Bank of Abyssinia
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Bank of Abyssinia
کانال Bank of Abyssinia (@boaeth) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 185 206 مشترک است و جایگاه 349 را در دسته اقتصاد و امور مالی و رتبه 117 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 185 206 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 01 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 340 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -19 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید شده (به صورت رسمی توسط تلگرام)
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.38% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.13% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 17 366 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 9 494 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 31 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!
Use @BOA_ATM_bot to access:
ATM locators
Card services & support
Real-time updates”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 نوامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اقتصاد و امور مالی تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 02 نوامبر | +22 | |||
| 01 نوامبر | +11 |
| 2 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 23 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
November 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 8 977 |
| 3 | ለክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ!
የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ!
አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ህይወትዎን ያቅሉ!ለመጀመር 👉https://bit.ly/BOAmbt
#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #DigitalBanking | 12 198 |
| 4 | 🇪🇹🇫🇮 Ethiopian pride. International ambition. 🏁
Bank of Abyssinia is honored to sponsor Ethiopian racing driver William Alatalo as he competes in a BMW on the international stage, proudly carrying the Bank of Abyssinia brand.
Join us in cheering him on at the Italian GT Endurance Championship finale!
⏰ Live action begins in two hours on ACI Sport TV.
🎥 Watch here: https://www.youtube.com/live/bAQGxVcC3W0
Go, William! 🇪🇹🏎
#BankOfAbyssinia #WilliamAlatalo #EthiopianPride #BMW #ItalianGT #Motorsport #ethiopianmotorsport | 12 414 |
| 5 | የዛሬ ትንሿ ቁጠባ ... ለነገ ግብዎ መሠረት !
ዛሬ የሚቆጥቧት ትንሽ ገንዘብ፣ ለነገ ትልቅ ግብዎ መሠረት ትሆናለች።
በቁጠባ የገንዘብ አቅምዎን ያሳድጉ፤ ለወደፊትዎም የተሻለ ዕድል ይፍጠሩ! የመቆጠብ ልምድዎን ዛሬ በሚከበረው በዓለም የቁጠባ ቀን ይጀምሩ! አቢሲንያ ባንክም ለህልምዎ መሳካት ከጎንዎ ነው!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! | 10 508 |
| 6 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 21 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 31, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 11 516 |
| 7 | ዓለም አቀፍ ክፍያዎን በቀላሉ ከየትም ቦታ!
በአቢሲንያ ቨርቹዋል ካርድዎ ከአማዞንና አሊባባ እቃ ይሸምቱ፣ የኔትፍሌክስ ክፍያዎን ይፈጽሙ፣ ለኦንላየን ኮርሶች ይክፈሉ ... እንዲሁም ሌሎች ዓለም አቀፍ የኦንላየን አገልግሎቶችን በቀላሉ ይጠቀሙ!
አሁኑኑ በሞባይል ባንኪንግ ቨርቹዋል ካርድዎ ይዘዙ https://bit.ly/BOAinternationalT | 11 544 |
| 8 | ለንግድዎ እድገት እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር !
የዕለት ተዕለት ግብይትዎን በአቢሲንያ ባንክ POS፣QR ወይም በአካውንት ትራንስፈር ክፍያ ይቀበሉ፤ንግድዎ ማስፋፊያ እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር (SME) ያለ ምንም ማስያዣ በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ያመልክቱ።
ለንግድዎ ቀጣይ እርምጃ፣ አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ! https://bit.ly/BOAmerchantT | 13 063 |
| 9 | ሐጅ ለነየታችሁ ... ያግራላችሁ!
ጁሙዓ ሙባረክ!
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ! | 13 140 |
| 10 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 20 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 30, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 13 376 |
| 11 | የልጆች ጊዜ! የቤተሰብ ጊዜ!
ርቀት ሳይለይዎ የልጅነት ትዝታዎ ወዳለበት ሀገር ቤት ለቤተሰብዎ ፍቅርዎን በአቢሲንያ ሬሚት ይላኩ 12% ቦነስ ያግኙ ።
ሊንኩን በመጫን መተግበሪያውን ያውርዱ አሁኑኑ ይላኩ! https://bit.ly/abyssiniaremitremit
#AbyssiniaRemit #BankOfAbyssinia #Remittance #Ethiopia #DigitalBanking #SendMoneyHome | 13 010 |
| 12 | ባንካችን ኸርት ቱ ኸርት ለተሰኘ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ኸርት ቱ ኸርት (Heart to Heart Children's Aid) ለተሰኘ በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለሚተጋ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
ዛሬ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ቺፍ ከስተመር ማኔጅመንት ኦፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው ድጋፉን ለኸርት ቱ ኸርት የቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ መኮንን ሰሙ አስረክበዋል፡፡
ድጋፉ በሃገራችን የመንግሥት የጤና ተቋማት ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የልብ ሕሙማን ሕፃናት በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል እና ከጣሊያን ሃገር በሚመጡ የሕክምና ባለሙያዎች ነጻ የልብ ቀዶ ጥገና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለሕክምናው አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት የሚውል እንደሆነ ታውቋል፡፡
