cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

telebirr

The first mobile money platform in Ethiopia

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
194 304
Obunachilar
+31124 soatlar
+3 8987 kunlar
-18 35830 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ባልተገደበ የፕሪሚየም ጥቅላችን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ግንኙነትዎ ሳይቋረጥ የስራ እንቅስቃሴዎ ሳይገደብ ዘና ብለው ይጠቀሙ ! በሳምንታዊና በወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር  ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
3 9271Loading...
02
https://youtu.be/6NHxiw2UtV8?si=3w7vE6LT861oZDZW
2 4072Loading...
03
በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ! #BeyondConnectivity #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
11 72913Loading...
04
በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ! ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም በነዚህ ቀላል ሂደቶች የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m በነጻ ያውርዱ ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
13 01911Loading...
05

3850Loading...
06
መጪውን ቅዳሜና እሁድ በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ ምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
13 92415Loading...
07
የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያግኙ ! በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባዎን እንዳጠናቀቁ ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም መታወቂያዎን በነጻ ማግኘት ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
9 02115Loading...
08
የ10 ኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊዎች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የሞባይል ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እድለኛ ከሆኑ በትዊተር ገጾቻችን ውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥርዎን በ 24 ሰዓት ውስጥ ይላኩልን! ቤተሰብ! እርስዎም የኩባንያችንን https://x.com/ethiotelecom?s=21 እና የቴሌብር https://twitter.com/telebirr መልዕክቶች ላይክ እና ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም በማጋራት ይሸለሙ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
19 10016Loading...
09
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ20% ቅናሽ! ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው አነስተኛ፣ ነዳጅ የማይጠቀም፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው እንዳሻዎ በስልክዎ የሚቆጣጠሩት የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር ለድርጅትዎ አቅርበናል! የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ይጎብኙ! ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ ይጠቀሙ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17 42822Loading...
10
ለአንድ ጊዜ ብቻ እንዲያገለግልዎ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት የሚላክልዎን የማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ለማንም ባለመስጠት ከአታላዮች ራስዎን ይጠብቁ፡፡ በተጨማሪም የክፍያ መጠየቂያ ሲላክልዎ የቴሌብር ምስጢር ቁጥርዎን (PIN) ከማስገባትዎ በፊት የብሩን መጠን በጥንቃቄ ይመልከቱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
16 7878Loading...
11
ለተቋማችን ከፍተኛ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የሕዝብ ስልኮቻችን በባለሙያ ጥገና እየተደረገላቸው የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
16 36411Loading...
12
ግንቦትን ለሙዳይ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
18 32018Loading...
13
https://youtu.be/HCFuaLIXlb0?si=MLeezs0enOA4prwy
18 5863Loading...
14
የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም ህይወትዎን ያቅልሉ፤ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
21 3256Loading...
15
https://youtu.be/58-fjT8HffE?si=wF-HYn6BSwVX_GFa
21 0597Loading...
16
በተመጣጣኝ ዋጋ ለድርጅትዎ የቀረበ የድህረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል አማራጭ! የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን ያካተቱ የተለያዩ የሞባይል ጥቅሎችን አዘጋጅተናል፤ በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ። ለመግዛት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ! ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3MRIoEX ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
22 0189Loading...
17
Enhance your communication experience with telebirr Engage! Utilize the group chat feature to easily share high-quality photos, videos and files free of charge. #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
22 35712Loading...
18
የትንሳኤ ሻሞ እድለኞች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ ሻሞ ቃል ከገባነው 10 ሚሊዮን ብር ውስጥ ለ9,985 ደንበኞቻችን እንደ እድላቸው እስከ 10 ብር ሸልመናል፡፡ ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ ላደረጋችሁት መጠነሰፊ ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን በቀጣይም ለአብሮነታችን የተለያዩ አሳታፊ መርሀግብሮች የምናዘጋጅ መሆኑን እንገልጻለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/4b49oen ይጠቀሙ፡፡ #Ethiotelecom #telebirrShamo #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23 12215Loading...
19
በቴሌብር የአየር ሰዓት በመሙላት ተጨማሪ ያግኙ! ከዚህ በፊት ከነበረው የ 15 ብር፣ የ100 ሜ.ባ እና 10% ስጦታ በተጨማሪ በቴሌብር የአየር ሰዓት በመሙላት እስከ 25% ተጨማሪ ያግኙ! መተግበሪያውን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ፤ ኑሮዎን ያቅልሉ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
21 87810Loading...
20
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር ተጠቅመው የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24 60322Loading...
21
የትንሳኤ ልዩ የሞባይል ጥቅል የቆይታ ጊዜ ነገ ያበቃል! ልዩ የበዓል ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት እስከ 25% ቅናሽ ያግኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24 16710Loading...
22
የ22ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ! በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ታውቀዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ! አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ይሞክሩ!። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia"
27 54448Loading...
23
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24 93712Loading...
24
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25 5227Loading...
25
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
30 18121Loading...
26
የትንሳኤ ሻሞ እድለኛ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ በዓል ማድመቂያ በቴሌብር ሱፐርአፕ 10 ሚሊዮን ብር በሻሞ ለ9,985 እድለኛ ደንበኞቻችን ሸልመናል። ግብዣችንን አክብራችሁ ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ቤተሰቦቻችን #ስክሪን_ሾት እያጋራችሁን አብሮነታችንን እናጠናክር! በቀጣይም በሌላ ተመሳሳይ አሳታፊ ፕሮግራም እንገናኛለን! መልካም የትንሳኤ በዓል! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr
29 32265Loading...
27
https://youtu.be/iebulmfWg2Q?si=fp5LHuU7owsCvlHl
28 0249Loading...
28
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
31 06124Loading...
29
ለትንሳኤ ሻሞ ዝግጁ!!! 🏃‍♂️🏃🏃 ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ 10 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ሱፐርአፕ ''ሻሞ'' ስንል እርስዎ በፍጥነት ''ሆሆሆ...'' ብለው የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ያሸንፉ! አሁንም ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌለዎ በመጫን ወይም በማዘመን http://onelink.to/fpgu4m ለ''ሻሞ ለትንሳኤ'' ዝግጁ ይሁኑ! መልካም ሻሞ ለትንሳኤ ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለተጨማሪ : https://bit.ly/3WpFIDX #telebirrEngage #Shamo #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
31 639118Loading...
30
https://youtu.be/qcFDIEnbkeY?si=QCMQU751qNhM9YRc
33 96214Loading...
31
ለበዓል በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ በሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
31 10417Loading...
32
ለትንሳኤ በዓል ጣፋጭ ኬኮችን ከስካይ ላይት፣ ሸራተን፣ ሃያት ሬጀንሲና ሌሎች ታዋቂ ኬክ ቤቶች በቴሌብር ሲገዙ እስከ 2500 ላለው ክፍያዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32 02910Loading...
33
ለበዓል ገበያ ቀልብዎ የወደደውን ለመግዛት ፈልገው እጅዎ ካጠረ አያስቡ የማንንም ፊት ሳያዩ ቴሌብር እንደኪሴ ጉድለትዎን ሞልቶ የሚፈልጉትን ገብይተው ወደ ቤትዎ ይመለሳሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
29 32210Loading...
34
በትንሳኤ ዋዜማ ለበዓል ግብይት ሲወጡ ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ ክፍያን ምቹ እና አስተማማኝ ባደረገው ቴሌብር በመፈጸም የኑሮ ዘይቤዎን ይቀይሩ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው ኑሮዎን ቀለል ያድርጉ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
26 81811Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ባልተገደበ የፕሪሚየም ጥቅላችን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ግንኙነትዎ ሳይቋረጥ የስራ እንቅስቃሴዎ ሳይገደብ ዘና ብለው ይጠቀሙ ! በሳምንታዊና በወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር  ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 17 8
Hammasini ko'rsatish...
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ወርሀዊ ፍጆታዎን በቴሌብር መተግበሪያ በመክፈል ይሸለሙ!

