cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Haile Gebriel - በማለዳ ንቁ ◈

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 084
Obunachilar
-224 soatlar
-37 kunlar
-1430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በእውቀቱ ምን ነካው! አባቶችን መንቀፍ እስከመቼ ደብተራዎችን መቃወም ለምን አቃተን? | ለከሳሾች የቀረበ ጥሪ ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አበራ 🔥🚩 https://youtu.be/mrq8io1GTVE
Hammasini ko'rsatish...
በእውቀቱ ምን ነካው! አባቶችን መንቀፍ እስከመቼ || ደብተራዎችን መቃወም ለምን አቃተን? | ለከሳሾች የቀረበ ጥሪ || ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አበራ 🔥🚩

በእውቀቱ ምን ነካው! አባቶችን መንቀፍ እስከመቼ || ደብተራዎችን መቃወም ለምን አቃተን? | ለከሳሾች የቀረበ ጥሪ || ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አበራ 🔥🚩

https://youtu.be/mrq8io1GTVE

👍 1
የታመሙ ልጆች ያሏችሁ ወላጆች አድምጡ! | የቀሲስ ሄኖክ መልዕክት | ይቅር የማይል ሰው ሃይማኖት የለውም | መምህር ተስፋዬ አበራ አባ ገብረኪዳን ግርማ 😭💥🚩 https://youtu.be/orOCSD1n0o4
Hammasini ko'rsatish...
የታመሙ ልጆች ያሏችሁ ወላጆች አድምጡ! | የቀሲስ ሄኖክ መልዕክት | ይቅር የማይል ሰው ሃይማኖት የለውም | መምህር ተስፋዬ አበራ አባ ገብረኪዳን ግርማ 😭💥🚩

የታመሙ ልጆች ያሏችሁ ወላጆች አድምጡ! | የቀሲስ ሄኖክ መልዕክት | ይቅር የማይል ሰው ሃይማኖት የለውም | መምህር ተስፋዬ አበራ አባ ገብረኪዳን ግርማ 😭💥🚩

https://youtu.be/orOCSD1n0o4

Photo unavailableShow in Telegram
🚩እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግንቦት 21 በደብረ ምጥማቅ እንደተገለጸለች ከእመቤታችን ከ33 በዓላት አንዱ ነው። በግብጽ ካይሮ በምትገኘው ዘይቱን ማርያም በመባል በምትታወቀው በእመቤታችን ስም በታነጸች ቤተ ክርስቲያን ላይ ከግንቦት 21-25 + የብርሃን እናቱ የባህርያችን መመኪያ + የመላእክት እህት + የነቢያት ትንቢት + የሐዋርያት ስብከት + የጻድቃን እመቤት + የሰማዕታት አክሊል ንጽሕት ጽንዕት ክብርት ቅድስት ድንግል ማርያም በግልጥ ተገልጣ ክርስቲያኖችም አረማውያን ይመለከቷት ነበር፤ በቦታውም ድንኳን ተክለው ለ 5 ቀናት በዚያው ቆይተዋል። ይህም የመገለጧ መታሰቢያ በዓል በግንቦት 21 በድምቀት ይከበራል። አባ ጽጌ ድንግል በማኅሌተ ጽጌ ድርሰታቸው እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ ስለመገለጧ እንዲህ አሉ። አመ ትበርቂ በደብረ ምጥማቅ ሐምሰ ዕለታተ፤ ትዕምርተ ገጽኪ ይርአይ እስከ ይትነሣእ ዘሞተ፤ ሚመጠነ ማርያም ታስተፌሥሒ ትፍስሕተ፤ ኅድጊሰ ጽጌ ፍቅርኪ በጊዜ ንቃሑ መዓልተ፤ ብፁዕ ዘርዕየኪ በሕልሙ ሌሊተ። #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube
Hammasini ko'rsatish...
5👍 1
ጸልዩ ስገዱ ቁረቡ የምሉ ጠንቋዮች የድብርትና የጭንቀት መንፈሶች ማሠር እንጂ የማይፈቱ አገልጋዮች || የከመርናቸው የኃጢአት ሸክሞች #eotc 🚩💥😭🔥 https://youtu.be/giMrUq6z2Zo?si=bzrgpN9ZMx_LF_kh
Hammasini ko'rsatish...

