cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

☪AHLEL MUSLIM☪

ኡማውን ማገዝ ለሚፈልግ 👇👇👇 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000598346748 Ahlel muslim social & charity organization. https://t.me/ahlelmuslim1 አንድ ኡማ~አንድ ሰውነት

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
11 962
Obunachilar
+1824 soatlar
+1057 kunlar
+31330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሙላ ነስሩዲንን ብዙዎቻችን በቀልድ መሠል ቁም ነገሮቹ እናቀዋለን .... በጣም አጠር አርጌ አንዱን ልንገራቹ የሀገሬው ንጉስ ዳኛ አስፈልጓቸው ከህዝቦቻቸው በጨዋነቱ የሚታወቅ ሰው እንዲመጣለት ከባለሟሎቹ ጋር ተነጋገረ ፍለጋውም ተጀመረ .... ሙላ ናስሩዲንም ይህን ሲሰማ ልብሱን ለብሶ ከላይ የአሳ ማጥመጃ መረብ ደርቦ ጠበቃቸው በአለባበሱ የተገረሙት የመልዕክተኞቹ አለቃ " እስከዛሬ ሁሉም ቦታ ስንዘዋወር እንዳንተ የለበሰ አላየንም " ብለው ጠየቁት    እሱም " ከስር መሠረቴ ድሀ የድሀ ልጅ ነኝ የምተዳደረውም አሳ በማጥመድ ነው እና ይህን የምደርበው የድሮ ኑሮዬን እንዳልረሳ ነው " ሲል ናስሩዲን መለሠ መልዕክተኞቹም ተልዕኳቸውን ጨርሰው ባቀረቡት ሪፖርት የናስሩዲን ብቻ ጎላ ብሎ ታየ ዳኛውም እሱ እንዲሾም አደረጉ ። ሲፈርድ ሲቀጣ ብዙ ከቆየ በኋላ አንድ ቀን በጭውውት መሀል " ድሮ የምትለብሰው መረብ የት ሄደ ?" ተብሎ ተጠየቀ " የምን መረብ ነው ደግሞ ! አሣው ከተያዘ በኋላ ምን ይፈይዳል ?" ብሎ መለሠ ። በህይወት መንገዳቹ ላይ ከብዙ ሰው ጋር ትገናኛላቹ .... የሰው ልጅ ለመውደድ ችኩልም አይደል ?  ትወዳላቹ.. ይህ ውዴታ  ጊዜው ሲረዝም ወደሀራም ፍቅር ይንደረደራል  ። በሚያሳዩዋቹ ባህሪ ትከንፋላቹ ያለነሱ ሰው አታቁም ከጊዜ በኋላ በነሱ ቁጥጥር ውስጥ ትገባላቹ የሚታያቹህ እንክብካቤያቸው ፣ ፍቅራቸው ፣ ርህራሄያቸውና መልካምፍቃዳቸው ነው ከጊዜ በኋላ  በእጃቸው ስትገቡ እነዛን ነገሮች ተራ በተራ ማግኘት ታቆማላቹ። ለምን ? ምክንያቱም ..... አሣው ከተያዘ በኋላ መረብ ምን ይፈይዳል?😁 ተግባባን 🙌 [ባለዕዳው]
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
በመላው አለም የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ከሀገራቸው የተፈናቀሉበትን "አል-ናቕባ" 76ኛ ዓመት ዘክረዋል! በዌስት ባንክ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ዛሬ ግንቦት 15 2024 እለት "የአል-ናቕባ" ማለትም ታላቅ መቅሰፍት የወረደበት እለት የአደጋ ግዜ ሳይረን ለሰባ ስድስት ሰከንድ በማሰማት ዘክረዋል። ... እ.ኤ.