ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

الذهاب إلى القناة على Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Bank of Abyssinia

تُعد قناة Bank of Abyssinia (@boaeth) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 185 206 مشتركاً، محتلاً المرتبة 349 في فئة الاقتصاد والمالية والمرتبة 117 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 185 206 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 340، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -19، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: موثّقة (مؤكدة رسمياً من تيليجرام)
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.38‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 17 366 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 9 494 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 31.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الاقتصاد والمالية.

185 206
المشتركون
-1924 ساعات
-447 أيام
+34030 أيام
أرشيف المشاركات
ከቤት አልራቅንም! የትም ይሁኑ የት፣ በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ! እርስዎ ከልብዎ የከፈሉትን ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 12% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን! የአቢሲ
ከቤት አልራቅንም! የትም ይሁኑ የት፣ በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ! እርስዎ ከልብዎ የከፈሉትን ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 12% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን! የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ። 👉 https://bit.ly/abyssiniaremitremit

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 23 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 23 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! November 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

ለክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ! የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ! አሁኑኑ
ለክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ! የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ! አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ህይወትዎን ያቅሉ!ለመጀመር 👉https://bit.ly/BOAmbt #BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #DigitalBanking

🇪🇹🇫🇮 Ethiopian pride. International ambition. 🏁 Bank of Abyssinia is honored to sponsor Ethiopian racing driver William
🇪🇹🇫🇮 Ethiopian pride. International ambition. 🏁 Bank of Abyssinia is honored to sponsor Ethiopian racing driver William Alatalo as he competes in a BMW on the international stage, proudly carrying the Bank of Abyssinia brand. Join us in cheering him on at the Italian GT Endurance Championship finale! ⏰ Live action begins in two hours on ACI Sport TV. 🎥 Watch here: https://www.youtube.com/live/bAQGxVcC3W0 Go, William! 🇪🇹🏎 #BankOfAbyssinia #WilliamAlatalo #EthiopianPride #BMW #ItalianGT #Motorsport #ethiopianmotorsport

የዛሬ ትንሿ ቁጠባ ... ለነገ ግብዎ መሠረት ! ዛሬ የሚቆጥቧት ትንሽ ገንዘብ፣ ለነገ ትልቅ ግብዎ መሠረት ትሆናለች። በቁጠባ የገንዘብ አቅምዎን ያሳድጉ፤ ለወደፊትዎም የተሻለ ዕድል ይፍጠሩ! የመቆጠ
የዛሬ ትንሿ ቁጠባ ... ለነገ ግብዎ መሠረት ! ዛሬ የሚቆጥቧት ትንሽ ገንዘብ፣ ለነገ ትልቅ ግብዎ መሠረት ትሆናለች። በቁጠባ የገንዘብ አቅምዎን ያሳድጉ፤ ለወደፊትዎም የተሻለ ዕድል ይፍጠሩ! የመቆጠብ ልምድዎን ዛሬ በሚከበረው በዓለም የቁጠባ ቀን ይጀምሩ! አቢሲንያ ባንክም ለህልምዎ መሳካት ከጎንዎ ነው! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ !

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 21 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 21 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 31, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

ዓለም አቀፍ ክፍያዎን በቀላሉ ከየትም ቦታ! በአቢሲንያ ቨርቹዋል ካርድዎ ከአማዞንና አሊባባ እቃ ይሸምቱ፣ የኔትፍሌክስ ክፍያዎን ይፈጽሙ፣ ለኦንላየን ኮርሶች ይክፈሉ ... እንዲሁም ሌሎች ዓለም አቀፍ
ዓለም አቀፍ ክፍያዎን በቀላሉ ከየትም ቦታ!                                               በአቢሲንያ ቨርቹዋል ካርድዎ ከአማዞንና አሊባባ  እቃ ይሸምቱ፣ የኔትፍሌክስ ክፍያዎን ይፈጽሙ፣ ለኦንላየን ኮርሶች ይክፈሉ ... እንዲሁም ሌሎች ዓለም አቀፍ የኦንላየን አገልግሎቶችን በቀላሉ ይጠቀሙ!      አሁኑኑ በሞባይል ባንኪንግ ቨርቹዋል ካርድዎ ይዘዙ https://bit.ly/BOAinternationalT

ለንግድዎ እድገት እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር ! የዕለት ተዕለት ግብይትዎን በአቢሲንያ ባንክ POS፣QR ወይም በአካውንት ትራንስፈር ክፍያ ይቀበሉ፤ንግድዎ ማስፋፊያ እስከ 500,000 ብር
ለንግድዎ እድገት እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር ! የዕለት ተዕለት ግብይትዎን  በአቢሲንያ ባንክ POS፣QR ወይም በአካውንት ትራንስፈር ክፍያ ይቀበሉ፤ንግድዎ ማስፋፊያ እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር (SME) ያለ ምንም ማስያዣ በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ያመልክቱ። ለንግድዎ ቀጣይ እርምጃ፣ አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ! https://bit.ly/BOAmerchantT

ሐጅ ለነየታችሁ ... ያግራላችሁ! ጁሙዓ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
ሐጅ ለነየታችሁ ... ያግራላችሁ! ጁሙዓ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 20 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 20 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 30, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

