ru
Feedback
telebirr

telebirr

Открыть в Telegram

📈 Аналитический обзор Telegram-канала telebirr

Канал telebirr (@telebirr) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 323 763 подписчиков, занимая 269 место в категории Технологии и приложения и 18 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 323 763 подписчиков.

Согласно последним данным от 27 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 5 075, а за последние 24 часа — 280, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Верифицирован (официально подтверждён Telegram)
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 13.37%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.02% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 43 280 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 16 237 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 56.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
https://t.me/EthiotelecomChatBot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 28 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

323 763
Подписчики
+28024 часа
+2007 дней
+5 07530 день
Архив постов
telebirr
323 763
✨ቴሌስትሪም ጥርት ያለ የመዝናኛ ዓለም ! ከበርካታ አማራጮቹ ጋር ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ። 👉 ቴሌቪዥንዎ ስማርት ባይሆን ቴሌስትሪም የስማር
✨ቴሌስትሪም ጥርት ያለ የመዝናኛ ዓለም ! ከበርካታ አማራጮቹ ጋር ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ። 👉 ቴሌቪዥንዎ ስማርት ባይሆን ቴሌስትሪም የስማርት ቲቪ አገልግሎትንም አሟልቷል! 📍መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡ #teleStream #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
የኢትዮ ቫይብ የህፃናት AI ኮዲንግ ውድድር! 🤖አዲስ አመትን ከልጆቻችሁ ጋር ለማሳለፍ ሙሉ በሙሉ በAI ላይ ብቻ ያተኮረ ውድድር ይዘን መጥተናል! 🔗 ልጆችዎ https://ethiotelecomvib
የኢትዮ ቫይብ የህፃናት AI ኮዲንግ ውድድር! 🤖አዲስ አመትን ከልጆቻችሁ ጋር ለማሳለፍ ሙሉ በሙሉ በAI ላይ ብቻ ያተኮረ ውድድር ይዘን መጥተናል! 🔗 ልጆችዎ https://ethiotelecomvibe.guzo.tech/register ቀድማችሁ በማስመዝገብ ውድድሩ ላይ እንዲሳተፉ ያድርጉ። ዕድሜ፦ 👉 ከ7- 10 ዓመት በ AI Future Service Story 👉 ከ11-14 ዓመት በ AI Digital Feature Challenge 👉 ከ15-18 ዓመት AI Telecom Ecosystem Innovation 🗓 የፕሮጀክት ሀሳብ ማሳወቂያ እና መመዝገቢያ ቀን እስከ ነገ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም! 👏ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች አጓጊ ሽልማቶች ይኖሩናል። #EthioVibe #AIKids #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
📞✨ በኢትዮ ኮል ወደ አገር ቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ ይቀበሉ ! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳
📞✨ በኢትዮ ኮል ወደ አገር ቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ ይቀበሉ ! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda  |  🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen 📲መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ! #ethioCall #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት አጭር ጊዜ የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ! የቴሌብር ሱፐርአ
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት አጭር ጊዜ የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ! የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን   ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

telebirr
323 763
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ የነጋዴውን ስም ትክክለኛነት አረጋግጠው ይክፈሉ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #C
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ የነጋዴውን ስም ትክክለኛነት አረጋግጠው ይክፈሉ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity #Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
ከስልክ ቁጥር ጋር የተያያዘ ግላዊ መረጃን በአርዲ ቻትቦት እንዴት ማስተካከል ይቻላል? How to Update the Personal Information Linked to Your Phone Number Using Ardi Chatbot? #ArdiChatbot #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
በክረምት እንችላለን! በኢትዮ ቴሌኮም በክረምት እንችላለን ጥቅል ከኬ መኒ ጋር እስከ 500 ሺ ብር የሚያሸልመውን ተወዳጁን የ FIFA 2026 PS ተወዳድራችሁ አሸናፊ የምትሆኑበት የማይገኝ ዕድል!
በክረምት እንችላለን! በኢትዮ ቴሌኮም በክረምት እንችላለን ጥቅል ከኬ መኒ ጋር  እስከ 500 ሺ ብር የሚያሸልመውን ተወዳጁን የ FIFA 2026 PS ተወዳድራችሁ አሸናፊ የምትሆኑበት የማይገኝ ዕድል! 1ኛ ለወጣ/ለወጣች 500ሺ ብር 2ኛ ለወጣ/ለወጣች 250ሺ ብር 3ኛ ለወጣ/ለወጣች ፕሌይስቴሽን 5 ሽልማቶችተዘጋጅተዋል ! ተሳተፉ ተሸለሙ! የመወዳደሪያ ቦታዎቹ ላፍቶ፣ ጋራድ፣ አምባሳደር ሞል እና ሴንቸሪ ናቸው  በክረምት እንችላለን የምትሉ እዛው እንገናኝ!

