fa
Feedback
DBU Daily News

DBU Daily News

رفتن به کانال در Telegram

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام DBU Daily News

کانال DBU Daily News (@dbu11) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 128 مشترک است و جایگاه 13 910 را در دسته اخبار و رسانه‌ها و رتبه 2 256 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 128 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 749 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 38 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 41.08% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 22.67% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 6 215 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 430 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اخبار و رسانه‌ها تبدیل کرده‌اند.

15 128
مشترکین
+3824 ساعت
+2657 روز
+74930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+38
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+733
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+63
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+108
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+109
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+226
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+692
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+343
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+122
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+36
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+33
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+44
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+221
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+237
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+438
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+522
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+538
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+258
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+68
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+97
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+88
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+90
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+68
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+241
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+260
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+177
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+270
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+397
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+482
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+298
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+347
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+283
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+296
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+773
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+279
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+404
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+221
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+623
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+783
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+323
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+243
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+496
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+232
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+1 134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+173
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+310
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+422
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+6 121
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
01 اکتبر+38
پست‌های کانال
በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። @dbu11 @dbu111

2
Department Cut Point
3 358
3
Install አልሆን ላላችሁ ይህን Setting አስተካክሉት @DBU11+1
Install አልሆን ላላችሁ ይህን Setting አስተካክሉት @DBU11
3 651
4
For 1st year students ‼️ 1 ምደባ ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 06 ሄዳችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡ 2. በሕጉ መሰረት ምርጫ መርጣችሁ ቅሬታ ያለባችሁ ተማሪዎች በየኮሌጃችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡ ለምሳሌ .፡- የማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ማሕበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ማመልከት አለባችሁ፡፡ የተማሪዎች ህብረት @DBU11 @DBU111
3 581
5
የምስጋና እና የአክብሮት መግለጫ ​ከ፡ ተማሪ ነገሠ ይቻለዋል ​በነበረብኝ ከባድ የኩላሊት ህመም ምክንያት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና አድርጌ ሙሉ ጤንነቴን መልሼ ለዚህ ላበቃኝ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋናዬ ይድረስ። በመቀጠልም ህይወቴን ለማትረፍ በፀሎት፣ በሀሳብና በገንዘብ ከጎኔ ለቆማችሁ ውድ ጓደኞቼ፣ ወዳጆቼ እና ዘመዶቼ በሙሉ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ​በተለይም ህክምናዬ እንዲሳካ ላደረጉልኝ ከፍተኛ ድጋፍ ለሚከተሉት አካላት የላቀ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ፡- 🙏 ​ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስማረ እና ለፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ባዩ — ላሳዩት አባታዊ ድጋፍና ትኩረት፤ 🙏​ለተማሪዎች ክሊኒክ ሰራተኞች (ለዶክተር ነጋ) እና ለሀኪም ግዛው ሆስፒታል ሰራተኞች (ለዶክተር ዘመድ እና ዶክተር ዮሐንስ)፣ለኢትዮጵያ ጤና ተማሪዎች ማህበር EHPSA — ላደረጉልኝ የህክምና እንክብካቤ እና ትብብር፤ 🙏​ለተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት (በተለይም ለአቶ ጊዜው ፈጠነ) — ህክምናውን በጥሩ ሁኔታ እንድከታተል ላደረጉት ብርቱ ጥረት፤ 🙏​ለዩኒቨርሲቲው ሰላምና ደህንነት (ለሳጅን አበበ) — ላደረጉት ጥበቃና አጋርነት፤ 🙏​ለሴቶችና ህፃናት ዳይሬክቶሬት (ለአድስ አስፍው ወሰን) — ስፖንሰር በማፈላለግ ላደረገችው ያልተጠበቀ effort፤ 🙏​ለ DBU Daily News፣ Ambashaw TV ፣ DBU Insider፣ DBU Students Voice፣ — መረጃ በማሰራጨትና ገንዘብ በማሰባሰብ ላደረጉት የጎላ አስተዋጽኦ። 🙏​ለህግ ተማሪዎች ማኅበር፣ ተማሪ ፖሊስ፣ ተማሪዎች ህብረት እና በጎ አድራጎት ክበብ — ገንዘብ በማሰባሰብ ላደረጉት አስተዋጽኦ፤ 🙏​ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ ሰራተኞች፣ ለማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ፣ ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል እና ለደብረ ብርሃን ህዝብ — ላሳዩኝ ደግነትና አጋርነት፤ ​በእናንተና ስማችሁ ባልተጠቀሱ ቅን አሳቢዎች ብርቱ ጥረት ህክምናዬ በስኬት ተጠናቆ በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ። ላደረጋችሁልኝ መልካም ምግባር በሙሉ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። ​ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር! @DBU11 @DBU111
4 290
6
Ethiopia vs Senegal.mp3
3 915
7
