cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መፅሐፍቶችን በpdf

"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ! ፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ! ፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 741
المشتركون
+124 ساعات
+987 أيام
+39930 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ሌላው ታዋቂ ደራሲ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለብዙ አመታት መምህር የነበረው ዳኛቸው ወርቁ ነው።ደራሲው የአማርኛ ቋንቋን የማበልጸግ ከፍተኛ ፍላጎት ነበረው። ከዋናዋና ስራዎቹ መሀከል የአማርኛ ፈሊጦች(1978)፥ የጽሁፍ ጥበብ መማሪያ፥ የአማርኛ የጂኦግራፊ መዝገበ ቃላት(1978)እና የገለጻና የምልልስ ፋይዳ በአደፍርስ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠቃሽ ናቸው።የታተሙ ልብወለድ መጽሀፎቹም ሰቀቀንሽ እሳት(1948)፡አደፍርስ(1962)፡እምቧ በሉ ሰዎች(1967)፡ትበልጭ(1958)እና ሰው አለ ብዬ(1960)ናቸው።ዳኛቸው ማህበረሰቡን የሚያስተነትንበት እይታ ሁሌም ፍልስፍናዊ አንጻሮች አሉት። ብርሀኑ ዘርይሁን የተበዘበዙና የተጨቆኑ የማህበረሰብ አባላትን በተለይም ሴቶችን በስተኋላም ገበሬዎቹን የልቦለዶቹ አበይት ጉዳይ አድርጎ ጽፏል።በሶስት ልቦለዶቹ የሴቶች ብዝበዛ የታሪኩ ማእከላዊ አንጓ ነው—ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች(1952)ያለርህራሄ ከተበዘበዘች በኋላ አሰቃቂ የሞት ጽዋ ስለምትጎነጭ አንዲት ሴት ይተርካል፤ የበደል ፍጻሜ(1957) እና አማኑኤል ደርሶ መልስ (1957)በዚሁ ጽንፍ ያሉ ሌሎች ልብወለዶች ናቸው።ሌላው ቀደምት የብርሀኑ ልብወለድ ድል ከሞት በኋላ(1955)የደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች በአፓርታይድ ላይ ድል ሲቀዳጁ የሚያሳይ ትንቢት ነበር። ብርሀኑ ልዩ ክነቱ የሆነውን ታሪካዊ ልብወለዶችንም በብዛት ጽፏል—የቴዎድሮስ እንባ(1958) የንጉሱ ታሪክ በሀገራችን የታሪክ ጸሀፍት ተቀብቶ ከቆየው ጥላሸት አጽድቶ የጠራ ምስሉን ማሳየት አስችሏል።ጨረቃ ስትወጣም በዛው አመት ታትሟል።የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ የሆነው ብር አምባር ሰበረልዎ፡ ኢትዮጲያዊ የጋብቻ ልማዶችን ይዳስሳል።ሌላው ታሪካዊ ልብወለድ ማዕበል(1958)በ1966ቱ የኢትዮጲያ አብዮትና ቀድሞት በመጣው ረሀብ ላይ የተመሰረተ ነው።ደራሲው ሶስት ተውኔቶችንም ጽፏል—ሞረሽ(1972)፥ ጣጠኛው ተዋናይ(1975)እና ባልቻ አባ ነፍሶ(1975)። የመጨረሻው ተውኔት የአድዋ ድል አርበኛ የነበሩትን የደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶን ጀግንነት ያወድሳል።የብርሀኑ የመጨረሻ የልብወለድ ስራ በ1979 የታተመው የታንጉት ሚስጥር ነው። —AFRICA IN FOCUS:ETHIOPIA | PAULOS MILKIAS | 2011 | PAGES 307-308 የአማርኛ (አለማዊ)ስነጽሁፍ አጭር ታሪክ — ክፍል አራት በአሉ ግርማ ደፋር ብእሩን የደርግ ስርአትን ፖለቲካዊ ህጸጾች ለመንቀስ በሚገባ የተጠቀመ ደራሲ ነው።የበኩር ልብወለድ ድርሰቱ የሆነው ከአድማስ ባሻገር(1962) እረፍት አጥቶ ለውጥ የሚፈልገውን ተራማጅ ወጣት ማህበራዊ ንቃተ ህሊና በአንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ስራ ነው።የሕሊና ደወል(1967)የሚገጥሙትን እንቅፋቶች ተቋቁሞ ስራ ለማግኘት ጥረት ስለሚያደርግ አንድ ተማሪ ህይወት የሚተርክ ነው።በመጽሀፉም በአሉ የጉልበት ስራን ያበረታታል።ይኸው መጽሀፍ ቅጹ ጨምሮ ሀዲስ(1976)በሚል ርእስ እንደገና ታትሟል። ደራሲው የተሰኘው የ1972 ሌላው የደራሲው ልብወለድ የኢትዮጲያን ማርክሳዊ አብዮት ያወድሳል።ሌሎች ሁለት ልብወለዶቹ በሀገሪቱ የነበሩትን የእርስ በእርስ ጦርነት ይዳስሳሉ—የቀይ ኮከብ ጥሪ(1972)እና በጣም ታዋቂው ኦሮማይ(1974)።በተለይ በኦሮማይ ላይ በብቸኝነት ካሞገሰው መንግስቱ ሐይለማርያም በስተቀር ሌሎች የደርግ ባለስልጣኖች ላይ ለመቀለድ ይሞክራል።ይኸው መጽሀፍም የበአሉ መጨረሻና መውደቂያው ሆነ፤ ምክንያቱም ወዲያውኑ ዱካው ጠፋ።ከዚያን ግዜ ጀምሮም እስከአሁን ድረስ በአሉን አይቻለሁ፡ ያለበትንም አውቃለሁ የሚል ጠፋ።አሁን ሁሉም የሚስማማው፡ የቀለደባቸው የደርግ ባለስልጣኖች በሚስጥር አድመው እንዳስገደሉትና እስከዛሬም ድረስ ተለይቶ ባልታወቀ መቃብር እንደቀበሩት ነው።(ነፍስ ይማር!) የከሸፈውን የ1953 መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ብዙ የልብወለድ ደራሲዎች በሀገሪቱ ብቅ፡ብቅ ብለው ነበር፦ይህ ነው የሚባል ስራ ይዘው አልቀረቡም እንጂ።ማነው ኢትዮጲያዊው የተሰኘውን ሙዚቃዊ ተውኔት የደረሰው ታደለ ገብረህይወት፥ ዘመናዊ ስነ ግጥም ላይ አዳዲስ ስልቶችን የሞከረውና ጎን ለጎን አጫጭር ልብወለዶችን የጻፈው አበራ ለማ፥ ጣምራ ጦርን የደረሰው ገበየሁ አየለ እና ጥቂት ግጥሞችን የጻፈው ደበበ ሰይፉ ግን ሊጠቀሱ ይገባቸዋል።ሳህለስላሴ ብርሀነማርያምና ዳኛቸው ወርቁን የመሳሰሉ ደራሲዎች ከሀገሪቱ የሳንሱር መቀስ ለማምለጥ የሚጽፉበትን ቋንቋ ወደ እንግሊዝኛ ለውጠው ነበር። የ66ቱን አብዮት ተከትሎ የአማርኛ የስነጽሁፍ መጽሀፍት በብዛት ይወጡ ነበር።