Photo unavailableShow in Telegram
በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ! #BeyondConnectivity #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 58 14👏 7👌 7
በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ! ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም በነዚህ ቀላል ሂደቶች የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m በነጻ ያውርዱ ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 33 7
በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ! ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም በነዚህ ቀላል ሂደቶች የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m በነጻ ያውርዱ ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
መጪውን ቅዳሜና እሁድ በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ ምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 39😁 10👌 6🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያግኙ ! በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባዎን እንዳጠናቀቁ ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም መታወቂያዎን በነጻ ማግኘት ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 37 5👏 4
የ10 ኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊዎች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የሞባይል ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እድለኛ ከሆኑ በትዊተር ገጾቻችን ውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥርዎን በ 24 ሰዓት ውስጥ ይላኩልን! ቤተሰብ! እርስዎም የኩባንያችንን https://x.com/ethiotelecom?s=21 እና የቴሌብር https://twitter.com/telebirr መልዕክቶች ላይክ እና ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም በማጋራት ይሸለሙ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 111😡 18 16🤩 5😁 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ20% ቅናሽ! ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው አነስተኛ፣ ነዳጅ የማይጠቀም፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው እንዳሻዎ በስልክዎ የሚቆጣጠሩት የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር ለድርጅትዎ አቅርበናል! የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ይጎብኙ! ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ ይጠቀሙ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 42 12👌 5

👍 45 13😁 2👏 1