uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

telebirr

telebirr

Kanalga Telegram’da o‘tish

📈 Telegram kanali telebirr analitikasi

telebirr (@telebirr) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 329 150 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 261-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 17-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 329 150 obunachiga ega bo‘ldi.

11 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 2 598 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlangan (Telegram tomonidan rasmiy tasdiq)
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 7.53% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 3.93% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 24 772 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 12 935 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 50 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“https://t.me/EthiotelecomChatBot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 12 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

329 150
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+5647 kun
+2 59830 kun
Postlar arxiv
telebirr
329 150
19ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን!" በሚል መሪ ቃል በዋና መ/ቤት፣ በዞንና ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን በድምቀት አክብረናል! መልካም የሰንደቅ ዓ
+6
19ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን!" በሚል መሪ ቃል በዋና መ/ቤት፣ በዞንና ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን በድምቀት አክብረናል! መልካም የሰንደቅ ዓላማ ቀን! #NationalFlagDay #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
329 150
🇪🇹መልካም የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹 #NationalFlagDay #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #Realizi
🇪🇹መልካም የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹 #NationalFlagDay #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
329 150
ከግንኙነት ባሻገር ፣ ለወገን አጋር! Beyond Connectivity In Solidarity With Our People! https://youtu.be/Y0BJdDdqTS0?si=jN5Vk4Zyh1Mi5p-V

telebirr
329 150
በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር…ሜዳ ፓኬጅ በቴሌብር በመግዛት የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ የትም ሆነው ይከታተሉ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊን
በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር…ሜዳ ፓኬጅ በቴሌብር በመግዛት የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ የትም ሆነው ይከታተሉ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
329 150
ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ! የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች ⚠️አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ ⚠️ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረ
ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ! የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች ⚠️አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ ⚠️ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረጋገጥ ⚠️የይለፍ ቃሎችን በአግባቡ መጠበቅ ⚠️ተጨማሪ የማረጋገጫ ዘዴዎችን (two-step verifications) መጠቀም ⚠️አጠራጣሪ ክስተቶችን ሳይዘገዩ ሪፖርት ማድረግ መልካም የእረፍት ቀን! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection

telebirr
329 150
8 ፍሬያማ ዓመታት፤ ትሩፋት ላለው ሕይወት! የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ በደንበኞቻችን እና በኩባንያችን ቤተሰብ አጠራር “ፍርዬ” ባለፉት 8 ዓመታት ባሳዩት ወደር-የለ
8 ፍሬያማ ዓመታት፤ ትሩፋት ላለው ሕይወት! የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ በደንበኞቻችን እና በኩባንያችን ቤተሰብ አጠራር “ፍርዬ” ባለፉት 8 ዓመታት ባሳዩት ወደር-የለሽ ጽናትና ቁርጠኛ አመራር፣ በከፍተኛ የዕዳ ጫና እና በተገደበ አገልግሎት ውስጥ የነበረውን “ያንቀላፋ ግዙፍ” (The Sleeping Giant) ተቋም ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና የዲጂታል መፍትሔዎች መሪነት ቀይረውታል። በዚህም የደንበኞች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 90.1 ሚሊዮን፣ የኔትወርክ ሽፋን 99.8 በመቶ፣ የ4ጂ ሽፋን 82.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፤ የ5ጂ ቴክኖሎጂም በ33 ከተሞች ተደራሽ ሆኗል። በፋይናንስ ረገድም ዓመታዊ ገቢ ከ37.16 ቢሊዮን ወደ 215.8 ቢሊዮን ብር፣ ትርፍ (EBITDA) ከ14.9 ቢሊዮን ወደ 92.99 ቢሊዮን ብር ያደገ ሲሆን፣ 1.7 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ብድር ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ተጠናቋል። በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ሃሳብ አመንጪነት እውን የሆነው “ቴሌብር” ከ60 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን በማፍራት ከ9.13 ትሪሊዮን ብር በላይ ግብይት ያስተናገደ ሲሆን፤ የዳታ ማዕከል፣ ክላውድና ሌሎች ዘመናዊ አገልግሎቶች የሀገራችንን ዲጂታል ሽግግር አፋጥነዋል። በተጨማሪም ተቋሙን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረው የ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂ ተነድፎ በተግባር ላይ ይገኛል። የተቋማችን የመጀመሪያዋ ሴት መሪና የጥንካሬ ተምሳሌት የሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እንገልጻለን። መላው የተቋማችን ቤተሰብ የጣሉብንን አደራ በጽናት በመወጣትና የ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂን ከዳር በማድረስ እርሳቸው ሁሌም የሚኮሩብን ቤተሰብ ሆነን እንደምንዘልቅ እናረጋግጣለን!