ይሄም የደርግን ከባድ ሳንሱር የሚያሳፍር ብርቱ ጥረት ነበር።የህዝብ መገናኛ ብዙሀን በመንግስት ቁጥጥር ስር ውለው ለፕሮፓጋንዳና ለተራማጅ አስተሳሰቦች ማስተላለፊያነት ብቻ በመዋላቸው እና የመዝናኛ አማራጮች በመጥፋታቸው፡ በሺ የሚቆጠሩ ወጣት አንባብያን ከየጥጉ የሚፈልቁትን የትየለሌ ልብወለዶች በማንበብ ተጠመዱ። መጽሀፍቱም በጣም በረከሰ ዋጋ ለገበያ በመቅረባቸው፡ ማንም ተራ ሰው በቀላሉ እንዲገዛቸው አስችሏል። አብዛኛው የአማርኛ ስነጽሁፍ ለሕብረተሰቡ የተሻለ ህይወት ለማምጣት ከሚል እሳቤ አንጻር፡ የብዙሀን ተጠቃሚነት(utilitarianism) እና ህሊናዊ መነቃቃት(conscientization) ላይ ቢያተኩሩም፡ ለየት ያለ ጉዳይ ይዘው የሚቀርቡም አልጠፉም።ለምሳሌ ይልማ ሐብተየስ የወንጀል ክትትል ታሪኮችን መጻፍ ላይ ያተኩር ነበር።እንደ ማሞ ውድነህ ያሉ ሌሎች ደራሲዎች ደግሞ በአማርኛ ስነጽሁፍ አንባብያን ዘንድ ተወዳጅነት እያተረፉ የመጡላቸውን የስለላ ታሪኮች ከምእራባውያን መጽሀፍት እየተረጎሙ ያቀርቡ ነበር። አማርኛ በትምህርት ቤቶች ውስጥ እንደ ማስተማሪያ ቋንቋነት በማገልገሉ፡ የመማሪያ መጽሀፍትም በዛው በመጻፋቸው፡ ማንም መደበኛ የከተማ ነዋሪ የአማርኛ መጽሀፍትን በቀላሉ እንዲያገኝ ቻለ።ከ1950ዎቹ ጀምሮም ደረጃቸውን የጠበቁ የግዕዝና የአማርኛ መዝገበ ቃላት በብዛት ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ።ከነዚህ መሀከልም የኪዳነወልድ ክፍሌ መጽሀፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ዋነኛ ተጠቃሽ ነው።ሌሎች ሁለት ትላልቅ መዝገበቃላትም የደስታ ተክለወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት(1962)እና የWolf Leslau English-Amharic Context Dictionary(1970) ናቸው። በመጠን አነስተኛ ለአጠቃቀም ግን የተመቸ ሌላ መዝገበ ቃላት የባሕሩ ዘርጋው፡ ዘርጋው የአማርኛ መዝገበ ቃላት ነው። የአማርኛ ስነጽሁፍ በትውፊታዊ አፈታሪኮችና በምሳሌያዊ አነጋገር መስኮችም እየበለጸገ መጥቷል።በዚህም መስክ ተጠቃሽ ከሆኑት መሀከል የአባቶች ቅርስን በ1938፡ የኢትዮጲያ ባሕል ጥናት ከቡልጋን በ1960፡ ባሕላችንን እንወቅበት በ1961 እንዲሁም ስም ከመቃብር በላይን በ1956 የጻፉት ባላምባራስ ማሕተመስላሴ ወልደመስቀል ዋነኛው ናቸው። ማሕተመስላሴ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች የስነ ጽሁፍ ዘርፎችም ብዙ መጽሀፍትን ጽፈዋል።ከነዚህም መሀከል ስለ ኢትዮጲያ የመሬት ስሪት አስተዳደርና ግብር ጠቅላላ አስተያየት፡ እጹብ ድንቅ(1943)የተሰኘ ልብወለድ፡አማርኛ ቅኔ(1947)፡ የግብርና ጥበብ አንደኛ መጽሀፍ፡ ሰዋሰው ሰማይ(1961)፡አማርኛ ቅኔ ከነመፍቻው(1952)፡እንቅልፍ ለምኔ(1952)፡የኛም አሉን እንወቃቸው(1957)፡ሕልቁ ትውልድ ዘንጉስ ሀይለስላሴ(1965)ይገኙበታል። ማሕተመስላሴ፡ ከነዚህ ስራዎች ሁሉ በተጨማሪ ከምኒልክ ጀምሮ እስከ ሀይለስላሴ ድረስ ያሉትን የቤተመንግስት ሰነዶች ጠቅለል አድርገው የሚዘክሩበትን ዝክረ ነገር የተሰኘ ባለ 980 ገጽ ትልቅ መጽሀፍም ጽፈዋል።
1010Loading...
02
—AFRICA IN FOCUS:ETHIOPIA | PAULOS MILKIAS | 2011 | PAGES 308-310 በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦ የቆዩ እና አዲስ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን። #የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር
1100Loading...
03
በክፉ ግዜ ሂሳብ የማያወራርድ ፣ አለቃ መሆኑን፣ ሃብታም መሆኑን፣ ስልጣን እንዳለው በየሰበባ ሰበብ የማያስተውሰን ። መቀበል ብቻ ያልተለማመደ ፣ ውለታ የማይዘነጋ ። ሚዛናዊ ይሉኝታ እና አዛኝ ልብ ያለው ። ያለውን የማይረሳ ፣ ሰው የሚወድ ፣ በአቋም እና በመርኹ ልክ ለመኖር የሚታገል የታደለ ነው ❤
2012Loading...
04
Media files
2570Loading...
05
እንግዲህ እስከዛሬ አብራችሁኝ ለነበራችሁት ሁሉ ታላቅ የምስራች አለኝ። እነሆ የዘመናችንን ውጣ ውረድ የከተብኩበትን የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ይዤ ከች ልል ነው እና ትብብራችሁ፣ ማበረታታታችሁ አይለየኝ። ዝርዝሩን እመለስበታለሁ። አብራችሁኝ የነበራችሁ ሁሉ የምትወዱኝም፣ የምትጠሉኝም፣ በሃሳብ የምትስማሙኝም፣ የማትስማሙኝም አንብባችሁ አስተያየታችሁን እንደምትሰጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ። አይዳ (ቃል እና ቀለም) 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
2470Loading...
06
መፅሀፍ ተጻፈች ወላሂ ! የፍርድ ቤት ማዘዣ ወጥቶበት ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ባነበበው 🤲💙 ሸሙኔ 💙 በተያያዘ ዜና የሸኽ Migbar መፅሀፍም ከተፍ ብሎልናል ። ጉድ ነው ዘንድሮ ። እጃችን ኣድርሶት ከሚያነቡት እንሁን ። እየዳን እንኽድ . . . እንኳን ደስ ኣለን 💙
1830Loading...
07
Media files
1890Loading...
