uz
Feedback
DBU Daily News

DBU Daily News

Kanalga Telegram’da o‘tish

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali DBU Daily News analitikasi

DBU Daily News (@dbu11) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 429 obunachidan iborat bo'lib, Yangiliklar & Media toifasida 14 653-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 342-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 429 obunachiga ega bo‘ldi.

27 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -97 ga, so‘nggi 24 soatda esa -4 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 45.69% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 15.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 592 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 191 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 6 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 28 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Yangiliklar & Media toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 429
Obunachilar
-424 soatlar
-167 kunlar
-9730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+17
0 kanalda
Iyun '26
+46
0 kanalda
Get PRO
May '26
+28
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+24
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+108
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+74
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+30
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+109
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+226
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+692
4 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+343
2 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+54
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+13
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+122
1 kanalda
Get PRO
May '25
+36
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+33
2 kanalda
Get PRO
Mart '25
+44
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+221
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+237
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+438
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+522
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+538
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+258
2 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+49
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+68
2 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+97
5 kanalda
Get PRO
May '24
+88
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+38
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+90
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+68
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+241
4 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+58
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+260
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+177
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+78
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+41
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+270
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+78
0 kanalda
Get PRO
May '23
+41
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+97
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+397
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+482
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+21
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+32
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+298
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+347
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+151
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+141
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+283
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+296
0 kanalda
Get PRO
May '22
+773
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+279
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+404
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+221
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+623
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+144
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+131
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+783
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+323
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+243
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+496
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+232
0 kanalda
Get PRO
May '21
+1 134
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+173
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+70
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+310
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+422
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+6 121
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
28 Iyul0
27 Iyul0
26 Iyul0
25 Iyul+1
24 Iyul0
23 Iyul0
22 Iyul+1
21 Iyul0
20 Iyul0
19 Iyul+2
18 Iyul+2
17 Iyul0
16 Iyul0
15 Iyul0
14 Iyul+1
13 Iyul+1
12 Iyul0
11 Iyul0
10 Iyul0
09 Iyul0
08 Iyul0
07 Iyul+1
06 Iyul0
05 Iyul0
04 Iyul+4
03 Iyul0
02 Iyul+3
01 Iyul+1
Kanal postlari
ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ═════ ❁✿❁ ═════ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ: h
ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ═════ ❁✿❁ ═════ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ: https:/ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ደ/ብርሃን ዩነቨርስቲ @DBU11 @DBU111

2
ደብረብርሃን አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል በዩኒቨርሲቲው ባለቤትነት እንዲተዳደር ተወሰነ! *** ከተመሰረበት 2001 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ አትሌቶችን ያፈራው የደብረብርሃን አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል+3
