ እና የ25 ብር የአየር ሰዓት፣ ከ100 ብር በታች ለሚሞሉ የ15%፣ 100 ብር እና ከዚያ በላይ ለሚሞሉ ደግሞ የ25% ተጨማሪ ስጦታ ተዘጋጅቷል።
አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱና የዲጂታል ሕይወትዎን እያቀለሉ በእነዚህ ሁሉ አስደሳች ማበረታቻዎች መገልገል ይጀምሩ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናስጀምር እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 14 680 |
| 8 | 🌟📱 ለጥቅል አገልግሎት ብቻ ከፍለው ስልክ በነጻ ይውሰዱ!
የሞባይል ጥቅል ቅድሚያ በመግዛት ብቻ በየወሩ በሚሞሉት አነስተኛ የአየር ሰዓት ስልኩን ያለምንም ተጨማሪ እዳ በነጻ የራስዎ ያደርጋሉ!
📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr | 14 570 |
| 9 | لا يوجد نص... | 1 |
| 10 | ዓለም ዋንጫን በቤታችን!
በቤትዎ ብሮድባንድ በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ!
ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ብሮድባንድ ኢንተርኔት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት የስትሪሚንግ ጥቅል (ጎጆ ወይም ሜዳ) በነጻ ያግኙ፤ የዓለም ዋንጫን ያለምንም መቆራረጥ ይመልከቱ!
በ*999# እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኙታል!
#Ethiotelecom #DSTV
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 15 797 |
| 11 | በፋይዳ ደረጃችንን እናሳድግ!
የቴሌብር አካውንታችንን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ደረጃችንን እናሳድግ!
የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ማስተሳሰር ይችላሉ።
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስናገኝ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 15 706 |
| 12 | لا يوجد نص... | 16 880 |
| 13 | ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ተፈታኞች በሙሉ መልካም የፈተና ሳምንት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!
መልካም ዕድል ✨
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 16 441 |
| 14 | መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday
#MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 16 035 |
| 15 | ⚽️🏆 ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታዎችን በቦታው ተገኝተው ይመልከቱ!
በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ ሽልማቶች 250,000 ብር፣ አይፎን 17 ፕሮ፣ 75,000 ብር፣ 10,000 ብር፣ ኦሪጅናል ማሊያ፣ የአየር ሰዓት እና ፈጣን የገንዘብ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
✴️ የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ወይም የፍጻሜ ጨዋታዎችን በስታዲየም ተገኝተው የመመልከት ዕድልም ያገኛሉ።
👉 *636# በመደወል ጥያቄዎችን ይመልሱ፤ ያሸንፉ!!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://100seconds.et/
#100Second
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 17 850 |
| 16 | በቤታችን ብሮድባንድ ኢንተርኔት፣ በዲኤስቲቪ እንደሰት!
በቤትዎ ብሮድባንድ በነጻ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን ያጣጥሙ!
በብሮድባንድ ኢንተርኔት የቴሌቪዥን መስኮትዎን ወደ ስታዲየም ይለውጡ፤ በከፍተኛ ፍጥነት አስደናቂ እልህ አስጨራሽ ጨዋታዎች ያለምንም መቆራረጥ በቤትዎ ሆነው ይመልከቱ!
በ*999# እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኙታል!
#Ethiotelecom #DSTV
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 17 680 |
| 17 | በእረፍት ቀንዎ ሁሉንም በአንድ ላይ በያዙት የማያ የመዝናኛ አማራጮች ከልጆችዎ ጋር አስተማሪና አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ።
👉 መተግበሪያውን ከ https://onelink.to/czwwe4 ይጫኑ ወይም ወደ 863 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ!
🏡 መልካም የእረፍት ቀን!
#Ethiotelecom #MAYYA #telebirr #telebirrSuperApp #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 16 781 |
| 18 | ⛳️🎮 በ11 ፕሌየርስ ስፖርት ጌሞች፣ ይጫወቱ ይሸለሙ!
ቡድንዎን መስርተው ነጥብ ይሰብስቡ፤ 📱 ስማርት ስልኮች፣ 🚲 ብስክሌቶች እንዲሁም 🎁 የአየር ሰዓቶች ያሸንፉ!
✅ 7074 OK ብለው ለ3 ቀናት በነጻ ይሞክሩ!
👉 በቀን 3 ብር ብቻ።
🔗 ጨዋታዎቹን https://11players.et/ ላይ ያገኟቸዋል፡፡
🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 7074 ይላኩ።
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia | 18 462 |
| 19 | 🙆 ያለዎት ቀሪ ሒሳብ አነስተኛ ነው?
ግድ የለም በየትኛውም ጊዜና ቦታ ስልኬ ላይ ቀሪ ሂሳብ የለም ብለው እንዳይጨነቁ!
👉 በቀላሉ *810# ላይ በመደወል የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ተበድረው ጥሪዎን ማስቀጠል ይችላሉ::
👉 ያለብዎትን ክፍያ ሳይመልሱ ድጋሚ መውሰድ ቢያስፈልግዎ አንድ ዕድል ያለዎት ሲሆን ቀጣይ ከሚሞሉት አየር ሰዓት ላይ 15% ተቆርጦ የሚከፈል ይሆናል!
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 17 899 |
| 20 | በቴሌብር እንደጋገፍ!
የቴሌብር መርጃ መድረክ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል፣ ፈጣንና ግልጽ ያደርጋል።
የተቸገሩትን ለመደገፍና የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ለማገዝ የደግነት እጅዎን መዘርጋት አሁን በሞባይልዎ ቀላል ሆኗል። የቴሌብር መተግበሪያዎን በመክፈት የበጎ አድራጎት መድረኩን ይጎብኙ፤ በጥቂት ቅጽበቶች በልበ ሙሉነት ይላኩ፤ የብዙዎችን ሕይወት በጋራ እንቀይር!
ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 17 653 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