08
✒️◍ Man's Search for Meaning ❓❪ Viktor Frankl ❫ ✒️◍ ተርጓሚ — ቴዎድሮስ አጥላው ➢ በሴፕቴምበር 1942 አንድ ወጣት የሥነ አእምሮ ሐኪም ከናዚ ማጎሪያ ካምፕ ወጣ ብሎ ራሱን ቆሞ ያገኛል። በወቅቱ የናዚ አገዛዝ የፈጸመውን ግፍ መጠን ማንም አያውቅም። መጀመሪያ ላይ ወደ ጊዜያዊ ማቆያ ካምፕ እንደገቡ ያሰቡ እስረኞች የሁኔታቸውን ተስፋ ቢስነት በፍጥነት ተገነዘቡ። የግል እቃዎቻቸው ተወስደዋል፣ ጭንቅላታቸው ተላጭቷል፣ እጆቻቸው በተከታታይ ቁጥር ተነቅሰው ስለቀድሞ ህይወታቸው ሁሉም ተጠፋፍተዋል። ወጣቱ የስነ-አእምሮ ሃኪም ምንም እንኳን ተስፋ ቢስነት እና ሰቆቃ ቢኖረውም በመከራው ውስጥ ትርጉም ማግኘት ችሏል። በ'' ለምንን ፍለጋ'' ውስጥ በቪክቶር ፍራንክል የተፃፈው ታሪክ በመጽሐፉ ውስጥ ፍራንክል አንባቢውን በሆሎኮስት ጊዜ አማካኝ እስረኛ ምን ይመስል እንደነበረ ጊዜ ወስዶ የራሱን የህልውና ትንተና ጨምሯል። ፍራንክል በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከታዩት እጅግ አሰቃቂ ገጠመኞች ውስጥ እራሱን አገኘ። ቢሆንም፣ ይህ ስለ ልምዶቹ ማስታወሻ ከመጻፍ እና ሎጎቴራፒ የሚባል አዲስ ዓይነት ሕክምናን ከመፍጠር አላገደውም። ህይወት እየተሰቃየች ከሆነ የፍራንክል ሎጎቴራፒ እና የትርጉም ትንተና ሁላችንም የምንፈልገው መድሃኒት ነው። መጽሐፉ በ1947 ከታተመ ጀምሮ ከ10 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች ተሽጦ ከ24 በላይ ቋንቋዎች ተተርጉሟል። 👣 አብዛኞች እስረኞች የሞቱት በጋዝ ምድጃ ውስጥ፣ በምግብ ወይም በመድኃኒት እጦት ሳይሆን በደረሰባቸው የተስፋ መቁረጥ ጉዳት ነው። የአደጋው መንስኤ የወደፊት ሕይወታቸውን ሙሉ ተስፋ በማጣታቸው ነው። "እንዲህ አይነት ህይወት መኖር ትርጉሙ ምንድን ነው?" ብለው እራሳቸውን በተደጋጋሚ ይጠይቃሉ።❓ በሌላ በኩል፣ ፍራንክሌ ከኤ.ስ.ኤ ታጣቂዎች "ለምን እንሞታለን?" ብሎ ራሱን አልጠየቀም። ይልቁንም እራሱን "ለምን መትረፍ? " የሕይወቱን ዓላማ እየመረመረ ነበር። በዚህ ጊዜ ውስጥ፣ ነፃ እንደሚወጣ፣ በሞት ካምፕ ውስጥ የተማረውን የስነ-ልቦና ትምህርት እንዴት ለተማሪዎቹ እንደሚያስተምር ያሰላስላል። የቴራፒ ንግግሮቹን በትክክል ይለማመዳል። ምንም እንኳን አካላዊ ነፃነቱን ባጣ ጊዜም በፅኑ ያምን ነበር፣የህይወቱን ትርጉም እና አላማ የማወቅ እና በእነዚያ ሁኔታዎች ውስጥ ለመፈጸም አመለካከቱን የመምረጥ የአእምሮ ነፃነት ነበረው። አንድ ሰው አካላዊ ነፃነቱን ሊነጥቀው ይችላል ነገር ግን የአዕምሮውን ነፃነት ሊነጠቅ አይችልም። እንዲያውም በዛ ቦታ ላይ ከቡና ቤት ውጭ ቆሞ ከነበረው ታጣቂው የበለጠ ነፃነት እንዳገኘ ያምን ነበር። ሁለተኛው የዓለም ጦርነት አብቅቶ፣ የናዚ ኃይል ጠፋ። በሕይወት ተርፎ ከሞት ካምፕ ተለቀቀ። በእስር ጊዜ ወደ ነጻ አእምሮው የሚመጡትን ሀሳቦቹን ሁሉ አስታወሰና አደራጅቶ የንድፈ ሃሳቡን ሎጎግራፒ ( Logotherapy ) ፅንሰ-ሃሳብ አዘጋጀ። በመጨረሻም “ Man's Search for Meaning ” በሚል ርዕስ መጽሐፍ ጽፏል። ከፍሮይድ እና አድለር ቀጥሎ በጣም አስፈላጊው አስተሳሰብ ሊሆን ችሏል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ “ሁሉም ነገር ከሰው ሊወሰድ ይችላል ነገር ግን የሰው ልጅ ነፃነቶች የመጨረሻ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የራስን አመለካከት መምረጥ ፣ የራሱን መንገድ መምረጥ ይቻላል” ሲል በዋነኛነት ጠቅሷል። ◍ በሺዎች የሚቆጠሩ ተገዢዎች፣ እገዳዎች፣ ማስገደድ ወይም መገዛት ሊኖረን ይችላል። ግን አእምሮአችን ሁል ጊዜ ነፃ ነው። በሺህ የሚቆጠሩ መሰናክሎች ቢገጥመን አካለ ጎደሎ ብንሆንም ማንም የአዕምሮ ነፃነታችንን ሊነጥቀን አይችልም። የተወለድንበት የሕይወት ዓላማ አለ። ያን በጽኑ ልንመረምረው ይገባል። የሕይወታችን በሮች ሁሉ ቢዘጉም አእምሮአችን ሁል ጊዜ ነፃ ነው። ◍ ይህ መጽሐፍ በማህበራዊ ሕይወታቸው ሙሉ ተስፋ ያጡ ፣የቆረጡ ሰዎች ቢያነቡት እመክራለሁ ። ————————————— ☑️⎨ ቪክቶር ፍራንክል በቪየና በ1905 የተወለደ ሲሆን በቪየና የህክምና ትምህርት ቤት የኒውሮሎጂ እና ሳይኪያትሪ ፕሮፌሰር የነበረ። ሚስቱ፣ አባቱ፣ እናቱ እና ወንድሙ ሁሉም በናዚ ማጎሪያ ካምፖች የሞቱ፣ እሱ እና እህቱ ብቻ በሕይወት የተረፉ፣ ነገር ግን የርህራሄ፣ ታማኝነት፣ የማይደፈር መንፈስ እና በህይወት የመኖር ጥማት የነበረው ድንቅ ሰው ነበር። በመጨረሻም እ.ኤ.አ. በ1997 በቪየና ከዚች አለም አርፏል ። ⎬ - ቴዎድሮስ አጥላው የትርጉም ችሎታን ሳላደንቅ አላልፍም ምስጋና ይገባሀል።🙏
2150Loading...
09
አትቅሩ
3090Loading...
10
Media files
3060Loading...
11
የእኛ ቢሆንስ ? ----------- በሳምራዊት ንጉሤ አናፂው ለረጅም ዓመታት ካገለገለበት ድርጅት "ብዙ ዓመታት አገለገልሁ ከዚህ በኋላ ቢበቃኝስ" ይልና መልቀቂያ ያስገባል። አሰሪውም የመልቀቂያ ደብዳቤውን ሲያይ አልተደሰተም። ሀሳቡን ቢቀይር ብሎም ሊያግባባው ሞከረ ....... ግን አልቻለም። ታዲያ አናፂው በድርጅቱ "አለ" የተባለ ባለሙያ ነበርና የድርጅቱ ባለቤት አንድ ነገር ሊያደርግለት ፈለገ... ወደ አናፂውም ጋር ሄዶ "መልቀቂያህን ተቀብያለሁ ግን ለመጨረሻ ጊዜ ይችን ቤት ስራልኝና እንለያያለን" አለው። አናጺው ደስተኛ አልነበረም።እንቢ እንዳይልም ይሉኝታ ያዘው። እናም "እሺ" ብሎ ስራውን ጀመረ። "ከአንገት በላይ ስራ" በሚባል አይነት ለጥራቱም ሳይጨነቅ ሰርቶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቤቱን አስረከበ። ቤቱን ሊረከቡት የመጡት የድርጅቱ ባለቤት ቤቱን መጨረሱን ዞረው ካዩት በኋላ እንዲህ አሉት.... "አንተ የድርጅቱ ጎበዝ ሰራተኛ ነህ እና ምን ላድርግለት ብዬ ሳስብ የመጣልኝ ይሄ ነው።ላንተ ቤት ሰርቶ መስጠት።የምሰጥህን ቤት ደግሞ እራስህ ብትሰራው ብዬ አሰብሁ። ስለዚህ ይሄለመጨረሻ ጊዜ የሰራኸው ቤት የአንተ ነው"። ሰውየው ደነገጠ---- ተቆጨ ። "ወይኔ" "ወይኔ! ቤቱ ለእኔ መሆኑን ባውቅ ኖሮማ በደንብ የምሰራውን" አለ በውስጡ። የምናወራው ለእኛ፣ የምንፅፈው ለእኛ ፣የምንሰራው ስራ ሁሉ.... ለእኛ ቢሆንስ? ለራሳችን ሲሆን አንሰስትም አይደል?"ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ" እንደሚባለው። እስከ ዛሬ ስንሰራ የከረምነው ለእኛ ብለን ነው?"ምን አገባኝ እሱ ይጨነቅበት" አላልንም?ለሰዎች ያደረግነው ሁሉ "ለእናንተ እኮ ነው" ስንባል የምንጨምረው ነገር እንዳይኖር አድርገን እንስራ። የወር ሰው ይበለን ከባይራ ቅጽ አንድ ቁጥር ሁለት የተወሰደ። ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
2991Loading...
