cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
161 674
المشتركون
-1824 ساعات
+2027 أيام
-5030 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ውድ ደንበኞቻችን! አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ዓይነተ-ብዙ አገልግሎቶች የበለጠ እያሻሻለ፤ ለደንበኞቹ የተገባና የላቀ አገልግሎት ለማድረግ ሁልጊዜም ይተጋል፡፡ የደንበኞቹን የአገልግሎት እርካታ ደረጃ በየዓመቱ እየለካ፤ ከጥናቱ የሚገኘውን ግብረ-መልስ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተጠቀመ፤ ያልተቋረጠ የጥራት ማሻሻያ ሥርዓትን ዘርግቷል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ፤ በአገልግሎታችን ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት ለመሰብሰብ የሚያግዝ ይህንን መጠይቅ አሰናድተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ካዘጋጀነው መጠይቅ አንዱን መርጠው ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሡት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ Conventional አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/oVPF6jjUCR79VP7S9 English Option - https://forms.gle/gLp6eyyVFi1hnhDEA IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ) አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/GXh9abYJSUqshAE86 English Option - https://forms.gle/ekWUM9A64TAoXQ9r6
14 4656Loading...
02
The First Bank in Ethiopia to acquire PCI DSS v4.0 – Level 1 In its effort to elevate security and enhance customer safety, Bank of Abyssinia proudly announces its compliance with PCI DSS – Level 1 for the second consecutive year, in v4.0 this time. We are also a valued Visa Global Registry service provider. Acquiring PCI DSS in v4.0 makes Bank of Abyssinia the first in Ethiopia and among the few in East Africa, showcasing its commitment to securing your data. This certification, from the Payment Card Industry Council, ensures the security of sensitive card data and prevents fraud, promoting trustworthy transactions for our customers.
30 79633Loading...
03
ገንዘብ ማስተላለፍ ሲፈልጉ ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ክፍት በሆነው የቨርቹዋል ባንክ ማዕከሎቻችንን ይጠቀሙ። #virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
33 9708Loading...
04
አቢሲንያ ባንክ ኅብረተሰቡ ስለ ባንኩ ያለው አጠቃላይ ዕይታ ምን እንደሚመስል ለማጥናት አቅዷል፡፡ እርሶም ስለ ባንካችን ያልዎትን አመለካከት ያዘጋጀነውን መጠይቅ በመሙላት እንዲገልጹልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በአማርኛ የተዘጋጀውን መጠይቅ ለመሙላት ይህንን https://forms.gle/TKmn5g4fU3sK73TL6 ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ:: Bank of Abyssinia is conducting a study to evaluate the overall perception of the public towards the Bank. We kindly request you to express your opinion by taking a few minute to complete the provided questionnaire. Please use the following https://forms.gle/5RPCrdiDPDGcjusV7 link to fill out the online survey in English.
47 21424Loading...
05
Media files
44 4946Loading...
06
ባንካችን አቢሲንያ የእችላለሁ መርሐ ግብር አሸናፊ የሆኑ እንስቶችን ሸለመ፡፡ ባንካችን አቢሲንያ ማርች 8 አስመልክቶ ለ3ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የእችላለሁ መርሐ ግብር በድምፅና በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ ከ1-3 ደረጃን ላገኙ እንስቶች እንዲሁም በሥራ ፈጠራ ተወዳድረው አሸናፊ ለሆኑ እንስቶች ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ ወለድ ያለዋስትና ብድር ያመቻቸበት ፕሮግራም በዛሬው እለት ተጠናቀቀ፡፡ የባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነት አንድ አካል በሆነው በዚህ ዝግጅት አደይ እና ዘሀራ (ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑ እንስቶች) የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶቹን ከዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ጋር በማያያዝ ሰፊ የማስተዋወቅ እና የሽያጭ ዘመቻዎችን ያከናወነ ሲሆን፣ ዘመቻው በመላው ሀገራችን የሚገኙ እንስቶችን እንዲያሳትፍ ተደርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. ከመጋቢት 8-31 ባሉት ቀናት ውስጥ በድምፅ፣ በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ እና በሥራ ፈጠራ ለመወዳደር ፍላጎቱ ያላቸው እንስቶች የመወዳደሪያ ሥራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ የተደረገ ሲሆን፣ በዘርፉ አንቱ በተባሉ ባለሞያዎች እና ከሕዝብ በተሰበሰበ ድምጽ አሸናፊዎች እንዲለዩ ተደርጓል፡፡ በዚሁ የሽልማት መርሐ-ግብር ላይ ከማየት ውሱንነት ጋር የሚኖሩ የሰባት ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሦስት መንታ ሕፃናትን በተደራራቢ ችግሮች ውስጥ እያሳደገች ያለችው ጀግና እናት ወ/ሮ ትዕግስት ካሳ በክብር እንግዳነት እንድትገኝ የተደረገ ሲሆን፡- እነዚህ ሕጻናት የውጭ ሕክምና ቢያገኙ የማየት እድላቸው ሰፊ እንደሆነ በቅድመ ምርመራ የተረጋገጠ በመሆኑ፣ ከተጠየቀው ከፍተኛ የሕክምና ወጪ አኳያ የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግሞችን እያካሄዱ የሚገኙ ሲሆን፣ ባንካችን አቢሲንያም የዚህችን ጠንካራ እናትና የሕጻናት ልጆቿ የወደፊት ሕይወት ቀና እንዲሆን ካለው ጽኑ ፍላጎት በመነሳት የበኩሉን ድጋፍ ማድረጉ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በእጅጉ እንዲወጣ የሚያደርገው በመሆኑ ለውጭ ሀገር የሕክምና ወጪያቸው የሚያግዛቸውን የብር 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ) ድጋፍ አድርጓል፡፡  
40 9927Loading...