ደብረብርሃን አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል በዩኒቨርሲቲው ባለቤትነት እንዲተዳደር ተወሰነ! *** ከተመሰረበት 2001 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ አትሌቶችን ያፈራው የደብረብርሃን አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ከዛሬ ሀምሌ 8 ጀምሮ በደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ስር ሆኖ እንደሚቀጠል ይፋ ተደርጓል። ውሳኔው ከአሁን በፊት ማሰልጠኛ ማዕከሉ የነበረበትን ችግር ለመቅረፍ የሚያግዝ ሲሆን የአማራ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የቢሮ አማካሪ አቶ አዱኛ ይግዛው እና የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) የማዕከሉን ርክክብ አድርገዋል። ከውሳኔው በኋላ "የደብረብርሀን ዩንቨርስቲ አትሌቲክስ ማዕከል'' የሚል ስያሜ ይዞ እንዲቀጥል የተደረገ ሲሆን ይሄም ማዕከሉ በበጀት ዕጥረት ምክንያት ገጥሞት የነበረውን የህልውና አደጋ እና የሰልጣኞች መበተን የሚታደግ ነው። ማዕከሉ እስካሁን ባለው የስልጠና ዘመን በተለያዩ ጊዜ ሀገርን የወከሉ እታገኝ ወልዱ፣ መለሰ ንብረት፣ አቤ ጋሻሁን፣ ጌታሁን ሞላ፣ ቃልኪዳን ፈንቴ፣ ብርሀን ነበበው፣ ሙሌ ዋሲሁን፣ ደስታ ታደለ፣ ሰላማዊት ኮኮብ፣ ራሄል ተስፋየ፣ አዲሱ አለምነህ እና ሌሎችንም ማፍራት ችሏል። በዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ በተከናወነው መርሀግብር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አቶ ዮሀንስ እንግዳ፣ ከአማራ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዘላለም መልካሙ (ዶ/ር) ተገኝተዋል።
6 192
3
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሲ-1 የህክምና ተማሪዎችን የነጭ ጋወን ማልበስ ስነ-ስርዓት የካምፓሱ አመራሮች፣ መምህራን እና የህክምና ተማሪዎች በተገኙበት ሀምሌ 2+3
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሲ-1 የህክምና ተማሪዎችን የነጭ ጋወን ማልበስ ስነ-ስርዓት የካምፓሱ አመራሮች፣ መምህራን እና የህክምና ተማሪዎች በተገኙበት ሀምሌ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በልዩ ዝግጅት ተካሂዷል፡፡ በካምፓሱ የህክምና ትምህርት ቤት መምህርና በሀኪም ግዛው ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሀኪም ዶ/ር አስራት ብርሃኑ በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት የነጭ ጋወን ማልበስ ሥነ-ሥርዓት በ1920ዎቹ መጀመሪያ የተጀመረ ሲሆን፣ ተማሪዎች ከፕሪ-ክሊኒካል ወደ ክሊኒካል ስልጠና መሸጋገራቸውን የሚያመለክት ክብር እና የሙያ ግዴታ ምልክት ነው። ነጭ ጋወኑ ከታካሚዎች ጋር በቅርብ የሚደረግ ግንኙነትን፣ ሙያዊ ኃላፊነትን፣ ታማኝነትን፣ ቁርጠኝነትን እና ጽናትን የሚወክል መሆኑን ገልጸዋል። በተጨማሪም ተማሪዎቹ ለዚህ ደረጃ እንዲደርሱ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ወላጆች፣ መምህራን እና ሌሎች ድጋፍ አድራጊዎች ምስጋና አቅርበዋል። በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሕክምና ትምህርትና አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታነህ ደጀን በማጠቃለያ መልዕክታቸው እንዳሉት ተማሪዎቹ በክሊኒካል ስልጠናቸው የላቀ እውቀትን እንዲያገኙ፣ የመተባበር ባህልን እንዲያጎለብቱ፣ ሙያዊ ሥነ-ምግባርና ኃላፊነትን እንዲያ ጠናክሩ አሳስበዋል። በተጨማሪም መምህራን በትምህርትና በክሊኒካል ልምምድ ወቅት የሚያስፈልገውን ሁሉንም ድጋፍና ክትትል ለማድረግ ቁርጠኞች መሆናቸውን ገልጸዋል። በመጨረሻም የነጭ ጋወን ማልበስ ሥነ-ሥርዓቱ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ፣ ለፕሮግራሙ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ መምህራንና የተማሪ ተወካዮች የምስክር ወረቀትና የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
8 848
4
ለክረምት ተማሪዎች @DBU11 @DBU111
ለክረምት ተማሪዎች @DBU11 @DBU111
5 817
5
ሀኪም ግዛው ሆስፒታል ከታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ጋር በመተባበር ለህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና እየሰጠ ነው =================== ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/ወ/ጤ/+4
ሀኪም ግዛው ሆስፒታል ከታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ጋር በመተባበር ለህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና እየሰጠ ነው =================== ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ) ፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ሀኪም ግዛው ሆስፒታል ከታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ጋር በመተባበር ለህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ። በሆስፒታሉ በመገኘት የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱን እየሰጡ ያሉት የታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ.ር አንተነህ ይርጋለም እንደገለጹት የልብ ቀዶ ሕክምና ለሚያስፈልጋቸው ህፃናት ነፃ አገልግሎት እየተሰጠ ሲሆን፣ ለቀዶ ህክምናው የሚያስፈልጉትን ዋና ዋና ማሽነሪዎች ከአዲስ አበባ ይዘው እንደመጡ አስታውቀዋል፡፡ ዶ.