12
The Book of Mystery: Maṣḥafa Mǝśṭir of Abba Gioyrgis (1364 -1424) Ethiopia’s most iconic theological, exegetical, historical and philological treatise Annotated translation by Abba Hiruie Ermias
3000Loading...
13
Media files
3900Loading...
14
ስኬት እነዚህን 6 ነገሮች ይፈልጋል (የሚስጢር ፎርሙላ) 1. ጠንክሮ መስራት በእድል አትመን ፤ ጠንክሮ በመስራት እመን። ሂደቱን ለማፋጠን ወይም አቋራጭ መንገድን ለመፈለግ መሞከርህን አቁም። ምንም አታገኝም የለም። 2. ትዕግሥት ትዕግሥትን  እያጣኸው ከመጣህ ፤ ጦርነቱን እየተሸነፍክ ነው ያለኸው። መጀመሪያ ላይ ምንም አይፈጠርም፤ ከዚያ ቀስ እያለ ይፈጠራል እና በድንገት በቅፅበት በአንዴ ሁሉም ይፈጠራል። ብዙ ሰዎች በደረጃ አንድ ላይ ተስፋ ይቆርጣሉ። 3. መስዋዕትነት አንተ ለምትፈልገው ነገር መስዋዕትነት ካልከፈልክ ፤ የምትፈልገው ነገር መስዋዕት ይሆናል። ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ዋጋ አለው። ጥያቄው ምንድን ነው ፤ አንተ ለምትፈልገው ህይወት ለመክፈል ዝግጁ ነህ? 4. ፅናት ፅናት ማለት መሀከለኛውን ነገር ወደ ምርጦች የሚለውጥ ነው። ያለ ፅኑነት ፤ መቼም ቢሆን ትልቁን ስኬት ልታሳካው አትችልም። 5. ስነምግባር መነሳሳት እንድትጓዝ ያደርግሃል ፤ ግን ስነምግባር ደግሞ እያደክ እንድትሄድ ያደርግሃል። መስራት የማትፈልግበት ስሜት የሚሰማህ ቀናቶች ይኖራሉ። በእነዚያ ቀናቶች ደግሞ እንዴትም ቢሰማህ ገፍተህ መስራት ይኖርብሃል። 6. በራስ መተማመን በራስ መተማመን ማለት ፤ እነሱ  ባይወዱኝም እኔ ደህና እሆናለሁ ማለት ነው።
3693Loading...
15
Media files
3570Loading...
16
በመካከለኛው ዘመን በፈረንሳይ አነስተኛ ከተማ ሚስቶች እንግዳ የሆነ ልማድ ነበራቸው ይህም ጠዋት ላይ ሚስት ባል ሳያውቅ በቁርሱ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው መርዝ ትጨምራለች ፤ እናም በ12 ሰዓታት ውስጥ ካልተመለሰ እንደ ማቅለሽለሽ፣ ራስ ምታት፣ ድብርት፣ ማስታወክ፣ ህመም ወይም የትንፋሽ ማጠር ወዘተ ያሉ ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራል ምሽት ላይ ባሏ ወደ ቤቱ ሲመለስ የመርዙን ማርከሻ በምግብ ወይም በመጠጥ አድርጋ (እሱ ሳያውቅ) ትሰጠዋለች ከዚያን ያገግማል። ይህንንም በየቀኑ ታደርግበታለች፤ ባልየው ጠዋት ከቤት ወጥቶ ወደ ሚስቱ ለመመለስ በዘገየ ቁጥር ህመሙ እየባሰበት ይሄዳል። እናም ማታ ቤት ገብቶ ማርከሻውን ሳያውቅ ሲወስድና በፍጥነት ሲሻለው ፣ ቤት ተመልሶ ከሚስቱ ጋር ስለሆነ የተሻለው ይመስለዋል በዘመኑ ሚስቶች ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ለባሎቻቸው ከቤት ርቆ መሄድ ወደ ህመም እና ድብርት እንደሚመራ እንዲሰማቸው ለማድረግ ነው። ስለዚህ በጊዜው ባሎች ከሚስቶቻቸው መራቅ ይፈሩና ቤት ቁጭ ይላሉ:: መርዙ ምን እንደሆነ የፈረንሳይ እናቶች ስላልተናገሩ የኛዎቹ አገኘን ብላቹ የአይጥ ተጠቅመው ያላባት እንዳታስቀሩን 😂🙌 ተጓዥ ልቦች
3812Loading...
17
What you seek is already seeking you—take the first step towards it! 🌟 Sometimes, all it takes is a move to start the magic. Make your move today!
3210Loading...
18
Media files
4100Loading...
19
ጥሩ የአማርኛ መጻሕፍት (ጣመን ጣመን ድገሙን) እነዚህን መጻሕፍት ያካተተ መደርደሪያ ምርጥ ነው። ክፍል አንድ—ልብወለድ 1)አደፍርስ—ዳኛቸው ወርቁ 2)ፍቅር እስከ መቃብር—ሀዲስ አለማየሁ 3)ሀዲስ—በአሉ ግርማ 4)የታንጉት ሚስጥር—ብርሀኑ ዘርይሁን 5)ሌቱም አይነጋልኝ—ስብሃት ገብረእግዚአብሔር 6)ጉንጉን—ሀይለመለኮት መዋዕል 7)ግራጫ ቃጭሎች—አዳም ረታ 8)ከቡስካ በስተጀርባ—ፍቅረማርቆስ ደስታ 9)አንድ ለናቱ—አቤ ጉበኛ 10) የስንብት ቀለማት—አዳም ረታ ክፍል ሁለት—ግጥም 1)እሳት ወይ አበባ—ጸጋዬ ገብረ መድኅን 2)ልጅነት—ሰለሞን ደሬሳ 3)የግጥም ጉባኤ—መንግስቱ ለማ 4) ኗሪ አልባ ጎጆዎች—በእውቀቱ ስዩም 5)የቅኔ አዝመራ—ከበደ ሚካኤል 6)እንጉርጉሮ—መስፍን ወልደማርያም 7)አፈር ያነሳ ስጋ—ሰይፉ መታፈሪያ 8)ፍንዳታ—ኅይሉ ገብረ ዮሐንስ(ገሞራው) 9)መንገድ ስጡኝ ሰፊ—ገብረክርስቶስ ደስታ 10) እስቲ ተጠየቁ—ዮሐንስ አድማሱ ክፍል ሶስት—ታሪክ 1)የኢትዮጵያ ታሪክ(ወደ ስምንት የሚጠጉ ሁሉም መጽሀፍት)—ተክለጻዲቅ መኩሪያ 2)የዕትዮጵያ ህዝብ ታሪክ—ታዬ ገብረማርያም 3)አጼ ቴዎድሮስ—አለቃ ዘነብ 4)የኢትዮጲያ ታሪክ በአስራስድስተኛው ክፍለ ዘመን—ይልማ ደሬሳ 5)የኤርትራ ጉዳይ—ዘውዴ ረታ 6)አጼ ምኒልክ—ጳውሎስ ኞኞ 7)የታሪክ ማስታወሻ—ደጃዝማች ከበደ ተሰማ 8)የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1868 እስከ 1966—ባህሩ ዘውዴ 9)Ancient and Medieval History of Ethiopia —ስርግው ሀብለስላሴ 10)Church and State in Ethiopia ታደሰ ታምራት ክፍል አራት—ትርጉም 1)ነገም ሌላ ቀን ነው—ነብይ መኮንን 2)መከረኞቹ—ሳህለስላሴ ብርሀነማርያም 3)እፎይታ—ተሾመ ዳምጠው 4)ሀምሌት—ጸጋዬ ገብረመድኅን 5)ሮምዮና ዡልየት—ከበደ ሚካኤል 6)ታራስ ቡልባ —በካፋ ሀይለ እየሱስ 7)እናት—ግእዛን የማነ 8)ሲራኖ—ባሴ ሀብቴ 9)ወንጀልና ቅጣት—ካሳ ገብረህይወት እና ፋንቱ ሳህሌ 10)ሳቤላ—ኃይለስላሴ መሀሪ 11)ካፒታል እነዚህን መጽሀፍት ያካተተ መደርደሪያ ምርጥ ነው። በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦ የቆዩ እና አዲስ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን። #የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን 2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ ስ.ቁ 0911006705/0924408461
4064Loading...