telebirr
323 763
🌼አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎ እና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ። 🎁ለድርጅቶች ስጦታ እና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳን
🌼አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎ እና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ። 🎁ለድርጅቶች ስጦታ እና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታ እና የአጭር መልእክት  (SMS) ጥቅሎች እንዲሁም የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያካትታል። 👉🏻ፕላን 01፦ 200 ብር | ፕላን 02፦ 400 ብር | ፕላን 03፦ 600 ብር #EnterpriseSolutions #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

telebirr
323 763
Mawlid' (መውሊድ) Contest Winners 2026.pdf4.22 KB

telebirr
323 763
🎉🎉 የመውሊድ ጥያቄና መልስ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! “ኢትዮ ኮል” ብላችሁ በትክክል ከመለሳችሁት ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ 300 ዕድለኞች 10 ጂ.ቢ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እናበረክታለን።
🎉🎉 የመውሊድ ጥያቄና መልስ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! “ኢትዮ ኮል” ብላችሁ በትክክል ከመለሳችሁት ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ 300 ዕድለኞች 10 ጂ.ቢ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! መልካም የመውሊድ በዓል! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
🎁 በመውሊድ ጥቅሎች ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ! 👉🏻 ጥቅሎቹን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታም ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ።
🎁 በመውሊድ ጥቅሎች ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ! 👉🏻 ጥቅሎቹን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታም ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ። 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ! ✨መልካም የመውሊድ በዓል! #MawlidPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

telebirr
323 763
በመውሊዱ 9% ስጦታ! ለመውሊድ በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐ
በመውሊዱ 9% ስጦታ! ለመውሊድ በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!   ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነንየሻሞ

telebirr
323 763
🎉🏆 ልዩ የመውሊድ የጥያቄና መልስ ውድድር!! ❓ከውጪ አገራት ወደ ኢትዮጵያ በቅናሽ ዋጋ ለመደወልና ጥሪ ለመቀበል የሚያስችል መተግበሪያ ምን ይባላል? ✍️ መልስዎን በፌስቡክ www.facebook.
🎉🏆 ልዩ የመውሊድ የጥያቄና መልስ ውድድር!! ❓ከውጪ አገራት ወደ ኢትዮጵያ በቅናሽ ዋጋ ለመደወልና ጥሪ ለመቀበል የሚያስችል መተግበሪያ ምን ይባላል? ✍️ መልስዎን በፌስቡክ www.facebook.com/telebirr እና ትዊተር http://twitter.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
✨🎁 መውሊድ የሞባይል ጥቅል!! 👉🏼 የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም የበዓል
+1
✨🎁 መውሊድ የሞባይል ጥቅል!! 👉🏼 የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ  ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም የበዓል ስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ! 🙌 መልካም  የመውሊድ በዓል #MewlidPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA  #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
🛣 የፈጣን መንገድ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ይፈጽሙ! አንድ ጊዜ ተሽከርካሪዎን በማስተሳሰር ብቻ ጥሬ ገንዘብ መያዝም ሆነ ለመክፈል መቆም ሳያስፈልግዎ ያልፋሉ! ❓እንዴት ይመዘገባሉ? 👉🏽 ቴ
+9
🛣 የፈጣን መንገድ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ይፈጽሙ! አንድ ጊዜ ተሽከርካሪዎን በማስተሳሰር ብቻ ጥሬ ገንዘብ መያዝም ሆነ ለመክፈል መቆም ሳያስፈልግዎ ያልፋሉ! ❓እንዴት ይመዘገባሉ? 👉🏽  ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ላይ ቶሎ (TOLO) ሚኒ አፕን ይክፈቱ 👉🏽 የተሽከርካሪዎን መለያ ባር ኮድ ስካን በማድረግ ወይም የቶሎ አካውንት አይዲ፣ የታርጋ ቁጥር እና የመለያ ታግ/ካርድ ቁጥር በማስገባት ምዝገባዎን ያጠናቁ። 👉🏽 ከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ቶሎ አካውንትዎ ገንዘብ ያስተላልፉ። 👉🏽አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በኋላ በክፍያ ጣቢያው ሲያልፉ ክፍያው ከቶሎ ሂሳብዎ ወዲያውኑ ያለንክኪ የሚከፈል ይሆናል! 👍ተጨማሪ ድጋፍ ከፈለጉ ሰራተኞቻችንን በቦታው ላይ ያገኟቸዋል። #TOLO #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
መልካም የእረፍት ቀን! 🎁 በልዩ ቅናሽ ያቀረብናቸው የአሸንዳ | ሻደይ | አሸንድዬ | ሶለል በዓል ጥቅሎች ቆይታ ዛሬ ሌሊት 6:00 ሰዓት ያበቃል! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr
323 763
በክረምት እንችላለን! የMaster class እና የGaming ዘመቻ በኢትዮ ቴሌኮም በቅርብ ቀን! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ገብታችሁ "በክረምት እንችላለን" የሚለውን ጥቅል በመግዛት በሚደርሳችሁ የፅሑፍ
+5
በክረምት እንችላለን! የMaster class እና የGaming ዘመቻ በኢትዮ ቴሌኮም በቅርብ ቀን! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ገብታችሁ "በክረምት እንችላለን" የሚለውን ጥቅል በመግዛት  በሚደርሳችሁ የፅሑፍ መልዕክት ውስጥ ባለው ሊንክ ገብታችሁ Master class የሚለውን በመምረጥና በመመዝገብ፣ ለአንድ ወር ያህል ብቃታችሁን የምታሳድጉበት እና የ FIFA 2026 PS ተወዳድራችሁ አሸናፊ የምትሆኑበት ዕድልም አለ ።