07
ባንክ ሳይሄዱ የባንክ አካውንት መክፈት ይቻላል? አዎ! በአቢሲንያ ቨርቹዋል ባንክ ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ይቻላል። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
36 86410Loading...
08
መልካም የአርበኞች ቀን! #EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay #BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #የሁሉም_ምርጫ
45 8495Loading...
09
እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን:: መልካም በዓል! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Easter #fasika #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #የሁሉም_ምርጫ
46 04216Loading...
10
መልካም የዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን! #BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #labourday #internationallabourday #የሁሉም_ምርጫ
53 28610Loading...
11
ወዳጅ ዘመድ ለበዓል የሚልክላችሁን ገንዘብ ከ900 በለይ ቅርንጫፎች እንዲሁም 24 ሰዓት በሚሰሩት 31 የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከላት ይቀበሉ። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
54 95512Loading...
12
ከዘመናዊ የATM ማሽኖቻችን ብር ለማውጣት ካርድዎን ወደ ማሽኑ በማስጠጋት እና የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት መገልገል ይችላሉ። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #BoAATM #ATM #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #contactless #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
59 95115Loading...
13
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ደንበኞች እንዴት የአሜሪካ ቪዛ ክፍያ መክፈል ይችላሉ? ሊንኩን በመጠቀም መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ! ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking&hl=en&gl=US ለአፕል ስልኮች  https://apps.apple.com/us/app/boamobile/id6463218765 ለሁዋዌ ስልኮች https://appgallery.huawei.com/app/C110106115 #BankofAbyssina #mobilebanking #boamobile #bankinginethiopia #banksinethiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
54 70934Loading...
14
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ዝርዝር መረጃውን ላማየት ሊንኮቹን ይጠቀሙ 1. https://rb.gy/5yp52r 2. https://rb.gy/tgt570 3 https://rb.gy/bus73f 4 https://rb.gy/bus73f
60 97531Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኞቻችን! አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ዓይነተ-ብዙ አገልግሎቶች የበለጠ እያሻሻለ፤ ለደንበኞቹ የተገባና የላቀ አገልግሎት ለማድረግ ሁልጊዜም ይተጋል፡፡ የደንበኞቹን የአገልግሎት እርካታ ደረጃ በየዓመቱ እየለካ፤ ከጥናቱ የሚገኘውን ግብረ-መልስ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተጠቀመ፤ ያልተቋረጠ የጥራት ማሻሻያ ሥርዓትን ዘርግቷል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ፤ በአገልግሎታችን ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት ለመሰብሰብ የሚያግዝ ይህንን መጠይቅ አሰናድተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ካዘጋጀነው መጠይቅ አንዱን መርጠው ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሡት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ Conventional አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/oVPF6jjUCR79VP7S9 English Option - https://forms.gle/gLp6eyyVFi1hnhDEA IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ) አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/GXh9abYJSUqshAE86 English Option - https://forms.gle/ekWUM9A64TAoXQ9r6
إظهار الكل...
👍 66 5🥰 3👏 3😁 3👌 3🤩 2
The First Bank in Ethiopia to acquire PCI DSS v4.0 – Level 1 In its effort to elevate security and enhance customer safety, Bank of Abyssinia proudly announces its compliance with PCI DSS – Level 1 for the second consecutive year, in v4.0 this time. We are also a valued Visa Global Registry service provider. Acquiring PCI DSS in v4.0 makes Bank of Abyssinia the first in Ethiopia and among the few in East Africa, showcasing its commitment to securing your data. This certification, from the Payment Card Industry Council, ensures the security of sensitive card data and prevents fraud, promoting trustworthy transactions for our customers.
إظهار الكل...