20
Media files
2910Loading...
21
የዛሬ 2 አመት አካባቢ ፒያሳ አካባቢ ለስራ ሄጄ መፅሀፍ መግዛት ፈልጌ መፅሀፍ ሻጮች ጋር ጎራ አልኩኝ ፡ በሰአቱ በተከታታይ የ"Motivation" መፅሀፎችን እያነበብኩ ነበርና መፅሀፍ ሻጩን "የ'Motivation' መፅሀፍ የሚባል ነገር እንዳታሳየኝ የ'Skill' መፅሀፍ ነው ምፈልገው 'Marketing' 'Journalism' ወይ ሌላ የሙያ መፅሀፍ" አልኩት ። ቀና ብሎ አየኝና ከት ብሎ እየሳቀ "ስናወራ ሰምተህነው እንዴ የመጣሕው?" ብሎኝ ከጎኑ ካሉት ሌሎች ሻጮች ጋር እየተጠቋቆሙ መሳሳቅ ጀመሩ ፡ ነገሩ ስላልገባኝ እስኪረጋጉ ጠበኩና "ምንድነው? ምን አረኩ?" አልኩት ፡ ከሌሎቹ ሻጮች ጋር "ልንገረው አይደል" አስተያየት ተያዩና ወሬውን ጀመረ ። "ከመምጣትህ በፊት ምን እያወራን እንደነበር ታቃለህ? ስለ'Motivation' መፅሀፎች ፡ ወጣቱ ሁሉ አሁን ላይ እየመጣ የሚጠይቀው 'Motivation' መፅሀፎችን ነው ፡ ከትንሽ አመታት በፊት የሚጠየቁ መፅሀፎችን ባሳይህ" ብሎ ተነስቶ ወደውስጥ ገባ ፡ አቧራ የለበሱ 3 መፅሀፎችን ሰብስቦ እያራገፈ እየመጣ "ተመልከት እንግዲህ 'Engineering Mechanics' 'Basic Economics' 'Introduction to Mechanical Engineering' እነኚህ ነበሩ የሚጠየቁት አሁን እንዳለ ወጣት የሚጠየቀው የሙያ መፅሀፍ አይደለም ፡ ለኛ ችግር የለውም እስከገዙን ድረስ አትመን እናመጣለን ግን" ብሎ አየት አደረገኝና ዞሮ ጓደኞቹን እያየ ሳቁን ያዘ ፡ "ግን ምን" አልኩት ፡ "ግን ፍራቻችን ከትንሽ ጊዜ ቦሀላ በጣም የተነቃቁ ሙያ ግን የሌላቸው ወጣቶች እንዳይበዙ ነው ፡ ከዛ ምን ያደርጋሉ? ምንም ስራ አይሰሩም ቁጭ ብለው እርስ በርስ ይነቃቃሉ" ብሎኝ አንዴ ከሁሉም ጋር ከት ብለው ሳቁ ፡ ያኔ እኔም አልቻልኩም አብሬ ሳኩኝ ። ያነሱት ሀሳብ እየገረመኝ " እና ምን ይሻላል ትላላችሁ?" አልኩት ። "እሱንማ እኛ ምን እናቃለን ግን 'Motivation' ወይስ 'Skill' የቱ መቅደም አለበት? የሚለውን ወጣቱ መጠየቅ አለበት ፡ ሺ ጊዜ 'Motivated' ብትሆን ሙያ ከሌለህ ዋጋ የለውም ወይ ደሞ ባላንሱን ጠብቆ መሄድ ነው" አለኝ ። "በል መፅሀፉንም ተወው አንድ ትልቅ መፅሀፍ የሚወጣው ሀሳብ ውስጥ ነው የከተታችሁኝ" ብዬ እየሳቁብኝ ተለየሗቸው ። ሀሳቡ ግን እስከ አሁን ድረስ እንደ ሀገር ጥያቄ የሚፈጥር እና የትውልድን አቅጣጫ የሚጠቁም ነው ፡ ለእርሶስ "Motivation" ወይስ "Skill" የትኛው መቅደም አለበት? ✍🏻Nahom Abera 👌
3312Loading...
22
Media files
2530Loading...
23
#ዝክረ_ደራሲያን_(#ሲሳይ_ንጉሱ) ሲሳይ ንጉሱ የ11ኛ ክፍል ተማሪ እያለ “ጉዞው” የተሰኘ ድረሰቱን የመጀመሪያ ስራው አድርጎ አሳትሟል፡፡ይህንን ጨምሮ 6 ያህል መፅሃፍትን እስካሁን ለአንባቢያን አድርሷል፡፡ “ሰመመን” የተሰኘው የረጅም ልብወለድ ድርሰቱ ከፍተኛ ተነባቢነትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኘለት ስራው ሲሆን በወቅቱም 60 ሺ ያህል ቅጂዎች ተሸጠውለታል፡፡በ1978 ዓ.ም የታተመው እና 378 ገፆች ያሉት “ሰመመን” በዩኒቨርስቲ ህይወት ዙሪያ እና በፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል፡፡ መፅሃፉ የተፃፈው ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአስመራ ዩኒቨርሰቲ የ 3ኛ አመት ተማሪ እያለ ነበር፡፡ የደራሲው ስራዎች፡- 1. ጉዞው 2. ሰመመን 3. ግርዶሽ 4. ትንሳኤ 5. የቅናት ዛር 6. ረቂቅ አሻራ ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በ1991 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ስነ ጥበባት እና መገናኛ ብዙሃን ሽልማት ድርጅት በስነ ፅሁፍ ዘርፍ ተሸላሚ ነበር፡፡በወቅቱም 20 ሺ ብር፣ የክብር ዲፕሎማ እና የወርቅ ሜዳሊያ ተበርክቶለታል፡፡ ____//______
2612Loading...
24
Media files
2690Loading...