የልጆች ጊዜ! የቤተሰብ ጊዜ! ርቀት ሳይለይዎ የልጅነት ትዝታዎ ወዳለበት ሀገር ቤት ለቤተሰብዎ ፍቅርዎን በአቢሲንያ ሬሚት ይላኩ 12% ቦነስ ያግኙ ። ሊንኩን በመጫን መተግበሪያውን ያውርዱ አሁኑኑ ይ
የልጆች ጊዜ! የቤተሰብ ጊዜ! ርቀት ሳይለይዎ የልጅነት ትዝታዎ ወዳለበት ሀገር ቤት ለቤተሰብዎ ፍቅርዎን በአቢሲንያ ሬሚት ይላኩ 12% ቦነስ ያግኙ ። ሊንኩን በመጫን መተግበሪያውን ያውርዱ አሁኑኑ ይላኩ! https://bit.ly/abyssiniaremitremit #AbyssiniaRemit #BankOfAbyssinia #Remittance #Ethiopia #DigitalBanking #SendMoneyHome

ባንካችን ኸርት ቱ ኸርት ለተሰኘ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ባንካችን አቢሲንያ ኸርት ቱ ኸርት (Heart to Heart Children's Aid) ለተሰኘ በልብ ሕመም የሚሰቃዩ
+9
ባንካችን ኸርት ቱ ኸርት ለተሰኘ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ባንካችን አቢሲንያ ኸርት ቱ ኸርት (Heart to Heart Children's Aid) ለተሰኘ በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለሚተጋ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ቺፍ ከስተመር ማኔጅመንት ኦፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው ድጋፉን ለኸርት ቱ ኸርት  የቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ መኮንን ሰሙ አስረክበዋል፡፡ ድጋፉ በሃገራችን የመንግሥት የጤና ተቋማት ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የልብ ሕሙማን ሕፃናት በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል እና ከጣሊያን ሃገር በሚመጡ የሕክምና ባለሙያዎች ነጻ የልብ ቀዶ ጥገና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለሕክምናው አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት የሚውል እንደሆነ ታውቋል፡፡ ኸርት ቱ ኸርት በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ በአሜሪካ ባከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ እንዲሁም በጤና ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል እና ከሌሎች የመንግሥት ሆስፒታሎች ጋር በመተባበር በአጭር ጊዜ በአጠቃላይ ለ321 ሕጻናት ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ሕክምና መስጠቱ ተገልጿል፡፡             ባንካችን አቢሲንያ በጤናው ዘርፍ ያሉ የኅብረተሰባችንን ችግሮች ለማቃለል የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ተቋም ሲሆን፣ ለአብነትም ለዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ለኩላሊት ታካሚዎች ያደረገው የኩላሊት እጥበት ማሽን ልገሳ እና ለፓርኪንሰን ሕሙማን እየተደረገ ያለ ድጋፍ ተጠቃሽ ናቸው፡፡

+8

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 19 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 19 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 29, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

እስከ 100,000 ብር ብድር በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/BOAmbt #BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #MicroLoan #ብድር #አቢሲንያባንክ

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 18 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አ
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 18 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 28, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

ከትንሽ ሀሳብ ወደ ትልቅ ስኬት! ንግድዎን በዘመናዊ የክፍያ መንገዶች እየተቀበሉ! በአቢሲንያ POS፣ QR ወይም አካውንት ትራንስፈር ክፍያዎችን ይቀበሉ። ለንግድዎ ማስፋፊያ ፣ ለአዳዲስ ዕቅዶችዎ እና
ከትንሽ ሀሳብ ወደ ትልቅ ስኬት! ንግድዎን በዘመናዊ የክፍያ መንገዶች እየተቀበሉ! በአቢሲንያ POS፣ QR ወይም አካውንት ትራንስፈር ክፍያዎችን ይቀበሉ። ለንግድዎ ማስፋፊያ ፣ ለአዳዲስ ዕቅዶችዎ እና ለቀጣይ ስኬትዎ እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ያመልክቱ :: ሊንኩን በመጫን ብድርዎን ያመልክቱ! https://bit.ly/BOAmerchantT

የአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ እና POS ክፍያዎ … ለነገ አስደሳች ጉዞ! የዛሬው ግዢዎ የነገው አስደሳች የጉዞ ታሪክዎ መነሻ ነው! በአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ ሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ግብ
የአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ እና POS ክፍያዎ … ለነገ አስደሳች ጉዞ! የዛሬው ግዢዎ የነገው አስደሳች የጉዞ ታሪክዎ መነሻ ነው! በአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ ሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ግብይት ሲፈጽሙ፣ ማይልስ እየሰበሰቡ ያገኙትን ማይልስ ለቀጣዩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዞዎ ይጠቀሙ፡፡          👉 የአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ በማዘዝ ብቻ 200 ነፃ ሼባ ማይልስ ያግኙ፡፡         👉 በPOS ክፍያ እንዲሁም በአቢሲንያ ኢንተርናሽናል ሼባ ማይልስ ካርድ ግብይት ሲፈፅሙ፣ የ50 እና የ1,000 ማይልስ በነፃ ያገኛሉ፡፡ ሊንኩን በመጫን ይጀምሩ! https://bit.ly/BOAinternationalT #BankOfAbyssinia #ShebaMiles #Rewardscard #EthiopianAirlines

የአቢሲንያ ባንክ በስልክ የይለፍ ቃልዎን እና OTP አይጠይቅም።በመሆኑም እነዚህን ግላዊ መረጃዎች በጽሑፍ መልዕክትም ሆነ በስልክ ለማንም አያጋሩ፤ በጥንቃቄ ይጠብቁ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! ጥቅምት
የአቢሲንያ ባንክ በስልክ የይለፍ ቃልዎን እና OTP አይጠይቅም።በመሆኑም እነዚህን ግላዊ መረጃዎች በጽሑፍ መልዕክትም ሆነ በስልክ ለማንም አያጋሩ፤ በጥንቃቄ ይጠብቁ!                                               አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! ጥቅምት_የሳይበር_ደህንነት_ግንዛቤ_ወር