uk
Feedback
telebirr

telebirr

Відкрити в Telegram

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу telebirr

Канал telebirr (@telebirr) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 327 002 підписників, посідаючи 270 місце в категорії Технології та додатки та 17 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 327 002 підписників.

За останніми даними від 20 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 3 511, а за останні 24 години на 129, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Верифікований (Офіційно підтверджено Telegram)
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 6.67%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 3.73% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 21 813 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 12 185 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 62.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
https://t.me/EthiotelecomChatBot

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 21 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

327 002
Підписники
+12924 години
+6997 днів
+3 51130 днів
Архів дописів
telebirr
327 002
የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ! ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusL131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብ
የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ! ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusL131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። #znexusL2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ! #ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrSuperApp #Ethiotelecom

telebirr
327 002
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
በበጎነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁልን! የተቸገሩትን ለመደገፍና የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ለማገዝ የደግነት እጅዎን መዘርጋት አሁን በሞባይልዎ ቀላል ሆኗል። የቴሌብር መተግበሪያዎን በመ
በበጎነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁልን! የተቸገሩትን ለመደገፍና የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ለማገዝ የደግነት እጅዎን መዘርጋት አሁን በሞባይልዎ ቀላል ሆኗል። የቴሌብር መተግበሪያዎን በመክፈት የበጎ አድራጎት መድረኩን ይጎብኙ፤ በጥቂት ቅጽበቶች በልበ ሙሉነት ይላኩ፤ የብዙዎችን ሕይወት በጋራ እንቀይር! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
327 002
ወርኃዊ 120 ጊ.ባ የዲኤስቲቪ ስትሪም ጥቅል ገዝተው፤ በነጻ በሚያገኙት የ1 ዓመት ሜዳ ጥቅል የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ዘና ብለው ይመልከቱ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebir
ወርኃዊ 120 ጊ.ባ የዲኤስቲቪ ስትሪም ጥቅል ገዝተው፤ በነጻ በሚያገኙት የ1 ዓመት ሜዳ ጥቅል የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ዘና ብለው ይመልከቱ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
327 002
✨ ከሥራ አረፍ ብለው ከቤተሰብዎ ጋር ሰብሰብ ሲሉ በቅዳሜ እኔ እሑድ የዳታ ጥቅሎች በአብሮነት ዘና ይበሉ! ❇️ 385ሜ.ባ + 350ሜ.ባ ለኪድጆ - በ20ብር ❇️ 675ሜ.ባ + 500ሜ.ባ ለኪድጆ -
✨ ከሥራ አረፍ ብለው ከቤተሰብዎ ጋር ሰብሰብ ሲሉ በቅዳሜ እኔ እሑድ የዳታ ጥቅሎች በአብሮነት ዘና ይበሉ! ❇️ 385ሜ.ባ + 350ሜ.ባ ለኪድጆ - በ20ብር ❇️ 675ሜ.ባ + 500ሜ.ባ ለኪድጆ - በ30ብር ❇️ 1.15ጊ.ባ + 850ሜ.ባ ለኪድጆ - በ50ብር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኟቸዋል፡፡ #WeekendPackage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
🎉🎉 31ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!! ✅ አሁንም የቴሌብር የትዊተር ገጻችንን https://x.com/telebirr በመከተል፣ ላይክ፣ ኮመንት፣ ሪፖስት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10
+1
🎉🎉 31ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!! ✅ አሁንም የቴሌብር የትዊተር ገጻችንን https://x.com/telebirr በመከተል፣ ላይክ፣ ኮመንት፣ ሪፖስት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
🌟🎁 ጊፋታ/ዮ መስቀላ/ያሆዴ/ማሳላ/ማሽቃሮ የሞባይል ጥቅል! ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 👉
+1
🌟🎁 ጊፋታ/ዮ መስቀላ/ያሆዴ/ማሳላ/ማሽቃሮ የሞባይል ጥቅል! ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ! ✨ መልካም በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
የድኅረ ክፍያ አገልግሎት በቴሌብር  ሱፐርአፕ ክፍያ ፈጽመን ደረሰኝ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንችላለን? 👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት የአጭር ጊዜ የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ! *127# ደውለ
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት የአጭር ጊዜ የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን  https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
327 002
የምሳ ሰዓትዎን በ Happy Hour ጥቅል አስደሳች ያድርጉ! 🌐 1 ጊ.ባ 📞 የ10 ደቂቃ እና 💬 10 መልዕክቶች በ5 ብር ብቻ ለአንድ ሰዓት ሙሉ! ⏰ ከቀኑ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት በ*99
የምሳ ሰዓትዎን በ Happy Hour ጥቅል አስደሳች ያድርጉ! 🌐 1 ጊ.ባ 📞 የ10 ደቂቃ እና 💬 10 መልዕክቶች በ5 ብር ብቻ ለአንድ ሰዓት ሙሉ! ⏰ ከቀኑ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኙታል። ✨ መልካም ምሳ! #HappyHour #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
በዘኔክሰስ ስልኮች አስደሳች ጊዜያትን ይፍጠሩ! ✨ በተመቻቸ ክፍያ znexus L131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Mi
በዘኔክሰስ ስልኮች አስደሳች ጊዜያትን ይፍጠሩ! ✨ በተመቻቸ ክፍያ znexus L131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። znexus L2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ! #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrSuperApp #Ethiotelecom