ር አንተነህ አክለውም መርሃ ግብሩ ሶስት ዋና ዋና ዓላማዎችን ያሳካል ብለዋል። የመጀመሪያው ውድ በሆነው የልብ ቀዶ ሕክምና ወጪ ምክንያት ለመታከም አቅም የሌላቸውን ህፃናት ተደራሽ ማድረግ፤ ሁለተኛው ከዩኒቨርሲቲና ከሌሎች ሆስፒታሎች ጋር የሙያ ልምድና እውቀት መለዋወጥ እና ሶስተኛው ደግሞ በመንግስት ሆስፒታሎች የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እንዲስፋፋ የባለሙያ አቅም ግንባታን ማጠናከርና ድጋፍ ማድረግ መሆኑን ገልጸዋል። በዕለቱ ከታዝማ የውስጥ ደዌና ቀዶ ሕክምና ማዕከል ከመጡ የሕክምና ባለሙያዎች እና ከሀኪም ግዛው ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያዎች በተደረገ የጋራ ሥራ ለ3 ህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና መደረጉንም ዶ/ር አንተነህ ተናግረዋል።
10 939
6
የደብረብርሀን ዩንቨርስቲ 2018 ተመራቂዎች ሻምፒዮን የሆነው ብሩክ ደግነት ከ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከፋርማሲ ትምህርት ክፍል በ 3.9741 የዩንቨርስቲውን ዋንጫ አንስቷል። በጥቂት+1
የደብረብርሀን ዩንቨርስቲ 2018 ተመራቂዎች ሻምፒዮን የሆነው ብሩክ ደግነት ከ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከፋርማሲ ትምህርት ክፍል በ 3.9741 የዩንቨርስቲውን ዋንጫ አንስቷል። በጥቂት የሽርፍራፊ ነጥብ ልዩነት ብሩክን በመከተል የሴቶችን ዋንጫ ያነሳችው ታታሪዋ ዕንስት ደግሞ ከ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ምሩቋ ትርንጎ ገዛህኝ ናት። የሜዳልያ አዋርድ አሸናፊዎች ከ Medical school pharmacy የዋንጫው ባለቤት ብሩክ ደግነት ፣ ከማኔጅመትንት የዋንጫ አሸናፊዋን ዕንስት ሜዳልያ የነጠቀው ብሩክ ደግነትን በጥቂት ነጥብ ልዩነት የሚከተለው ይኽነው አንሙት ነው ። ደመቀ መንገሻ በ 3.9 ፣ ከኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መኳንንት አያሌው በ 3.918፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጅንጅነሪ 3.918 ፣ ከ ህግ ትምህርትቤት ትዕግስት ምህረት ታዬ በ3.92። የ Graduated class of 2026 Gold cup አሸናፊዎች ብሩክ ደግነትን እና ትርንጎ ገዛህኝን interview ይዘን እንመለሳለን። ውድ ተመራቂዎች በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ daily news መልካም ዕድል መልካም የስራ ዘመን ይመኝላችሗል። @dbu11 @dbu111
9 300
7
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ነገ (ሰኔ 23) ይጀምራል‼️ የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ኢትዮጵያ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል:: ለፈተናው በድምሩ 563 ሺህ 501 ተፈታኞች የተመዘገቡ ሲሆን ፣ 306 ሺህ 456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257 ሺህ 45 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው:: @DBU11 @DBU111
5 807
8
‎የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን መቀበል ጀመረ ‎═══════ ❁✿❁ ═══════ ‎​ደብረ ብርሃን - ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (ደ.ብ.ዩ)- ‎​የደብረ ብርሃን+4
‎የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን መቀበል ጀመረ ‎═══════ ❁✿❁ ═══════ ‎​ደብረ ብርሃን - ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (ደ.ብ.ዩ)- ‎​የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል። ለፈተናው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ መግባት የጀመሩ ሲሆን በዩኒቨርሲቲው የተቋቋመው የፈተና አስተባባሪ ግብረ ኃይልም ተማሪዎቹን በደመቀ ሁኔታ እየተቀበለ ይገኛል። ‎ ‎​በቀጣዮቹ ቀናት ከሰሜን ሸዋ ዞን እና ከደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የተወጣጡ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ጣቢያቸው እንደሚገቡ ይጠበቃል። ‎ ‎​እንደ መርሃ ግብሩ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 03፤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ከሐምሌ 06 እስከ 16/2018 ዓ.ም የሚወስዱ ይሆናል። ‎ ‎ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በሰላማዊ ሁኔታ ፈተናቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያስችል አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።
7 364
9