25
በራሱ የሚተማመን አሳቢ ይመቸኛል፡፡ ነገር ግን አዕምሮ የሌለው ጉረኛ ወንድ አልወድም፡፡ አሰላሳይ፣ በራሷ የምትተማመን አሳቢ ሴት ታስቀናኛለች፡፡ በራሷ መቆም የማትችል፤ ጥገኛ፣ በሌሎች ጭንቅላት ስር የምትሸጎጥ፤ ውበቷን ወንዶችን መማረኪያ፣ ሴትነቷን መጠቀሚያ የምታደርግ እንስት ታስጠላኛለች፡፡ በአካላቸውና በቁሳቸው የሚኮሩ ሰዎች ያለአዕምሮ የሚኖሩ፣ ለለህልውናቸው ትርጉም ያላበጁለት፤ የህይወት ዓላማ የሌላቸው ለማጨብጨብ ብቻ የተፈጠሩ ይመስለኛል፡፡ የሰውን ሃሳብ አስቦና ተመራምሮ የራሱን እሴት ጨምሮበት የሚያሳድግ ሴትም ትሁን ወንድ የሃሳብ ሰው ነፍሴ ነው፡፡ ሀቁን ከተነጋገርን የእኛ ባህል አድሏዊ ነው፡፡ ላለው ማጎብደድ፣ ለታዋቂው ማሸርገድ፣ ለጉልበታሙ ማጋፈርን ተክኖበታል፡፡ ለምትፈራው፣ ለምታውቀውና ለምትወደው ሰው ጥብቅና መቆምና መወገን የሐገራችን ልማድና ወግ ሆኗል፡፡ ሰውን እንደሰውነቱ የሚያከብር ሰው ኢምንት ነው፡፡ እውነትና ምክንያታዊነትን፣ እምነትና ሃይማኖትን የሚኖርበት የለም፡፡ ሁሉም በአስመሳይነት ጠፍቷል፡፡ ገንዘብ ከሌለህ፣ ሰው ከሌለህ፣ ጉልበት ከሌለህ የማንነተህን አጥር የሚነቀንቅ፣ አንተነትህን የሚደፍር እልፍ ነው፡፡ የእኛ ሰው በሃሳብ ዙሪያ ራሱን ችሎ መቆም አልጀመረም ብዬ አስባለሁ፡፡ አለማየሁ ገላጋይ በወሪሳ መፅሐፉ ገፅ 8 ላይ፡- ‹‹በብላ ተበላ ዘመን፣ ብላ ተባላ ሰፈር ገባሁ፡፡ ጤነኛ የሌለበት፤ የሚሰማው ሁሉ የሚያባትት ....›› እንዳለው ነው፡፡ ወሬአችን እንቶ ፈንቶ የሆነ፣ የሚነገረው የሚሰቀጥጥ፣ የሚሰማው የሚያሸማቅቅ፣ የሚታየው ሁሉ ልብን የሚያርድ፣ ከትልቅ እስከትንሽ ከሰውነት ደረጃው የወረደበት፣ ወዳጅ ወዳጁን አሳልፎ የሚሰጥበት ዘመን ላይ ነው ያለነው፡፡ በሚያሳፍረው የምንኩራራ ጅሎች ሆነናል፡፡ አንገት በሚያስደፋው አንገታችንን ቀና አድርገን፣ ደረታችንን ነፍተን የምንሄድ ባዶዎች ከሆንን ሰነባብተናል፡፡ ለመብላት እየኖርን ያለን፣ የምንኖርለትና የምንሞትለት ዓላማ የሌለን ትርጉምየለሾች እየሆንን አይደለንምን?? #ሞጋቿነኝ
3283Loading...
26
ከመሸ እንደ ንጋት ያለ ደስ የሚል ዜና ሰምተናል። የምግባር ሲራጅ Migbar Siraj "እየዳነ ኼደ" መጽሐፍ መውጣቱን ሰማሁ። ርዕሱ ይሁን ሌላ አላውቅም። መተዋወቅ ከጀመረ ጀምሮ ጓጉቼበታለሁ። አሁን ገበያው ላይ አለ።
3260Loading...
27
SOME SOCIAL RULES THAT MAY HELP YOU: 1. Don’t call someone more than twice continuously. If they don’t pick up your call, presume they have something important to attend to. 2. Return money that you have borrowed even before the person who loaned it to you remembers or asks for it. It shows your integrity and character. The same goes for umbrellas, pens, and lunch boxes. 3. Never order the expensive dish on the menu when someone is treating you to lunch or dinner. 4. Don’t ask awkward questions like ‘Oh, so you aren’t married yet?’ Or ‘Don’t you have kids?’ Or ‘Why haven't you bought a house?’ Or ‘Why haven't you bought a car?’ For God’s sake, it isn’t your problem. 5. Always open the door for the person coming behind you. It doesn’t matter if it is a guy or a girl, senior or junior. You don’t grow small by treating someone well in public. 6. If you take a taxi with a friend and he/she pays now, try paying next time. 7. Respect different shades of opinions. Remember, what may seem like 6 to you might appear as 9 to someone else. Besides, a second opinion is good for an alternative. 8. Never interrupt people while they are talking. Allow them to pour it out. As they say, hear them all and filter them all. 9. If you tease someone, and they don’t seem to enjoy it, stop it and never do it again. It encourages one to do more and shows how appreciative you are. 10. Say “thank you” when someone is helping you. 11. Praise publicly. Criticize privately. 12. There’s almost never a reason to comment on someone’s weight. Just say, “You look fantastic.” If they want to talk about losing weight, they will. 13. When someone shows you a photo on their phone, don’t swipe left or right. You never know what’s next. 14. If a colleague tells you they have a doctor's appointment, don’t ask what it’s for, just say "I hope you’re okay." Don’t put them in the uncomfortable position of having to tell you their personal illness. If they want you to know, they'll do so without your inquisitiveness. 15. Treat the cleaner with the same respect as the CEO. Nobody is impressed by how rudely you treat someone below you, but people will notice if you treat them with respect. 16. If a person is speaking directly to you, staring at your phone is rude. 17. Never give advice until you’re asked. 18. When meeting someone after a long time, unless they want to talk about it, don’t ask them their age or salary. 19. Mind your business unless anything involves you directly - just stay out of it. 20. Remove your sunglasses if you are talking to anyone in the street. It is a sign of respect. Moreover, eye contact is as important as your speech. 21. Never talk about your riches in the midst of the poor. Similarly, don't talk about your children in the midst of the barren. 22. After reading a good message, consider saying "Thanks for the message." APPRECIATION remains the easiest way of getting what you don't have.
3943Loading...
28
- - - መቼም ቢሆን ያልገራልኝ ምን ጊዜም ያልተብራራልኝ ይሄ ምስጢር የሚሉት ሰጠር ነው የምን ግዴ ሰባቱ ዙር ሽምጥ በቀንጣፋ ያጠርነው ምንም ያልጠረጠርነው በሃልዮ ብቻ እያነጋገርነው በህልም ዓለም እያሰገርነው ደፍረን ያልተሻገርነው አድበስብሰን አውተፍትፈን ስንውገረገር ያድሞመሞንነው ኤሎሄ ኢላሄ ምሉዕ በኩለሄ - - - የባለቅኔ ምህላ- ሙሉጌታ ተስፋዬ- አያ ሙሌ) የስነ-ግጥም ከፍታ ይሄ አይደለምን?
3950Loading...
29
Only true and blessed friends gives the gift of such book, to our library ... ለምን ሲሳይ Lemn Sissay's memoir My Name is Why. I can't wait to feast on it~!
4020Loading...
30
እሄን መጽሐፍ ሁሉም ሰው ቢያነበው በጣም አሪፍ ነው። ነገር ግን ይበልጥ አሪፍ የሚሆነው ደግሞ ሁሉም መምህራኖች በደንብ ቢያነቡት ነው። እሄ መጽሐፍ በትምህርት ላይ የተጻፈ ዝምብሎ መጽሐፍ ብቻ ሳይሆን እንደ አንድ የጥናት ሰነድ ሊጠቅም የሚችል ትልቅ የምርምር ስራ ነው። በትምህርቱ አከባቢ ያላችሁ ሰዎች ብታዩት በብዙ ታተርፋላችሁ። በእያንዳንዱ መምህር ቤት ብቻ ሳይሆን በእያንዳንዱ የትምህርት ቤት ላይብረሪ ውስጥ ሊኖር የሚገባ ምርጥ መጽሐፍ ነው።
4431Loading...
31
በህይወታችን ውጤታማ ለመሆን ከታች የተፃፉትን ህጎች ምን ያህሎቻችን እንተገብራቸዋለን:- ▫️ ንቁ መሆን /Be proactive/ ይህንን መርህ ለመተግበር በመጀመሪያ ራስን መረዳት (ጠንካራና ደካማ ጎናችንን መገንዘብ) ይህ ደግሞ የሚመጣው ራስን ለመቀየር መጣር  ፣ማለትም በዙሪያችን ያሉትን ነገሮች ካልወደድናቸው  እንድንወዳቸው ለማድረግ መሞከር ለመቀየር ስንሞክር ግን በእኛ ቁጥጥር ስር ያሉትን ብቻ መሆን አለበት። ▫️ ቅድሚያ የምንሰጠውን ለይቶ ማወቅ:-  ከብዙ የምንሰራቸው ስራዎቻችን ውስጥ ለግቦቻችን መሳካት የበለጠ አስተዋፅኦ ሊያደርጉ የሚችሉ ነገሮችን መለየት እና prioritize በማድረግ መተግበር ። ▫️ ሁሌም በራችን ላይ ለውጦችን እንድናይ ማድረግ:- ቀጣይነት ባለው መልኩ ራሳችንን ለማሳደግና አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ራስን ዝግጁ ማድረግ ፣ ዝግጁነት ደግሞ አካላዊ ፣ በስሜት (emotionally) ፣ በአስተሳሰብና በመንፈሳዊነት ሊሆን ይችላል ፣ ምክንያቱም እኛ ውስጥ ትልቅ የሆነ ሀይልና አቅም አለና!!