telebirr
329 150
ጥሩ አገልግሎት ላቀረበልዎ አስተናጋጅ በቴሌብር በቀላሉ የቲፕ ስጦታዎን ይላኩ! *127# በመደወል ወይም የቴሌብር መተግበሪያን ከዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን
ጥሩ አገልግሎት ላቀረበልዎ አስተናጋጅ በቴሌብር በቀላሉ የቲፕ ስጦታዎን ይላኩ! *127# በመደወል ወይም የቴሌብር መተግበሪያን ከዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናበረክት እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
329 150
🎁 ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ዳታ ጥቅል ይሸለሙ! 👉 የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom እና 👉 የቴሌብር https://x.com/telebirr የትዊተር (𝕏) ገ
🎁 ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ዳታ ጥቅል ይሸለሙ! 👉 የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom እና 👉 የቴሌብር https://x.com/telebirr የትዊተር (𝕏) ገጾቻችንን በመከተል፣ በማጋራትና ንቁ ተሳታፊ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ሽልማት በዕጣ አሸናፊ ይሁኑ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
329 150
*127*9*የገንዘብ መጠን# በመደወል በአቅራቢያዎ የሚገኝ ወኪል ጋር በቮቸር ገንዘብዎን በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ። የቴሌብር ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና
*127*9*የገንዘብ መጠን# በመደወል በአቅራቢያዎ የሚገኝ ወኪል ጋር በቮቸር ገንዘብዎን በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ። የቴሌብር ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
329 150
ቆም ብለው ያረጋግጡ! ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ በክፍያ ወቅት የማጭበርበር ተግባር እየተፈጸመ እንደሚገኝ ደርሰንበታል። በመሆኑም በቴሌብር የሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሲቀበሉ ከፋዮቹ
ቆም ብለው ያረጋግጡ! ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ በክፍያ ወቅት የማጭበርበር ተግባር እየተፈጸመ እንደሚገኝ ደርሰንበታል። በመሆኑም በቴሌብር የሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሲቀበሉ ከፋዮቹ ከመሔዳቸው በፊት ገንዘቡ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
329 150
በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su
በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
329 150
znexus L131 ‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! znexus L2028 ‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ —
znexus L131 ‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! znexus L2028 ‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ! ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ #ዘኔክሰስ_ለንግድዎና_ለኑሮዎ_የሚመጥን_ስልክ! #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

telebirr
329 150
ለድኅረ ክፍያ አገልግሎት በቴሌብር ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ቫትና ኤክሳይዝ ታክስን ያካተተ ደረሰኝ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ይመልከቱ! How to get a receipt after paying for a post-paid service using telebirr? #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Postpaid #telecombill

telebirr
329 150
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን! ቴሌብር - እ
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነ

telebirr
329 150
❓እየተጠቀሙበት ያለው የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ስም ያልተመዘገበ ከሆነ ስም ማዛወር እንደሚችሉ ያውቃሉ? ሲም ካርድዎ ቢጠፋ ምትክ ለማውጣት ወይም በቴሌብር አገልግሎት ለማግኘት እንዳይቸገሩ 🪪
❓እየተጠቀሙበት ያለው የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ስም ያልተመዘገበ ከሆነ ስም ማዛወር እንደሚችሉ ያውቃሉ? ሲም ካርድዎ ቢጠፋ ምትክ ለማውጣት ወይም በቴሌብር አገልግሎት ለማግኘት እንዳይቸገሩ 🪪 ሲም ካርድዎን እና የፋይዳ መታወቂያዎን በመያዝ 📍አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ቀርበው ወደ ስምዎ ያዛውሩ። #Ownershipchange #SIMRegistration #SIMCard #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
329 150
በቴሌብር ፈጣን አጭር ቁጥር ገንዘብ እንዴት መላክ እንችላለን? #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #RapidUSSD

telebirr
329 150
Build a Trustworthy Digital Ethiopia! Join our Digital Saturdays session : Cyber Month on Data Protection, Design Ethics, and
Build a Trustworthy Digital Ethiopia! Join our Digital Saturdays session : Cyber Month on Data Protection, Design Ethics, and Cybersecurity. Connect with policymakers, tech professionals, entrepreneurs, and the wider digital community as we explore the future of secure and ethical technology 📅 Oct. 17, 2026 | 8:30 AM 📍 The Urban Center, Addis Ababa 🔗 Register Now: https://bit.ly/3W9ZnJO 🤝 Hosted by The Urban Center & Ethio telecom 👉 Level up your digital safety! Reserve your spot now! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection #DigitalTrust #DigitalSaturday

telebirr
329 150
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ! *127# በመደወል ወይም የ
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ! *127# በመደወል ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን  https://bit.ly/telebirr_SuperApp በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
329 150
በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ! 🚘 በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና 💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ 5 ሺህ እና 10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት 📱 በየ
በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!   🚘 በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና 💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ 5 ሺህ እና 10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት 📱 በየወሩና በየሳምንቱ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችና ሌሎች መገልገያዎች 🏖 በየወሩ የአገር ውስጥ ጉብኝቶች 🎁 በርካታ የዳታ ሞባይል ጥቅሎች ይሸለማሉ፡፡   ✅ ወደ 843 1ን በመላክ ለዕለታዊ በ3 ብር ፣ 2ን በመላክ ለሳምንታዊ በ15 ብር ወይም 3ን በመላክ ለወርሃዊ በ40 ብር ይመዝገቡ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ። 🛑 ለማቋረጥ Stop1፣ Stop2 ፣ Stop3 ብለው 843 ላይ ይላኩ፡፡ 🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://mindarena.et/   #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #MindArena

telebirr
329 150
እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን
እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr - Telegram kanali @telebirr statistikasi va tahlili