👍 211 53👏 27🔥 11🤔 11🤩 6😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ገንዘብ ማስተላለፍ ሲፈልጉ ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ክፍት በሆነው የቨርቹዋል ባንክ ማዕከሎቻችንን ይጠቀሙ። #virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
61👍 46👏 12👌 11🔥 1🤔 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
አቢሲንያ ባንክ ኅብረተሰቡ ስለ ባንኩ ያለው አጠቃላይ ዕይታ ምን እንደሚመስል ለማጥናት አቅዷል፡፡ እርሶም ስለ ባንካችን ያልዎትን አመለካከት ያዘጋጀነውን መጠይቅ በመሙላት እንዲገልጹልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በአማርኛ የተዘጋጀውን መጠይቅ ለመሙላት ይህንን https://forms.gle/TKmn5g4fU3sK73TL6 ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ:: Bank of Abyssinia is conducting a study to evaluate the overall perception of the public towards the Bank. We kindly request you to express your opinion by taking a few minute to complete the provided questionnaire. Please use the following https://forms.gle/5RPCrdiDPDGcjusV7 link to fill out the online survey in English.
إظهار الكل...
👍 117 29😁 10👌 6🔥 5👏 3🤔 2
👍 95 48👌 3
ባንካችን አቢሲንያ የእችላለሁ መርሐ ግብር አሸናፊ የሆኑ እንስቶችን ሸለመ፡፡ ባንካችን አቢሲንያ ማርች 8 አስመልክቶ ለ3ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የእችላለሁ መርሐ ግብር በድምፅና በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ ከ1-3 ደረጃን ላገኙ እንስቶች እንዲሁም በሥራ ፈጠራ ተወዳድረው አሸናፊ ለሆኑ እንስቶች ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ ወለድ ያለዋስትና ብድር ያመቻቸበት ፕሮግራም በዛሬው እለት ተጠናቀቀ፡፡ የባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነት አንድ አካል በሆነው በዚህ ዝግጅት አደይ እና ዘሀራ (ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑ እንስቶች) የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶቹን ከዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ጋር በማያያዝ ሰፊ የማስተዋወቅ እና የሽያጭ ዘመቻዎችን ያከናወነ ሲሆን፣ ዘመቻው በመላው ሀገራችን የሚገኙ እንስቶችን እንዲያሳትፍ ተደርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. ከመጋቢት 8-31 ባሉት ቀናት ውስጥ በድምፅ፣ በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ እና በሥራ ፈጠራ ለመወዳደር ፍላጎቱ ያላቸው እንስቶች የመወዳደሪያ ሥራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ የተደረገ ሲሆን፣ በዘርፉ አንቱ በተባሉ ባለሞያዎች እና ከሕዝብ በተሰበሰበ ድምጽ አሸናፊዎች እንዲለዩ ተደርጓል፡፡ በዚሁ የሽልማት መርሐ-ግብር ላይ ከማየት ውሱንነት ጋር የሚኖሩ የሰባት ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሦስት መንታ ሕፃናትን በተደራራቢ ችግሮች ውስጥ እያሳደገች ያለችው ጀግና እናት ወ/ሮ ትዕግስት ካሳ በክብር እንግዳነት እንድትገኝ የተደረገ ሲሆን፡- እነዚህ ሕጻናት የውጭ ሕክምና ቢያገኙ የማየት እድላቸው ሰፊ እንደሆነ በቅድመ ምርመራ የተረጋገጠ በመሆኑ፣ ከተጠየቀው ከፍተኛ የሕክምና ወጪ አኳያ የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግሞችን እያካሄዱ የሚገኙ ሲሆን፣ ባንካችን አቢሲንያም የዚህችን ጠንካራ እናትና የሕጻናት ልጆቿ የወደፊት ሕይወት ቀና እንዲሆን ካለው ጽኑ ፍላጎት በመነሳት የበኩሉን ድጋፍ ማድረጉ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በእጅጉ እንዲወጣ የሚያደርገው በመሆኑ ለውጭ ሀገር የሕክምና ወጪያቸው የሚያግዛቸውን የብር 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ) ድጋፍ አድርጓል፡፡  
إظهار الكل...
👍 76 30🔥 5😱 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ባንክ ሳይሄዱ የባንክ አካውንት መክፈት ይቻላል? አዎ! በአቢሲንያ ቨርቹዋል ባንክ ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ይቻላል። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
👍 109 24👏 14👌 7😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የአርበኞች ቀን! #EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay #BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
👍 116 35👏 8😁 8👌 6🔥 4
00:20
Video unavailableShow in Telegram
እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን:: መልካም በዓል! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Easter #fasika #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
👍 124 42👌 7🔥 5👏 5

👍 90 20😁 7👌 4