🍔 ክሪስፒ እርጥብ ቤት🍹 ለእርጥብ አፍቃሪያን በሙሉ 🔥እነሆ ላለፉት 🤩 አመታት በጣፋጭ እርጥቡ ምታዉቁት ክሪስፒ እርጥብ ቤት በአዲሱ ዘመን በማራኪ አቀራረብ እና በልዩ ጣዕም በአዲስ መልክ ወደ እናንተ መመለሱን ስንገልፅ በ ታላቅ ደስታ ነዉ ። ✅Normal እርጥብ ፣ ✅Special እርጥብ ፣ ✅እርጥብ በካቻፕ ፣ ✅እርጥብ በአቡካዶ ፣ የፈለጉጥን በ ግሩም ጣዕም እኛ ጋር ለ ካምፓሳችን ተማሪዎች ጥናቱን ትንሽ ገታ📖 አድርገዉ ከጓደኞቻችሁ ጋር ይምጡ ይገባበዙ ከትሁት መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን 🤝 " 🔥ክሪስፒ is Back🔥" አድራሻችን :- ዩኒቨርሲቲ ታክሲ ተራ እንደዚሁም ቀድመዉ ከስር በሚገኘዉ ስልክ ደዉለዉ ማዘዝ ይችላሉ 📞 +251901633037
4 103
8
🎓 2019 Freshman ተማሪ ነህ? የFreshman የትምህርት ጉዞህን ከዛሬ ጀምር! 🚀 የምትፈልጋቸውን የFreshman የትምህርት ማቴሪያሎች በአንድ ቦታ በቀላሉ ማግኘት ትፈልጋለህ? 🔹 Nat
🎓 2019 Freshman ተማሪ ነህ? የFreshman የትምህርት ጉዞህን ከዛሬ ጀምር! 🚀 የምትፈልጋቸውን የFreshman የትምህርት ማቴሪያሎች በአንድ ቦታ በቀላሉ ማግኘት ትፈልጋለህ? 🔹 Natural Science & Social Science Materials 🔹 Freshman Subject PDFs 🔹 ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid & Final Exam Papers 🔹 Advanced Lecture Note 🔹 Study Notes & Important Questions 🔹 Exam Preparation Materials ከተማሪዎች ጋር በመሆን ትምህርትህን በተደራጀ መንገድ ለመጀመር፣ 🎓 QUANTUM ACADEMY Freshman Student Group 📚 Study Smart. Prepare Early. Achieve More. 📞 ለመመዝገብ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት: 0987051146 🚀 QUANTUM ACADEMY — Your Academic Journey Starts Here!
4 022
9
የደብረብርሐን ዩንቨርስቲ Route finding system application ነው። በዩንቨርስቲው ውስጥ ያሉትን አድራሻዎች ሙሉ በሙሉ የያዘ የቦታ(መዳረሻ) ጠቋሚ ሲሆን ከተወሰኑ የ ትምህርት ክፍል አድራሻ (ብሎክዎች) ቅያሪ ውጭ ማንንም መጠየቅ ሳያስፈልገን በትክክል የፈለግነው ቦታ ለመሔድ እጅጉን የሚያገለግል አፕልኬሽን ነው ተጠቀሙበት። አፕልኬሽኑ በአጋጣሚ የሌላችሁ ቤተሰቦች አውርዳችሑ መጠቀም ትችላላችሁ ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። አፕልኬሽኑ በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ አማራጮች ሲኖሩት  አማራጩን አፕልኬሽኑን እንደከፈታችሁ Top right corner(በስተቀኝ የራስጌ ማዕዘን) ላይ extra የሚለውን icon ስትነኩት ታገኙታላችሑ። @DBU11 @DBU111
4 653
10
@dbu11 @dbu111
@dbu11 @dbu111
4 238
11
እንኳን ደህና መጣችሁ 👏👏 የ2019 አዲስ ተማሪዎች ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ከክልሉ መዲና ባህርዳር 690 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች  ፡፡ ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሀን መንገድ  ከ2:00ሰአት እስከ 2:30 ሰአት ጉዞ ነው ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን ለመጓዝ በዋነኝነት የላምበረት መነሀሪያን መጠቀም ትችላላችሁ ፡፡ ከአዲስ አበባ አስከ ደብረ ብርሀን ሲጓዙ  እነዚህ ከተሞች ይቃኛሉ ፡፡ ለገጣፎ፡ ለገዳዲ፡ ሰንዳፋ ፡ በኬ፡አሌልቱ ፡ፍቼ ገነት ፡ ሀሙስ ገበያ፡ ሸኖ፡ ሰምቦ ፡ጨኪ ፡ ጫጫን  በመጨረሻም ደብረ ብርሀን ፡፡ እንኳን ደህና መጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇 የደብረ ብርሀን ከተማ በ1446 ዓ.ም በአፄ ዘረያቆብ ተመሰረተች ፡፡ በተለያዩ ጊዜያት የኢትዮጵያ ዋና መናገሻም ሆና አገልግላለች ፡፡ ከተማዋ በአሁኑ ወቅት በኢኮኖሚ እየተናቃቃች ያለች የኢንደስትሪ ከተማ ናት ፡፡  ከተማዋ ከባህር ጠለል በላይ 2750 እስከ 2850 ድረስ ከፍታ ያለው ነው በመሆኑም የአየር ሁኔታው ብርዳማ እንዲሆን ያደርገዋል ፡፡ የከተማው አመታዊ የሙቀት መጠን 10°ዲግሪ ሴልሲየስ ነው ፡፡ በ2000ዓ.ም  ግንቦት ወር የሙቀት መጠኑ ከዜሮ በታች 6.6 ማለትም -6.6 ደርሶ ነበር በወቅቱ የነበረው ከፍተኛ ብርዳማ አየር ከተማዋ በታወሰች ቁጥር ብርዳማዋ ከተማ እየተባለች እንድትነሳ አድርጓል ፡፡ ነገር በአሁኑ ወቅት የሙቀት መጡኑ ብርዳማ የሚባል አይደለም ፡፡ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ 👇👇👇👇👇👇👇 የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተው 1999 ዓ.