ኸርት ቱ ኸርት በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ በአሜሪካ ባከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ እንዲሁም በጤና ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል እና ከሌሎች የመንግሥት ሆስፒታሎች ጋር በመተባበር በአጭር ጊዜ በአጠቃላይ ለ321 ሕጻናት ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ሕክምና መስጠቱ ተገልጿል፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በጤናው ዘርፍ ያሉ የኅብረተሰባችንን ችግሮች ለማቃለል የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ተቋም ሲሆን፣ ለአብነትም ለዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ለኩላሊት ታካሚዎች ያደረገው የኩላሊት እጥበት ማሽን ልገሳ እና ለፓርኪንሰን ሕሙማን እየተደረገ ያለ ድጋፍ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ | 16 571 |
| 13 | ባንካችን ኸርት ቱ ኸርት ለተሰኘ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ኸርት ቱ ኸርት (Heart to Heart Children's Aid) ለተሰኘ በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለሚተጋ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
ዛሬ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ቺፍ ከስተመር ማኔጅመንት ኦፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው ድጋፉን ለኸርት ቱ ኸርት የቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ መኮንን ሰሙ አስረክበዋል፡፡
ድጋፉ በሃገራችን የመንግሥት የጤና ተቋማት ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የልብ ሕሙማን ሕፃናት በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል እና ከጣሊያን ሃገር በሚመጡ የሕክምና ባለሙያዎች ነጻ የልብ ቀዶ ጥገና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለሕክምናው አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት የሚውል እንደሆነ ታውቋል፡፡
ኸርት ቱ ኸርት በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ በአሜሪካ ባከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ እንዲሁም በጤና ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል እና ከሌሎች የመንግሥት ሆስፒታሎች ጋር በመተባበር በአጭር ጊዜ በአጠቃላይ ለ321 ሕጻናት ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ሕክምና መስጠቱ ተገልጿል፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በጤናው ዘርፍ ያሉ የኅብረተሰባችንን ችግሮች ለማቃለል የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ተቋም ሲሆን፣ ለአብነትም ለዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ለኩላሊት ታካሚዎች ያደረገው የኩላሊት እጥበት ማሽን ልገሳ እና ለፓርኪንሰን ሕሙማን እየተደረገ ያለ ድጋፍ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ | 1 |
| 14 | ባንካችን ኸርት ቱ ኸርት ለተሰኘ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ኸርት ቱ ኸርት (Heart to Heart Children's Aid) ለተሰኘ በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለሚተጋ ተቋም የብር 4.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
ዛሬ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ቺፍ ከስተመር ማኔጅመንት ኦፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው ድጋፉን ለኸርት ቱ ኸርት የቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ መኮንን ሰሙ አስረክበዋል፡፡
ድጋፉ በሃገራችን የመንግሥት የጤና ተቋማት ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የልብ ሕሙማን ሕፃናት በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል እና ከጣሊያን ሃገር በሚመጡ የሕክምና ባለሙያዎች ነጻ የልብ ቀዶ ጥገና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለሕክምናው አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት የሚውል እንደሆነ ታውቋል፡፡
ኸርት ቱ ኸርት በልብ ሕመም የሚሰቃዩ ሕፃናትን በነጻ ለማሳከም ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ በአሜሪካ ባከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ እንዲሁም በጤና ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል እና ከሌሎች የመንግሥት ሆስፒታሎች ጋር በመተባበር በአጭር ጊዜ በአጠቃላይ ለ321 ሕጻናት ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ሕክምና መስጠቱ ተገልጿል፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በጤናው ዘርፍ ያሉ የኅብረተሰባችንን ችግሮች ለማቃለል የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ተቋም ሲሆን፣ ለአብነትም ለዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ለኩላሊት ታካሚዎች ያደረገው የኩላሊት እጥበት ማሽን ልገሳ እና ለፓርኪንሰን ሕሙማን እየተደረገ ያለ ድጋፍ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ | 13 |
| 15 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 19 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 29, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 13 958 |
| 16 | እስከ 100,000 ብር ብድር በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ
ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/BOAmbt
#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #MicroLoan #ብድር #አቢሲንያባንክ | 14 429 |
| 17 | 2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 18 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 28, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram | 15 226 |
| 18 | ከትንሽ ሀሳብ ወደ ትልቅ ስኬት!
ንግድዎን በዘመናዊ የክፍያ መንገዶች እየተቀበሉ! በአቢሲንያ POS፣ QR ወይም አካውንት ትራንስፈር ክፍያዎችን ይቀበሉ። ለንግድዎ ማስፋፊያ ፣ ለአዳዲስ ዕቅዶችዎ እና ለቀጣይ ስኬትዎ እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ያመልክቱ ::
ሊንኩን በመጫን ብድርዎን ያመልክቱ! https://bit.ly/BOAmerchantT | 14 938 |
| 19 | የአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ እና POS ክፍያዎ … ለነገ አስደሳች ጉዞ!
የዛሬው ግዢዎ የነገው አስደሳች የጉዞ ታሪክዎ መነሻ ነው! በአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ ሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ግብይት ሲፈጽሙ፣ ማይልስ እየሰበሰቡ ያገኙትን ማይልስ ለቀጣዩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዞዎ ይጠቀሙ፡፡
👉 የአቢሲንያ ሼባ ማይልስ ካርድ በማዘዝ ብቻ 200 ነፃ ሼባ ማይልስ ያግኙ፡፡
👉 በPOS ክፍያ እንዲሁም በአቢሲንያ ኢንተርናሽናል ሼባ ማይልስ ካርድ ግብይት ሲፈፅሙ፣ የ50 እና የ1,000 ማይልስ በነፃ ያገኛሉ፡፡
ሊንኩን በመጫን ይጀምሩ! https://bit.ly/BOAinternationalT
#BankOfAbyssinia #ShebaMiles #Rewardscard #EthiopianAirlines | 15 189 |
| 20 | የአቢሲንያ ባንክ በስልክ የይለፍ ቃልዎን እና OTP አይጠይቅም።በመሆኑም እነዚህን ግላዊ መረጃዎች በጽሑፍ መልዕክትም ሆነ በስልክ ለማንም አያጋሩ፤ በጥንቃቄ ይጠብቁ!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
ጥቅምት_የሳይበር_ደህንነት_ግንዛቤ_ወር | 13 171 |
