cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
125 762
المشتركون
+51224 ساعات
+4 6827 أيام
+17 05930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

22ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየተረከቡ ነው 4,000,000 ብር ለባጃጅ ሾፌር የድሬ ዳዋ ከተማ ነዋሪው ወጣት ደምሱ እንደለ የሚተዳደረው ባጃጅ በመሾፈር ሲሆን ከስራው በተጓዳኝ ሎተሪን በመሞከር ይታወቃል ፡፡ “ አዘወትሮ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ “ እንዲሉ በሞከረው የ22ናው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚልየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤተሰቡን እንደሚረዳበት ገልጾልናል ፡፡
إظهار الكل...
👍 422 113 31👏 31👎 20🥰 18😁 17🎉 6
ልዩ 2 ዕጣ ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
إظهار الكل...
👍 713 146😡 91👎 77🆒 53🎉 49😐 39😭 35🔥 34👏 33😁 32
አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በየጊዜው በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር በ10ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የተለያዩ ሽልማቶች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1
إظهار الكل...
Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

👍 334 95🙏 48👎 44🕊 33😭 24🤪 21😁 20👨‍💻 20🔥 16🖕 15
መደበኛ ሎተሪ 1711 ዕጣ ዛሬ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
إظهار الكل...
👍 358 103👎 50🤮 32🔥 21🥰 21🤷 18😢 12😁 6😭 6
ከከፍተኛ ዕጣ ዕድለኞቻችን መካከል
إظهار الكل...
👍 485 107👎 85🏆 51🥰 40🙏 38🍾 38🔥 30👏 30😁 23🤨 7
በእጅ ስልክዎ እድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል በ10ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የተለያዩ ሽልማቶች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1
إظهار الكل...
Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

👍 227 64👎 62👏 28😁 13🔥 3🤔 1
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ ! እንኳን ለትንሳኤ  በአል አደረሳችሁ ! በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2016 በጀት ዓመት የትንሳኤ ሎተሪ  ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም  በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥተዋል ፡፡
إظهار الكل...
👍 1067 273👎 193🥴 88👏 62🆒 62😁 52💔 52🔥 39🥰 30😱 24
👎 602👍 506 269🖕 101💩 57🤔 33😱 32😁 27👌 26😍 22🥰 19
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 22ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
إظهار الكل...
👎 992👍 695 304😢 170🙈 118🙏 108👏 91💩 74😁 66🥰 65🔥 59
የ22ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ማብቃቱ የሚታወቅ ሲሆን ዕጣው ነገ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ  በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ የዕጣ አወጣጡም በአስተዳደሩ የፌስቡክ ፣ቴሌግራም እንዲሁም ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እንድትከታተሉ ተጋብዛችዋል ፡፡ Facebook account :- Ethiopian Lottery/የኢትዮጵያ ሎተሪ           Telegram account :- https://t.me/lottery_service1      Tiktok :-https://www.tiktok.com/@ethiopian.lottery                     መልካም ዕድል !
إظهار الكل...
Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

👍 1242 360🙏 303👏 95👎 81🥰 62🔥 56🍾 55😁 51🤔 43🤯 42