ም ነው ፡፡  ዩኒቨርሲቲው አገልግሎት ሲጀምር በ725 ተማሪወች  ነበር ። ዩኒቨርስቲው ዋና ግቢ  የሚገኘው ጠባሴ የሚባል አከባቢ ሲሆን ወደ ከተማ ለመሄድ  ታክሲ መጠቀም የግድ ነው ። የህክምና ትምህርት  ግቢ(ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ )  ከተማው መሀል ላይ ይገኛል ፡፡ መሀል ሜዳ ከተማ የሚገኝ አዲስ ካምፖስም ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተናገድ ላይ ነው ለአዲስ ተማሪወች 👇👇👇👇👇👇 ለአዲስ ተማሪዎች ወደ ግቢ ስትመጡ ከመግቢያው እስከ ዶርም የሚያደረሱ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች አሉ ፡፡ በግቢ ውስጥ 2ካፌ ፡  3 የተማሪወች ላውንጅ  5 ላይብረሪዎች ፡2 የተማሪ ሱቆች እንዲሁም 1 ጁስ ቤት  ይገኛሉ ፡፡ ለአዲስ ተማሪወች  መማር አማራጭ የሌለው ነገር ነው ፡፡ 👉ክላስ መከታተል ፡👉ማንበብ 👉ውጤት መስራት  እነዚህ የሁል ጊዜ ተግባሮች መሆናቸውን አትርሱ ፡፡ ❗️❗️የዘመኑ አፃያፊ በሽታ ዘረኝነት፡ ጎጠኝነት ፡ መንደርተኛነት በዩኒቨርሲቲው ቦታ ስለሌላቸው እዛው ተፈውሳችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን ፡❗️፡ ዩኒቨርሲቲው ከሁሉም የሀገሪቷ ክፍል የሚመጡ የኢትዮጵያ ልጆች መነሀሪያ ስለሆነ በመከባበር ፡ በመተሳሰብ መኖር ግዴታ ነው፡፡ ጥሩ ግዜ እንደምታሳልፉ ተስፋ እናደርጋለን ፡፡ ነፃ ሀሳብ እና አስተያየት በDbu Daily news discussion ግሩፕ  ላይ መስጠት ይቻላል ፡፡ @ wende abebe መ'ኪያ @DBU11 @DBU11
4 761
12
ኢትዮጵያ vs ሴኔጋል dstv ክፍት ስለሆነ ማየት ትችላላችሁ @DBU11 @DBU111
4 747
13
ለመላው የጊቢያችን ተማሪዎች የምርጫ ጊዜ እስከምናሳውቃችሁ ድረስ ይኼንን የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትና ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ እንድትመለከቱት ለማሳሰብ እንወዳለን ።
5 421
14
non cafe !!! ከመስከረም 20 እስከ መስከረም 25 @DBU11 @DBU111
non cafe !!! ከመስከረም 20 እስከ መስከረም 25 @DBU11 @DBU111
5 741
15
Non Cafe ከመስከረም 20 እስከ መስከረም 25 ምዝገባ ይጀምራል።
5 421
16
Non-cafe በተደጋጋሚ ስትጠይቁን ለነበረው የነን ካፌ ጥያቄ መልስ ልትረዱ የሚገባው ነጥብ ተማሪዎች በሚገቡበት ጊዜ የምዝገባ ስርዓት እና ቀጣይነት ያለው ተማሪ ዝርዝር (Passed Student List) ተጠናቆ እስኪቀርብ ድረስ ነንካፌ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አዳጋች ሆኖ ሊዘገይ ይችላል። አሁን ባለን መረጃ ነገ ሰኞ ማስታወቂያ ወጥቶ ከማክሰኞ ወይም ከእሮብ በኋላ የነንካፌ ምዝገባ ይደረጋል። የተማሪዎች ምግብ ቤትን ስላቀረብነው ጥያቄ ፈጣን ምላሽ እናመሰግናለን! Daily news Notice ይህ መረጃ እንጂ በማህተም ተረጋግጦ የወጣ ማስታወቂያ አይደለም @DBU11 @DBU111
6 982
17
Weekend and Distance 📅 @DBU11 @DBU111+3
Weekend and Distance 📅 @DBU11 @DBU111
7 208
18
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት፣ በሴኔቱ እና በራሴ ስም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ለተከበራችሁ የዩኒቨርሲቲያችን መምህራን፣ ተመራማሪዎች፣ የአስተዳደር ሠራተኞች፣ ተማሪዎች እንዲሁም ለመላው የሀገራችን ሕዝቦች ለብርሃነ መስቀሉ እና ለደመራ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እላለሁ። የንግስት እሌኒ የእውነተኛውን መስቀል የመፈለግና የማግኘት ጉዞ፤ ጽናትን፣ ተስፋ አለመቁረጥን እና ትጋትን በተግባር ያስተማረን ታላቅ ክስተት ነው። ዩኒቨርሲቲያችንም እንደ ተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ለዕውቀት ሽግግርና ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚተጋ ተቋም እንደመሆኑ፣ ከዚህ በዓል ታላቅ መነሳሳትን በመውሰድ እውነትን፣ አካዳሚያዊ ልቀትን እና የፈጠራ ሥራዎችን የመፈለግ ጉዞውን አጠናክሮ ይቀጥላል። የደመራ መብራት ጨለማን የሚገፍ የብርሃን ምልክት ነው። የደመራውን በዓል በጋራ ስናከብር ሁላችንም ለሚከተሉት እሴቶች ቃላችንን ልናድስ ይገባል፡- · አንድነትና አብሮነት፡- በዩኒቨርሲቲያችን ግቢዎች ውስጥ በፍቅርና በትብብር መስራት። · ሰላምና መረጋጋት፡- ዕውቀትና ምርምር የሚጎለምስበትን ሰላማዊ አካዳሚያዊ ከባቢ መፍጠር። · የተቋም እድገት፡- ለሀገራዊ እድገት እና ለማኅበረሰብ ዘላቂ ጥቅም በጋራ ወደፊት መራመድ። ይህ የተቀደሰ በዓል ለእናንተና ለቤተሰባችሁ እንዲሁም ለሀገራችን የጤና፣ የሰላም፣ እና የደስታ በዓል እንዲሆን እመኛለሁ። መልካም የደመራ እና የብርሃነ መስቀል በዓል! ዶ/ር አስማረ መለሰ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት @DBU11 @DBU111
5 784
19
የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️ 750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። 👉 500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር 👉 ለሙያ
የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️ 750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። 👉 500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ምዘና 3500 ብር የሚከፈል መሆኑን እንድታውቁት። ሌሎች ተጨማሪ የክፍያ ዝርዝሮች በደንብ ቁጥር 593/2018 ተዘርዝረዋል። @dbu11 @dbu111
5 496
20
መልካም የደመራ በዓል @DBU11 @DBU111
መልካም የደመራ በዓል @DBU11 @DBU111
5 200