cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

Advertising posts
161 385Obunachilar
-3724 soatlar
-4177 kunlar
-1 75330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከዘመናዊ የATM ማሽኖቻችን ብር ለማውጣት ካርድዎን ወደ ማሽኑ በማስጠጋት እና የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት መገልገል ይችላሉ። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #BoAATM #ATM #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #contactless #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
👍 81😁 36 22👏 6
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ደንበኞች እንዴት የአሜሪካ ቪዛ ክፍያ መክፈል ይችላሉ? ሊንኩን በመጠቀም መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ! ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking&hl=en&gl=US ለአፕል ስልኮች  https://apps.apple.com/us/app/boamobile/id6463218765 ለሁዋዌ ስልኮች https://appgallery.huawei.com/app/C110106115 #BankofAbyssina #mobilebanking #boamobile #bankinginethiopia #banksinethiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
👍 58 9🤔 9🤩 2
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ዝርዝር መረጃውን ላማየት ሊንኮቹን ይጠቀሙ 1. https://rb.gy/5yp52r 2. https://rb.gy/tgt570 3 https://rb.gy/bus73f 4 https://rb.gy/bus73f
Hammasini ko'rsatish...
👍 64 13👏 10🤔 9🔥 2
የኦንላይን ባንኪንግ ደህንነትዎን ይጠብቁ! #security #Securitytip #tips #BoAmobile #mobilebanking #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Hammasini ko'rsatish...
63👍 43👏 8
እንኳን ደስ አላችሁ!! ባንካችን አቢሲንያ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ እ.ኤ.አ. በማርች ወር ላይ ባካሄደዉ የሴቶች የተሰጥኦ ዉድድር ላይ ተሳትፈዉ ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል፡፡ በድምፅ ዉድድር ተሳትፈዉ ከነበሩት ተወዳዳሪዎች በአንደኛነት በአምላክ ጌትነት መወዳደሪያ ኮድ (M2) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ በሁለተኛነት ኢትዮጵያ ኢሳያስ መወዳደሪያ ኮድ (M6) (75,000) ሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት ብሩክታዊት ቱጂ መወዳደሪያ ኮድ (M5) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ያሸነፉ ሲሆን ዳኝነቱም የተካሄደዉ በያሬድ ትምህርት ቤት መምህራን እና በተመልካች ምርጫ ነበር፡፡ በቲክ ቶክ በነበረዉ ዉድድር ደግሞ በአንደኛነት ሜርሲ የቲክቶክ ስም (@enun088 ) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ በሁለተኛነት ካልኪዳን የቲክቶክ ስም (@kal.baba10) (75,000) ሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት ያይኔአበባ የቲክቶክ ስም (@yayne_a ) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ለማጠናቀቅ ችለዋል፡፡ የመዝጊያ መርሀግብራችንንም በቅርቡ የምናከናዉን ሲሆን ተወዳዳሪዎችን በድጋሚ እያመሰገንን አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 130 29🤩 7👌 7🤔 6🔥 4
አዲሱን የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ደንበኞች እንዴት ወደ አዋጭ አካውንት ገንዘብ ማስተላለፍ ይችላሉ? ሊንኩን በመጠቀም መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ! ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking&hl=en&gl=US ለአፕል ስልኮች  https://apps.apple.com/us/app/boamobile/id6463218765 ለሁዋዌ ስልኮች https://appgallery.huawei.com/app/C110106115 #BankofAbyssina #mobilebanking #boamobile #bankinginethiopia #banksinethiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
👍 98 17🤔 13👌 3
ባንካችን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ ኢድ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ዕሴትዎን ያከበረ! #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
👍 121 21👌 8😁 7🥰 5🤔 5
በቅርቡ! #bankofabyssinia #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Hammasini ko'rsatish...
👍 233 50👌 30👏 28🤔 18🤩 6
አፖሎ የገንዘብ እንቅስቃሴዎ ያለ ድካም እና እንግልት የሚያቀላጥፉበት መተግበሪያ ነው። ጊዜ ሳያጠፉ ህይወትዎን ያቅልሉ። መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ። ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628 #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Hammasini ko'rsatish...
👍 85 20😁 9👏 4😱 4🤩 4
👍 120 57👏 15🤔 7