5426Loading...
32
Media files
5101Loading...
33
ተጋበዙልኝ✍️🙏 ይህ መፅሀፍ የተገዛው እንደ ኢትዮጵያን አቆጣጠር በ1971ዓ.ም ነበር እናም መፅሀፉ በማክሲም ጎርኪ ተፅፎ በግሪጎሪያን አቆጣጠር 1975 ወደ አማርኛ በበካፋ ሀይለየሱስና ብርሀኑ ደስታ በሶቪየት ህብረት ታተመ። ለኔ ደግሞ መምህር ከሆነው አባቴ መምህር ጌታቸው ግዛው ጅማ እንዳነብ በማበረታታት የ8ኛ ክፍል ተማሪ እያለው በ2004ዓ.ም ተሰቶኛል በንባብ በኩል ቤተሰቤ ትልቁን ድርሻ ይይዛል ፍቅር እስከ መቃብርንና አስኳል ያነበብኩት በእናቴ አጓጊነት ነበር የ7ኛ ክፍል ተማሪ እያለው እናም በኔ አስቸጋሪ በሆነ የመፅሀፍ ፍቅር የተነሳ ባለመሰልቸት ከጉድለታቸው መፅሀፍትን ለሚያበረክቱልኝ ለእናቴ ለአባቴ የእናት ምትክ ለሆነችው እህቴና ወንድሜ ክበሩልኝ። ዛሬ ከአመታት በዃላ ደግሜ ሳነበው ነገሮች ትውስ ብለውኝ ነው።
4950Loading...
34
የኢትዮጵያን ታሪክ በመጠኑ ያነበበም ሰው ቢሆን ፣ ከመጻሕፍት ባልተናነሰ ብዙ ሰነዶች እነ ኘ/ር ሪቻርድ ፖንክረስት፣ ባህሩ ዘዉዴ እና ሌሎችም አዘጋጅተውት ብዙ የታሪክ አጥኝዎች ጥናታዊ ጽሑፎቻቸዉን ያሳትሙበት የነበረው Ethiopian Studies መፅሔት ውስጥ እንዳለ ይገነዘባል። በዚኛው ክላሲክና ሞላ ያለ እትም - ስለ የጁ መንግስት አነሳስና አወዳደቅ፣ በንጉሥ ፋሲለነደስ ዘመነ መንግስት ስለነበረው የውጭ ግንኙነት ፣ 13th sun ስለተሰኘው የዳኛቸው ወርቁ መጽሐፍ በደበበ ሰይፉ የተሰጠ ሂስ፣ ስለ ልጅ አለማየሁና ካፒቴን ስፒዲ (ሞግዚቱ) ስለነበራቸው ግንኙነት...ወዘተ ብዙ ጠቃሚ ሀሳቦች ተዳሰው ነበር። ~~~
4720Loading...
35
Media files
4200Loading...
ሌላው ታዋቂ ደራሲ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለብዙ አመታት መምህር የነበረው ዳኛቸው ወርቁ ነው።ደራሲው የአማርኛ ቋንቋን የማበልጸግ ከፍተኛ ፍላጎት ነበረው። ከዋናዋና ስራዎቹ መሀከል የአማርኛ ፈሊጦች(1978)፥ የጽሁፍ ጥበብ መማሪያ፥ የአማርኛ የጂኦግራፊ መዝገበ ቃላት(1978)እና የገለጻና የምልልስ ፋይዳ በአደፍርስ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠቃሽ ናቸው።የታተሙ ልብወለድ መጽሀፎቹም ሰቀቀንሽ እሳት(1948)፡አደፍርስ(1962)፡እምቧ በሉ ሰዎች(1967)፡ትበልጭ(1958)እና ሰው አለ ብዬ(1960)ናቸው።ዳኛቸው ማህበረሰቡን የሚያስተነትንበት እይታ ሁሌም ፍልስፍናዊ አንጻሮች አሉት። ብርሀኑ ዘርይሁን የተበዘበዙና የተጨቆኑ የማህበረሰብ አባላትን በተለይም ሴቶችን በስተኋላም ገበሬዎቹን የልቦለዶቹ አበይት ጉዳይ አድርጎ ጽፏል።በሶስት ልቦለዶቹ የሴቶች ብዝበዛ የታሪኩ ማእከላዊ አንጓ ነው—ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች(1952)ያለርህራሄ ከተበዘበዘች በኋላ አሰቃቂ የሞት ጽዋ ስለምትጎነጭ አንዲት ሴት ይተርካል፤ የበደል ፍጻሜ(1957) እና አማኑኤል ደርሶ መልስ (1957)በዚሁ ጽንፍ ያሉ ሌሎች ልብወለዶች ናቸው።ሌላው ቀደምት የብርሀኑ ልብወለድ ድል ከሞት በኋላ(1955)የደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች በአፓርታይድ ላይ ድል ሲቀዳጁ የሚያሳይ ትንቢት ነበር። ብርሀኑ ልዩ ክነቱ የሆነውን ታሪካዊ ልብወለዶችንም በብዛት ጽፏል—የቴዎድሮስ እንባ(1958) የንጉሱ ታሪክ በሀገራችን የታሪክ ጸሀፍት ተቀብቶ ከቆየው ጥላሸት አጽድቶ የጠራ ምስሉን ማሳየት አስችሏል።ጨረቃ ስትወጣም በዛው አመት ታትሟል።የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ የሆነው ብር አምባር ሰበረልዎ፡ ኢትዮጲያዊ የጋብቻ ልማዶችን ይዳስሳል።ሌላው ታሪካዊ ልብወለድ ማዕበል(1958)በ1966ቱ የኢትዮጲያ አብዮትና ቀድሞት በመጣው ረሀብ ላይ የተመሰረተ ነው።ደራሲው ሶስት ተውኔቶችንም ጽፏል—ሞረሽ(1972)፥ ጣጠኛው ተዋናይ(1975)እና ባልቻ አባ ነፍሶ(1975)። የመጨረሻው ተውኔት የአድዋ ድል አርበኛ የነበሩትን የደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶን ጀግንነት ያወድሳል።የብርሀኑ የመጨረሻ የልብወለድ ስራ በ1979 የታተመው የታንጉት ሚስጥር ነው። —AFRICA IN FOCUS:ETHIOPIA | PAULOS MILKIAS | 2011 | PAGES 307-308 የአማርኛ (አለማዊ)ስነጽሁፍ አጭር ታሪክ — ክፍል አራት በአሉ ግርማ ደፋር ብእሩን የደርግ ስርአትን ፖለቲካዊ ህጸጾች ለመንቀስ በሚገባ የተጠቀመ ደራሲ ነው።የበኩር ልብወለድ ድርሰቱ የሆነው ከአድማስ ባሻገር(1962) እረፍት አጥቶ ለውጥ የሚፈልገውን ተራማጅ ወጣት ማህበራዊ ንቃተ ህሊና በአንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ስራ ነው።የሕሊና ደወል(1967)የሚገጥሙትን እንቅፋቶች ተቋቁሞ ስራ ለማግኘት ጥረት ስለሚያደርግ አንድ ተማሪ ህይወት የሚተርክ ነው።በመጽሀፉም በአሉ የጉልበት ስራን ያበረታታል።ይኸው መጽሀፍ ቅጹ ጨምሮ ሀዲስ(1976)በሚል ርእስ እንደገና ታትሟል። ደራሲው የተሰኘው የ1972 ሌላው የደራሲው ልብወለድ የኢትዮጲያን ማርክሳዊ አብዮት ያወድሳል።ሌሎች ሁለት ልብወለዶቹ በሀገሪቱ የነበሩትን የእርስ በእርስ ጦርነት ይዳስሳሉ—የቀይ ኮከብ ጥሪ(1972)እና በጣም ታዋቂው ኦሮማይ(1974)።በተለይ በኦሮማይ ላይ በብቸኝነት ካሞገሰው መንግስቱ ሐይለማርያም በስተቀር ሌሎች የደርግ ባለስልጣኖች ላይ ለመቀለድ ይሞክራል።