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ20ኛው ዙር የተማሪዎች ምርቃት የዋንጫ ተሸላሚ ተማሪዎቻችን እንኳን ደሰ አላችሁ ═══════ ❁✿❁ ═══════ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 21/2018። ደብረብርሃን+3
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ20ኛው ዙር የተማሪዎች ምርቃት የዋንጫ ተሸላሚ ተማሪዎቻችን እንኳን ደሰ አላችሁ ═══════ ❁✿❁ ═══════ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 21/2018። ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ20ኛው ዙር የተማሪዎች ምርቃት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ የዋንጫ ተሸላሚ ተማሪዎቻችን ኮርተንባችኋል እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ በምርቃት ስነ-ስርአቱ ከማኔጅመንት ትምህርት ክፍል አጠቃላይ ከሴቶች 3.9684 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት በማስበዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ የሆነችው ተማሪ ትርንጎ ገዛኸኝ አበራ የተለያዩ የአጠናን ዘዴዎችን በመጠቀም፤ ጠንክራ በማጥናቷ ለስኬት በመብቃቷ ከፍተኛ ደስታ የተሰማት መሆኑን ገልፃለች፡፡ አጠቃላይ ከዩኒቨርሲቲው 3.9741 የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ከፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተማሪ ብሩክ ደግነት በዩኒቨርሲቲ ቆይታው ጊዜውን በአግባቡ በመጠቀም ትምህርቱን በትኩረት ሲከታተልና ሲያጠና እንደነበር የገለፀ ሲሆን በሽልማቱ በጣም ደስተኛ እንደሆነና በቀጣይም በሚሰማራበት የስራ መስክ ያስተማረውን ማህበረሰብ በቅንነትና በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። የትምህርት አመታትን ጽኑ አላማ ለማሣካት ለፍታችሁ በጥረታችሁ ይኸንን ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ በመቻላችሁና የዋንጫ ተሸላሚ በመሆናችሁ የዩኒቨርስቲያችን አምባሳደሮች ናችሁና እንኳን ደስ አላችሁ።
6 388
10
የህግ እና ጤና ሳይንስ ምሩቃን ቃለመሓላ ፈፅመዋል። አሁን የማዕረግ ተመራቂዎች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ይገኛሉ ።+3
የህግ እና ጤና ሳይንስ ምሩቃን ቃለመሓላ ፈፅመዋል። አሁን የማዕረግ ተመራቂዎች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ይገኛሉ ።
5 195
11
The graduate special vibe, special moment and special days congratulations you graduate 🎉
The graduate special vibe, special moment and special days congratulations you graduate 🎉
4 809
12
‎ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው ‎═══════ ❁✿❁ ═══════ ‎​ዩኒቨርሲቲው ለ20ኛ ጊዜ በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽን፣ በክረምት እና+4
‎ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው ‎═══════ ❁✿❁ ═══════ ‎​ዩኒቨርሲቲው ለ20ኛ ጊዜ በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽን፣ በክረምት እና በርቀት መርኃ ግብሮች በቅድመ ምረቃ እና በድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 807 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የመመረቂያ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ እያስመረቀ ይገኛል። ‎ ‎​ተመራቂዎቹ በቅድመ ምረቃ መርኃ ግብር በ8 ኮሌጆች ሥር በሚገኙ 31 የትምህርት መስኮች እንዲሁም በድህረ ምረቃ መርኃ ግብር በ16 የትምህርት መስኮች የትምህርት ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ናቸው። ‎ ‎​በታሪካዊው የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮጽያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር፤ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባልና የእለቱ የክብር እንግዳ ዶ/ር መሰረት በቀለ፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስማረ መለሰ፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ የሴኔት አባላት፣ የተመራቂ ቤተሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ‎ ‎​ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ @DBU11 @DBU111
5 119
13
ይህ አዲስ የህይወት ምዕራፍ ነው ። ምርቃት እልፎች የተመኙት ጥቂቶች ያሳኩት ህልም ነው ። እዚህ ግቢ ስትመጡ በእድል አይደለም የመጣችሁት ስለቻላችሁ :ለቦታው ስለምትመጥኑ ነው : ያሳለፋችሁት ጉዞ