አ ግንቦት 15 ቀን 1948 የእስራኤል ወታደሮች ፣ ሚኒሻዎችና ታጣቂዎች 750,000 ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው በማፈናቀል እንዲሰደዱ ያደረጓቸው ሲሆን ላለፉት ሰባ ስድስት አመታት ወደ ሀገራቸው እና መሬታቸው እንዳይመለሱ በማገድ በጎረቤት ሀገራት የስደተኛ ጣቢያዎች ለመኖር የተገደዱበት ክስተት የተከሰተበት በመሆኑ ፍልስጤማውያን ዕለቱን አል-ናቕባ ማለትም ታላቁ የመከራ ቀን በሚል በየአመቱ ይዘክሩታል። ... በዚህ አመት እስራኤል ባለፉት ሰባት ወራት በጋዛ በመፈፀም ላይ ያለችው ጥቃት ከ34,000 በላይ ንፁሀን ፍልስጤማውያንን በተገደሉበት ሁኔታ እና ጥቃቱ በቀጠለበት ሁኔታ የሚዘከር መሆኑ ፍልስጤማውያን እለቱን ከሰባ ስድስት አመታት በፊት ቅድመ አያቶቻቸው፣ አያቶቻቸው ከተሰማቸው ሀዘን ተመሳሳይ በሆነ ወይም በላቀ ከባድ ሀዘን ተውጠው የሚዘክሩት እንደሚሆን የአልጀዚራው ከፍተኛ ፖለቲካ ተንታኝ " ማርዋን በሻራ" አስተያየቱን ይገልፃል። ... እስራኤላዊው የታሪክ ምሁር "ፕ.ሮ ኤላንን ባፔ"የእስራኤል መንግስት ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው ማፈናቀል ከ1948 ቀደም ሲል የጀመረ ሲሆን በእኔ ሃሣብ አል-ናቕባ 1948 የተከሰተ ቢሆንም ላለፉት ሰባ ስድስት አመታት የቀጠለና ያልተቋረጠ አሳዛኝ ክስተት ነው። በማለት እለቱን ገልፆታል። ... Uma ©️
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
00:51
Video unavailableShow in Telegram
🥰 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
Repost from N/a
00:16
Video unavailableShow in Telegram
“በጋዛ ጦርነት 56 በመቶ የሚሆኑት ሴቶችና ህጻናት ሙተዋል" - ተ.መ.ድ “የሟች ቁጥር ከዚህም ይበልጣል“ የጋዛ የጤና ሚኒስቴር። በእስራዔልና ሀማስ ጦርነት 56 በመቶ የሚሆኑት ሴቶችና ህፃናት ሕይወታቸው ማለፉን የተ.መ.ድ ትናንት ባወጣጣው ሪፖርት አስታውቋል። በአንጻሩ በሀማስ የሚተዳደረው የጋዛ የጤና ሚኒስቴር፣ "የሟች ቁጥር ከዚህም ይበልጣል" በሚል የተ.መ.ድን ሪፖርት ተቃውሞታል።  ተ.መ.ድን "የሀማስ ፕሮፓጋንዳ መልዕክተኛ በቀቀን" ስትል የወቀሰችው እስራዔል በበኩሏ፣ “ጸረ-ሰሜቲዝም አቋምን ለመደገፍ ሲባል በደም ከሚነግድ አሸባሪ ቡድን በተሰበሰበ መረጃ የወጣ ሀሰተኛ  ዳታ ነው“ በሚል ተ.መ.ድን ተቃውማለች።
Hammasini ko'rsatish...
4💔 3😭 1
ላይክ አርጉልኝ ፈልጌው ነው
Hammasini ko'rsatish...
👍 16😁 4🌚 1
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
❣️በስመቲ❣️
❤ከተራራው ላይ❤
✨በጀነት የሚንፈላሰሰዉ ባርያ✨
🌹የመናዊቷ🌹
💝የልብ ነገር💝
💖የሂባዋ ናርዶስ💖
💙የህብረት ፍቅር💙
😍ኢክራም😍
🥰ሌሎችንም ለማግኘት🥰
😘ጣፋጭ ታሪኮች😘
JOIN🔰