ይኸው መጽሀፍም የበአሉ መጨረሻና መውደቂያው ሆነ፤ ምክንያቱም ወዲያውኑ ዱካው ጠፋ።ከዚያን ግዜ ጀምሮም እስከአሁን ድረስ በአሉን አይቻለሁ፡ ያለበትንም አውቃለሁ የሚል ጠፋ።አሁን ሁሉም የሚስማማው፡ የቀለደባቸው የደርግ ባለስልጣኖች በሚስጥር አድመው እንዳስገደሉትና እስከዛሬም ድረስ ተለይቶ ባልታወቀ መቃብር እንደቀበሩት ነው።(ነፍስ ይማር!) የከሸፈውን የ1953 መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ብዙ የልብወለድ ደራሲዎች በሀገሪቱ ብቅ፡ብቅ ብለው ነበር፦ይህ ነው የሚባል ስራ ይዘው አልቀረቡም እንጂ።ማነው ኢትዮጲያዊው የተሰኘውን ሙዚቃዊ ተውኔት የደረሰው ታደለ ገብረህይወት፥ ዘመናዊ ስነ ግጥም ላይ አዳዲስ ስልቶችን የሞከረውና ጎን ለጎን አጫጭር ልብወለዶችን የጻፈው አበራ ለማ፥ ጣምራ ጦርን የደረሰው ገበየሁ አየለ እና ጥቂት ግጥሞችን የጻፈው ደበበ ሰይፉ ግን ሊጠቀሱ ይገባቸዋል።ሳህለስላሴ ብርሀነማርያምና ዳኛቸው ወርቁን የመሳሰሉ ደራሲዎች ከሀገሪቱ የሳንሱር መቀስ ለማምለጥ የሚጽፉበትን ቋንቋ ወደ እንግሊዝኛ ለውጠው ነበር። የ66ቱን አብዮት ተከትሎ የአማርኛ የስነጽሁፍ መጽሀፍት በብዛት ይወጡ ነበር።ይሄም የደርግን ከባድ ሳንሱር የሚያሳፍር ብርቱ ጥረት ነበር።የህዝብ መገናኛ ብዙሀን በመንግስት ቁጥጥር ስር ውለው ለፕሮፓጋንዳና ለተራማጅ አስተሳሰቦች ማስተላለፊያነት ብቻ በመዋላቸው እና የመዝናኛ አማራጮች በመጥፋታቸው፡ በሺ የሚቆጠሩ ወጣት አንባብያን ከየጥጉ የሚፈልቁትን የትየለሌ ልብወለዶች በማንበብ ተጠመዱ። መጽሀፍቱም በጣም በረከሰ ዋጋ ለገበያ በመቅረባቸው፡ ማንም ተራ ሰው በቀላሉ እንዲገዛቸው አስችሏል። አብዛኛው የአማርኛ ስነጽሁፍ ለሕብረተሰቡ የተሻለ ህይወት ለማምጣት ከሚል እሳቤ አንጻር፡ የብዙሀን ተጠቃሚነት(utilitarianism) እና ህሊናዊ መነቃቃት(conscientization) ላይ ቢያተኩሩም፡ ለየት ያለ ጉዳይ ይዘው የሚቀርቡም አልጠፉም።ለምሳሌ ይልማ ሐብተየስ የወንጀል ክትትል ታሪኮችን መጻፍ ላይ ያተኩር ነበር።እንደ ማሞ ውድነህ ያሉ ሌሎች ደራሲዎች ደግሞ በአማርኛ ስነጽሁፍ አንባብያን ዘንድ ተወዳጅነት እያተረፉ የመጡላቸውን የስለላ ታሪኮች ከምእራባውያን መጽሀፍት እየተረጎሙ ያቀርቡ ነበር። አማርኛ በትምህርት ቤቶች ውስጥ እንደ ማስተማሪያ ቋንቋነት በማገልገሉ፡ የመማሪያ መጽሀፍትም በዛው በመጻፋቸው፡ ማንም መደበኛ የከተማ ነዋሪ የአማርኛ መጽሀፍትን በቀላሉ እንዲያገኝ ቻለ።ከ1950ዎቹ ጀምሮም ደረጃቸውን የጠበቁ የግዕዝና የአማርኛ መዝገበ ቃላት በብዛት ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ።ከነዚህ መሀከልም የኪዳነወልድ ክፍሌ መጽሀፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ዋነኛ ተጠቃሽ ነው።ሌሎች ሁለት ትላልቅ መዝገበቃላትም የደስታ ተክለወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት(1962)እና የWolf Leslau English-Amharic Context Dictionary(1970) ናቸው። በመጠን አነስተኛ ለአጠቃቀም ግን የተመቸ ሌላ መዝገበ ቃላት የባሕሩ ዘርጋው፡ ዘርጋው የአማርኛ መዝገበ ቃላት ነው። የአማርኛ ስነጽሁፍ በትውፊታዊ አፈታሪኮችና በምሳሌያዊ አነጋገር መስኮችም እየበለጸገ መጥቷል።በዚህም መስክ ተጠቃሽ ከሆኑት መሀከል የአባቶች ቅርስን በ1938፡ የኢትዮጲያ ባሕል ጥናት ከቡልጋን በ1960፡ ባሕላችንን እንወቅበት በ1961 እንዲሁም ስም ከመቃብር በላይን በ1956 የጻፉት ባላምባራስ ማሕተመስላሴ ወልደመስቀል ዋነኛው ናቸው። ማሕተመስላሴ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች የስነ ጽሁፍ ዘርፎችም ብዙ መጽሀፍትን ጽፈዋል።ከነዚህም መሀከል ስለ ኢትዮጲያ የመሬት ስሪት አስተዳደርና ግብር ጠቅላላ አስተያየት፡ እጹብ ድንቅ(1943)የተሰኘ ልብወለድ፡አማርኛ ቅኔ(1947)፡ የግብርና ጥበብ አንደኛ መጽሀፍ፡ ሰዋሰው ሰማይ(1961)፡አማርኛ ቅኔ ከነመፍቻው(1952)፡እንቅልፍ ለምኔ(1952)፡የኛም አሉን እንወቃቸው(1957)፡ሕልቁ ትውልድ ዘንጉስ ሀይለስላሴ(1965)ይገኙበታል። ማሕተመስላሴ፡ ከነዚህ ስራዎች ሁሉ በተጨማሪ ከምኒልክ ጀምሮ እስከ ሀይለስላሴ ድረስ ያሉትን የቤተመንግስት ሰነዶች ጠቅለል አድርገው የሚዘክሩበትን ዝክረ ነገር የተሰኘ ባለ 980 ገጽ ትልቅ መጽሀፍም ጽፈዋል።
إظهار الكل...
—AFRICA IN FOCUS:ETHIOPIA | PAULOS MILKIAS | 2011 | PAGES 308-310 በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦ የቆዩ እና አዲስ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን። #የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር
إظهار الكل...
በክፉ ግዜ ሂሳብ የማያወራርድ ፣ አለቃ መሆኑን፣ ሃብታም መሆኑን፣ ስልጣን እንዳለው በየሰበባ ሰበብ የማያስተውሰን ። መቀበል ብቻ ያልተለማመደ ፣ ውለታ የማይዘነጋ ። ሚዛናዊ ይሉኝታ እና አዛኝ ልብ ያለው ። ያለውን የማይረሳ ፣ ሰው የሚወድ ፣ በአቋም እና በመርኹ ልክ ለመኖር የሚታገል የታደለ ነው ❤
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram

🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram