telebirr
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام telebirr
تُعد قناة telebirr (@telebirr) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 329 188 مشتركاً، محتلاً المرتبة 262 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 17 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 329 188 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 2 849، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: موثّقة (مؤكدة رسمياً من تيليجرام)
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.59%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.89% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 24 957 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 12 781 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 49.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“https://t.me/EthiotelecomChatBot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.
329 188
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+4907 أيام
+2 84930 أيام
أرشيف المشاركات
329 188
ከግንኙነት ባሻገር ፣ ለወገን አጋር!
Beyond Connectivity In Solidarity With Our People!
https://youtu.be/Y0BJdDdqTS0?si=jN5Vk4Zyh1Mi5p-V
329 188
በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር…ሜዳ ፓኬጅ በቴሌብር በመግዛት የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ የትም ሆነው ይከታተሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
329 188
ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ!
የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች
⚠️አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ
⚠️ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረጋገጥ
⚠️የይለፍ ቃሎችን በአግባቡ መጠበቅ
⚠️ተጨማሪ የማረጋገጫ ዘዴዎችን (two-step verifications) መጠቀም
⚠️አጠራጣሪ ክስተቶችን ሳይዘገዩ ሪፖርት ማድረግ
መልካም የእረፍት ቀን!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection
329 188
8 ፍሬያማ ዓመታት፤ ትሩፋት ላለው ሕይወት!
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ በደንበኞቻችን እና በኩባንያችን ቤተሰብ አጠራር “ፍርዬ” ባለፉት 8 ዓመታት ባሳዩት ወደር-የለሽ ጽናትና ቁርጠኛ አመራር፣ በከፍተኛ የዕዳ ጫና እና በተገደበ አገልግሎት ውስጥ የነበረውን “ያንቀላፋ ግዙፍ” (The Sleeping Giant) ተቋም ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና የዲጂታል መፍትሔዎች መሪነት ቀይረውታል።
በዚህም የደንበኞች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 90.1 ሚሊዮን፣ የኔትወርክ ሽፋን 99.8 በመቶ፣ የ4ጂ ሽፋን 82.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፤ የ5ጂ ቴክኖሎጂም በ33 ከተሞች ተደራሽ ሆኗል። በፋይናንስ ረገድም ዓመታዊ ገቢ ከ37.16 ቢሊዮን ወደ 215.8 ቢሊዮን ብር፣ ትርፍ (EBITDA) ከ14.9 ቢሊዮን ወደ 92.99 ቢሊዮን ብር ያደገ ሲሆን፣ 1.7 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ብድር ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ተጠናቋል።
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ሃሳብ አመንጪነት እውን የሆነው “ቴሌብር” ከ60 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን በማፍራት ከ9.13 ትሪሊዮን ብር በላይ ግብይት ያስተናገደ ሲሆን፤ የዳታ ማዕከል፣ ክላውድና ሌሎች ዘመናዊ አገልግሎቶች የሀገራችንን ዲጂታል ሽግግር አፋጥነዋል። በተጨማሪም ተቋሙን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረው የ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂ ተነድፎ በተግባር ላይ ይገኛል።
የተቋማችን የመጀመሪያዋ ሴት መሪና የጥንካሬ ተምሳሌት የሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እንገልጻለን። መላው የተቋማችን ቤተሰብ የጣሉብንን አደራ በጽናት በመወጣትና የ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂን ከዳር በማድረስ እርሳቸው ሁሌም የሚኮሩብን ቤተሰብ ሆነን እንደምንዘልቅ እናረጋግጣለን!
329 188
ጥሩ አገልግሎት ላቀረበልዎ አስተናጋጅ በቴሌብር በቀላሉ የቲፕ ስጦታዎን ይላኩ!
*127# በመደወል ወይም የቴሌብር መተግበሪያን ከዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናበረክት እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
329 188
🎁 ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ዳታ ጥቅል ይሸለሙ!