ይህ አዲስ የህይወት ምዕራፍ ነው ። ምርቃት እልፎች የተመኙት ጥቂቶች ያሳኩት ህልም ነው ። እዚህ ግቢ ስትመጡ በእድል አይደለም የመጣችሁት ስለቻላችሁ :ለቦታው ስለምትመጥኑ ነው : ያሳለፋችሁት ጉዞ ውስጥ አንድም  በጤና እንድም በውጤት ወደ ኃላ የቀሩ አሉ :እነሱ እንድ ቀን ይመጣሉ እናንተ ቀን ዛሬ ቀናችሁ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ። ዛሬ ተመርቃችሁ በምትጀምሩት አዲስ ህይወት ብዙ ደስ የሚሉ ግዜያቶችን ታሳልፋላችሁ ። ግን አንድ ነገር !  ለሁሉም ግዜ እንዳለው እውቁ በምርቃት ማግስት ቤተሰብ ከእናንተ  ተአምር አይጠበቅም : ስኬታማ በምትሆኑበት የስራ መስክ በንፁህ አእምሮ ጥሩ መመኘት ወደ ቦታው መቅረብ እንጂ ለአሉታዊ ስሜት መጋለጥ የለባችሁም ። ምንም እንኳን ሚዲያው :አየሩ : ሰፈሩ ሁሉ ስለተስፋ መቁረጥ ቢያወራ : አንድ ነገር አትርሱ ለእናንተ ያለው የትም አይሄድም ። ከመምህር ከተማራችሁት ትምህርት ቀጥሎ የምትማሩት የህይወት ትምህርት እጅግ  ትዕግስት የሚጠይቅ ነው ማስታወሻችሁን ይዛችሁ ሰህተት ላለመድገም ሞክሩ ። እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የስራ ዘመን ። wende abebe (መ'ኪያ ) @DBU11 @DBU111
4 765
14
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ለ2018 ዓም የምርቃት ጊዜ አደረሳችሁ እያልን አሪፍ አሪፍ ፎቶ እናንተን ለማንሳት ዝግጅታችንን ጨርሰናል ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለመመልከት ቻናላችንን ይቀላቀሉ በድጋሚ እንኳን ለምርቃታችው ቀን በሰላም አደረሳችሁ BRIGHT PICTURE ☎️ 0975703821 ☎️ 0910100440 Tiktok 👉👉 @brightpictuer Instagram👉👉 @Bright Pictures https://t.me/Bright_Pictures
7 509
15
AD Efrata beauty mark የምንሰጣቸው አገልግሎት ጥፍር ሜካፕ አይላሽ ፀጉር ሂና Wax በተመጣጣኝ ዋጋ አድራሻ ጠባሴ መልእክት ኮንዶሚንየም birhan college fit lefit ስልክ 0984220655
7 249
16
ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et @DBU11 @DBU111
7 135
17
የምርቃት ቀን ታውቋል
የምርቃት ቀን ታውቋል
8 932
18
የምርቃት ቀን ውድ ተመራቂዎች እንኳን ለ2018 ዓም የምርቃት ጊዜ አደረሳችሁ እያልን ለምርቃት ዝግጅት እንዲሆናችሁ ያህል ቻናላችን የምርቃት ቀንን መች እንደሚሆን ባጣራው መሰረት እስካሁን ያለው መረጃ ሰኔ 21 ነው። ነገር ግን እስካሁን በዩኒቨርሲቲው በኩል በማህተም ተረጋግጦ ለሚዲያ ይፋ አልተደረገም። @DBU11 @DBU111
8 230
19
Limited Stock እንኳን ለ2018 ዓም የምርቃት በዓላችሁ አደረሳችሁ በሽክረት ህትመት ያዘጋጀነውን የሪቫን ህትመት በMetalic Gold ውስን ማቴሪያል ብቻ ስለቀረ በገበያ ላይ ካለው እጥረት+1
Limited Stock እንኳን ለ2018 ዓም የምርቃት በዓላችሁ አደረሳችሁ በሽክረት ህትመት ያዘጋጀነውን የሪቫን ህትመት በMetalic Gold ውስን ማቴሪያል ብቻ ስለቀረ በገበያ ላይ ካለው እጥረት አኳያ ቀድመው የሚመጡትን ደንበኞች ብቻ ማቴሪያል እስከቻለ ድረስ የምናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። (ከጎልድ ሲዘር ውጭ ማንኛውንም አይነት ሪቫን በማግኘት ትችላላችሁ) ሽክረት ህትመት አድራሻ ሰማያዊ ፊትለፊት ኬብሮን ኮሌጅ ያለበት ህንፃ(እህል በረንዳ) 3ኛ ፎቅ ላይ ለበለጠ መረጃ 0940219376 0904238625
8 329
20
📦 በዩኒቨርሲቲ ቆይታዎ የዕቃዎችዎ አስተማማኝ ጠባቂ — Uni Storage! ለክረምት ዕረፍት ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ የያዟቸውን ዕቃዎች የት እንደሚያስቀምጡ አሳስቦዎታል? ጭንቀትዎን ለኛ ይተውት! Uni
📦 በዩኒቨርሲቲ ቆይታዎ የዕቃዎችዎ አስተማማኝ ጠባቂ — Uni Storage! ለክረምት ዕረፍት ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ የያዟቸውን ዕቃዎች የት እንደሚያስቀምጡ አሳስቦዎታል? ጭንቀትዎን ለኛ ይተውት! Uni Storage ዕቃዎችዎን በታማኝነት እና ሙሉ ዋስትና ባለው ቦታ ያከማችልዎታል። 📌 የ3 ወራት የማከማቻ የዋጋ ዝርዝር፦ 🧳 ትላልቅ ሻንጣዎች፦ 400 ብር 🎒 የጀርባ ቦርሳ / ዱፍል ባግ፦ 300 ብር 🧺 የልብስ ማጠቢያ ሳፋ፦100 ብር 🛏️ ብርድ ልብስ፦ 250 ብር 🧹 መጥረጊያ፣ መወልወያ እና የመሳሰሉት፦50 ብር 📚 መጻሕፍት እና ሌሎች ትናንሽ ዕቃዎች፦ 100 ብር 🎁 ልዩ ቅናሾች፦ ✅ ከ3 ዕቃዎች በላይ ለሚያስቀምጡ ደንበኞች ✅ በግሩፕ (በቡድን) ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን! 🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ • 🤝 አስተማማኝ • 💰 ተመጣጣኝ 📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 0962808077               ማሳሰብያ ዕቃ ለማስቀመጥ የዮኒቨርስቲው መታወቂያ ኮፒ ያስፈል  Uni Storage — ዕቃዎችዎን በአደራ የሚጠብቅ አገልግሎት! 📦✨
8 460