telebirr
327 002
የኢትዮ ፋይት ናይት ትኬትዎን ቴሌብር ላይ በቀላሉ አሁኑኑ ገዝተው ሞቅ ያለውን ምሽት ይታደሙ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንታደም እንዲህ ነን! ቴ
የኢትዮ ፋይት ናይት ትኬትዎን ቴሌብር ላይ በቀላሉ አሁኑኑ ገዝተው ሞቅ ያለውን ምሽት ይታደሙ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንታደም እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
327 002
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን! ቴሌብር - እ
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
327 002
የቲኬት ሰልፍ ሳይጠበቁ በከተማዋ በነጻነት ይጓዙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ «መንገድ» ሚኒ መተግበሪያን በመጠቀም የቪሎሲቲ ባስ ክፍያዎን በሰከንዶች ውስጥ መክፈል ይችላሉ። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር
የቲኬት ሰልፍ ሳይጠበቁ በከተማዋ በነጻነት ይጓዙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ «መንገድ» ሚኒ መተግበሪያን በመጠቀም የቪሎሲቲ ባስ ክፍያዎን በሰከንዶች ውስጥ መክፈል ይችላሉ። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
327 002
በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ ይጠብቀናል።250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ስጦታ የግላችን ይሆናል። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር
በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ ይጠብቀናል።250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ስጦታ የግላችን ይሆናል።  *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስጦታ ስናገኝ እንዲህ ነን! ቴሌብር እጅግ ፈጣን ቀላል ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
327 002
📞✨ በኢትዮ ኮል ወደ አገር ቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ ይቀበሉ ! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳
📞✨ በኢትዮ ኮል ወደ አገር ቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ ይቀበሉ ! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda  |  🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen 📲መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ! #ethioCall #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
🚀 ያለ ምንም ድካም እና በቀላሉ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ያግኙ! በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ WiFi እና መደበኛ ስልክ አገልግሎቶችን መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃ
🚀 ያለ ምንም ድካም እና በቀላሉ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ያግኙ! በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ WiFi  እና መደበኛ ስልክ አገልግሎቶችን መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ 📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል 🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi  ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ 💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም 🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
🪪 ለልጅዎ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ
🪪 ለልጅዎ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ወድያው ይረከቡ! 🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ ጥንቃቄ ማድረግዎን አይርሱ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ ጥንቃቄ ማድረግዎን አይርሱ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity #Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
327 002
በ *127# አገልግሎት የቴሌብር ምስጢራዊ ጥያቄ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል? 👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia