cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🇪🇹ኢትዮ University

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀 @hilwauniversity Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya83Амхара76Taʼlim701
Advertising posts
126 789Obunachilar
+4224 soatlar
+2607 kunlar
+3530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 154 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም የሰለጠኑ 110 እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን የተከታተሉ 44 ተማሪዎችን በትላንትናው ዕለት አስመርቋል። በመጀመሪያ ዲግሪ ከተመረቁት መካከል107ቱ በጤና ሳይንስ የትምህርት መስኮች የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
Hammasini ko'rsatish...
👍 12❤ 1😱 1
#HawassaUniversity ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ፤ የከፍተኛ ትምህርት መወጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ከትምህርት ሚኒስቴር በተገለጸልን መሰረት የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎች በሙሉ 500.00 (አምስት መቶ) እንዲከፍሉ በተቀመጠው መሰረት የ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎችም እስከ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከዚህ በፊት ክፍያዎችን በምትከፍሉበት በዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አካውንት Gov (1128) 1000013481788 ገቢ እያደረጋችሁ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Hammasini ko'rsatish...
👍 37🤣 3❤ 2😱 1
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሼል እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። #MoE ለ 12ኛ ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Hammasini ko'rsatish...
👍 29😨 8👎 4❤ 2
#DebreBerhanUniversity የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በሥራ ገበታቸው ላይ ከታዩ አንድ ወር እንዳለፋቸው አል-ዐይን አማርኛ የተቋሙን አንድ አመራር በመጥቀስ ዘግቧል፡፡ ፕሬዝዳንቱ "የት እንዳሉ እንደማይታወቅ" ዘገባው ጠቅሷል፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በቢሯቸው ከታዩ አንድ ወር አልፏቸዋል ተብሏል። "ፕሬዝዳንቱ ከመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ በሥራ ላይ አይተናቸው አናውቅም" ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራር ለአል-ዐይን አማርኛ ተናግረዋል፡፡ "ከተጠቀሰው ቀን አንስቶ ፕሬዝዳንቱ የት እንደሔዱና መቼ እንደሚመለሱ አናውቅም" ያሉት የተቋሙ አመራር፤ "ፕሬዝዳንቱ በቢሮ መታየት ካቆሙ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ባልታወቁ ኃይሎች መታገታቸውን ሰምተናል" ሲሉም አክለዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መሰወርን አስመልክቶ አል-ዐይን አማርኛ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ፣ የሰሜን ሸዋ ኮማንድ ፖስት፣ ትምህርት ሚኒስቴር እና የደብረ ብረሃን ከተማ ፖሊስ ምላሽ እንዲሰጡ ያደረገው ጥረት አለመሳካቱን ገልጿል። የፕሬዝዳንቱ ቤተሰብ ተጨማሪ መረጃ እንዲሰጡ አል-ዐይን ያደረገው ተደጋጋሚ ጥረትም አልተሳካም። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Hammasini ko'rsatish...
👍 19🤣 14😁 2🤔 1
Repost from N/a
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
Hammasini ko'rsatish...
👍 14
#ይጠንቀቁ "ሰርተፊኬት የሚያሰጡ ነጻ የኦንላይን ስልጠና " የሚሉ ማስታወቂያዎች በማኅበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወሩ መሆኑን ተመልክተናል፡፡ ማስታወቂያዎቹ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን እንዲሁም የትምህርት ሚኒስቴርን ስም ይጠቅሳሉ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ማስታወቂያዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲዎቹ አረጋግጠዋል፡፡ "የተቋሜን ስም በመጠቀም የሚፈፀም የማጭበርበር ተግባር ሰለሆነ የሚመለከተው ሁሉ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስባለው" ብሏል መቐለ ዩኒቨርሲቲ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመሳሳይ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ከጥቂት ሳምንታት በፊት አውጥቶ እንደደነበር አይዘነጋም፡፡ "በተለያዩ ድረ-ገጾች እና ማኅበራዊ ሚዲያዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ስም እና አርማ በመጠቀም ከሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዲጠነቀቁ" ብሏል ዩኒቨርሲቲው፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Hammasini ko'rsatish...
ለTelegram እና WhatsApp ለመክፈት ብቻ የሚሆኑ የውጪ ሀገራት ስልክ ቁጥርን በ  500 ብር ብቻ ይግዙ :- ለ Business, Marketing, Outreach ይጥቅሞታል! ለማዘዝም ሆነ ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም አካውንታችን @Xpp_company ያግኙን!
Hammasini ko'rsatish...
👍 4🤣 1
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ተገለጸ‼️ ትምህርት ሚንስቴር እና የሰሜን ሸዋ ዞን የጸጥታ ተቋማት ሾለ ጉዳዩ ከመናገር ተቆጥበዋል የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ከሶስት ዓመት በፊት የደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በቢሯቸው ከታዩ አንድ ወር አልፏቸዋል ተብሏል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የዩንቨርሲቲው አስተዳድር አመራር አባል #ለአልዐይን አማርኛ እንዳሉት "ፕሬዝዳንቱ ከመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ በስራ ላይ አይተናቸው አናውቅም" ብለዋል። "ፕሬዝዳንቱ ንጉስ ታደሰ ከተጠቀሰው ቀን አንስቶ የት እንደሄዱ እና መቼ እንደሚመለሱ አናውቅም" ሲሉም እኝህ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አመራር ተናግረዋል። ይሁንና ፕሬዝዳንቱ በቢሮ መታየት ካቆሙ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ባልታወቁ ሀይሎች መታገታቸውን ሰምተናል ሲሉም አክለዋል። የሰማን ሸዋ ዞን ፖሊስ፣ ኮማንድ ፖስት፣ ትምህርት ሚንስቴር፣የፕሬዝዳንቱ ቤተሰብ እና የደብረብረሀን ከተማ ፖሊስ ሾለ ደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) ጉዳይ ምላሽ እንዲሰጡን ያደረግነው ጥረት አልተሳካም ሲል ሚድያው ገልጿል። ምንጭ ፡ አል-ዓይን ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

👍 8