👉 የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom እና
👉 የቴሌብር https://x.com/telebirr
የትዊተር (𝕏) ገጾቻችንን በመከተል፣ በማጋራትና ንቁ ተሳታፊ በመሆን
10 ጊ.ባ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ሽልማት በዕጣ አሸናፊ ይሁኑ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
329 188
*127*9*የገንዘብ መጠን# በመደወል በአቅራቢያዎ የሚገኝ ወኪል ጋር በቮቸር ገንዘብዎን በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ።
የቴሌብር ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
329 188
ቆም ብለው ያረጋግጡ!
ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ በክፍያ ወቅት የማጭበርበር ተግባር እየተፈጸመ እንደሚገኝ ደርሰንበታል።
በመሆኑም በቴሌብር የሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሲቀበሉ ከፋዮቹ ከመሔዳቸው በፊት ገንዘቡ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
329 188
በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን።
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
329 188
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ
#ዘኔክሰስ_ለንግድዎና_ለኑሮዎ_የሚመጥን_ስልክ!
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
329 188
ለድኅረ ክፍያ አገልግሎት በቴሌብር ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ቫትና ኤክሳይዝ ታክስን ያካተተ ደረሰኝ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ይመልከቱ!
How to get a receipt after paying for a post-paid service using telebirr?
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Postpaid #telecombill
329 188
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነ
329 188
❓እየተጠቀሙበት ያለው የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ስም ያልተመዘገበ ከሆነ ስም ማዛወር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ሲም ካርድዎ ቢጠፋ ምትክ ለማውጣት ወይም በቴሌብር አገልግሎት ለማግኘት እንዳይቸገሩ
🪪 ሲም ካርድዎን እና የፋይዳ መታወቂያዎን በመያዝ
📍አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ቀርበው ወደ ስምዎ ያዛውሩ።
#Ownershipchange
#SIMRegistration #SIMCard
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
329 188
በቴሌብር ፈጣን አጭር ቁጥር ገንዘብ እንዴት መላክ እንችላለን?
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #RapidUSSD
329 188
Build a Trustworthy Digital Ethiopia!
Join our Digital Saturdays session : Cyber Month on Data Protection, Design Ethics, and Cybersecurity. Connect with policymakers, tech professionals, entrepreneurs, and the wider digital community as we explore the future of secure and ethical technology
📅 Oct. 17, 2026 | 8:30 AM
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🔗 Register Now: https://bit.ly/3W9ZnJO
🤝 Hosted by The Urban Center & Ethio telecom
👉 Level up your digital safety! Reserve your spot now!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection #DigitalTrust #DigitalSaturday
329 188
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ!
*127# በመደወል ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
329 188
በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!
🚘 በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና
💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ 5 ሺህ እና 10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት
📱 በየወሩና በየሳምንቱ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችና ሌሎች መገልገያዎች
🏖 በየወሩ የአገር ውስጥ ጉብኝቶች
🎁 በርካታ የዳታ ሞባይል ጥቅሎች ይሸለማሉ፡፡
✅ ወደ 843 1ን በመላክ ለዕለታዊ በ3 ብር ፣ 2ን በመላክ ለሳምንታዊ በ15 ብር ወይም 3ን በመላክ ለወርሃዊ በ40 ብር ይመዝገቡ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ።
🛑 ለማቋረጥ Stop1፣ Stop2 ፣ Stop3 ብለው 843 ላይ ይላኩ፡፡
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://mindarena.et/
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #MindArena
329 188
እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
329 188
ወደ ቤት …ወደ አገር ቤት
በአንድ ጥሪ ወደ እናቴ ቤት
የኢትዮኮል መተግበሪያን ተጠቅመው ወደ አገር ቤት
የሞባይል/መደበኛ ስልክ ላይ በቅናሽ ይደውሉ፤ ጥሪም ይቀበሉ!
🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda | 🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen
👉 መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #ethioCall
329 188
አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!
አወል በ1.88 ብር ኤችፒ ላፕቶፕ፣ መርዲያ በ13.14 ብር 7 ግራም የወርቅ ሐብል፣ ስዓዳ በ6.14 ብር ሳምሰንግ A57፣ ተመስገን በ2.27 ብር ፊሊፕስ መፍጫ እና ሙባረክ በ1.28 ብር ፊሊፕስ ካውያ አሸናፊ ሆነዋል።
እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