የካህኑ የጠቋር አጋንንት ፈተና አገልጋይ ነኝ ዲያብሎስ አይነካኝም የውርስ የዛር መንፈሶች ጥቅት መንበርከኪያ ጊዜ ጸሎታችን አምጣ ብቻ 💥🔥😭 https://youtu.be/eR0NgFy9klM?si=1O7A5goUNH4YzSST
Hammasini ko'rsatish...
የካህኑ የጠቋር አጋንንት ፈተና || አገልጋይ ነኝ ዲያብሎስ አይነካኝም || የውርስ የዛር መንፈሶች || ጥቅት መንበርከኪያ ጊዜ || ጸሎታችን አምጣ ብቻ 💥🔥😭

የካህኑ የጠቋር አጋንንት ፈተና || አገልጋይ ነኝ ዲያብሎስ አይነካኝም || የውርስ የዛር መንፈሶች || ጥቅት መንበርከኪያ ጊዜ || ጸሎታችን አምጣ ብቻ 💥🔥😭

https://youtu.be/eR0NgFy9klM?si=1O7A5goUNH4YzSST

🚩እንደ ጠላት ሐሳብ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ሐሳብ፣ እንደ ጠላት ክፋት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት አገልግሎቱ በተቀደሰ ቦታ ተሰጥቷል! አገልግሎቱ ይቀጥላል! እግዚአብሔር ስሙ በእውነት የተመሰገነ ይሁን። ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ያድልልን። ለሚቃወሙ ለምተቹ ለምሳደቡ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ልቦና ይስጣቸው። በጣም የሚሳዝን ጊዜና ዘመን ላይ እንገኛለን። 🔥🔥🔥 #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 3
ጉድ! ማህፀን በመተት የሚሰልቡና የሚያሰልቡ በፀጋ የመጸለይ ጥበብ እንጸልያለን ግን ሁለም ውድቀት || በሴት ጓደኛዎ የተጎዳች #ethiopia 😭🔥🚩🔥 https://youtu.be/QlNOEfN3YhE
Hammasini ko'rsatish...
ጉድ! ማህፀን በመተት የሚሰልቡና የሚያሰልቡ || በፀጋ የመጸለይ ጥበብ || እንጸልያለን ግን ሁለም ውድቀት || በሴት ጓደኛዎ የተጎዳች #ethiopia 😭🔥🚩🔥

ጉድ! ማህፀን በመተት የሚሰልቡና የሚያሰልቡ || በፀጋ የመጸለይ ጥበብ || እንጸልያለን ግን ሁለም ውድቀት || በሴት ጓደኛዎ የተጎዳች #ethiopia 😭🔥🚩🔥

https://youtu.be/QlNOEfN3YhE

🥰 7
በመፈወሳችን በመዳናችን ለምን ተናደዱ? ፍቅረ ዓለም የዲያብሎስ ማሰሪያ ነው አጋንንት በአጋንንት አይወጣም || የዲያብሎስን ሥራ ተቃወሙ #eotc 😭💥 https://youtu.be/joWbsuFZKA0
Hammasini ko'rsatish...
በመፈወሳችን በመዳናችን ለምን ተናደዱ? || ፍቅረ ዓለም የዲያብሎስ ማሰሪያ ነው || አጋንንት በአጋንንት አይወጣም || የዲያብሎስን ሥራ ተቃወሙ #eotc 😭💥

በመፈወሳችን በመዳናችን ለምን ተናደዱ? || ፍቅረ ዓለም የዲያብሎስ ማሰሪያ ነው || አጋንንት በአጋንንት አይወጣም || የዲያብሎስን ሥራ ተቃወሙ #eotc 😭💥

https://youtu.be/joWbsuFZKA0

4
◈ አንድ ቀለም ቀቢ ባለሙያ አስቀድሞ የሚቀባውን ግድግዳ በደንብ አድርጎ ሊጠርገውና ሊወለውለው፣ መፍረስና መፈነቃቀል ያለበት ጭቃ ካለም ሊያፈርሰውና ሊፈነቃቅለው ይገባል፡፡ ምክንያቱም እንዲያ ካላደረገ አዲስ የሚቀባው ቀለም ብዙም ሳይቆይ ግድግዳው ላይ በቆየው አሮጌ ቀለም ምክንያት ይወድቅበታልና፡፡ ◈ ልክ እንደዚሁ አንድ ክርስቲያንም በእርሱነቱ ላይ ያለውን አሮጌ ቀለም (ማንነት) ሳይወለውልና ፍቆ ሳይጥል ዘላቂነት ያለውን ቀለም መቀባት (አዲስ ሕይወትን መጀመር) ያቅተዋል፡፡ አሮጌ ማንነቱ አዲስ ሰውነቱን ያበላሽበታል፡፡ እንኳንስ በሁለንተናው ያለውን ይቅርና በአንዲት የሰውነት ሕዋሱ ላይ አንዲት ያረጀች ማንነት ካስቀረም በዚያች ምክንያት አካለ ጎደሎ ይሆናል፡፡ ያውም በነፍሱ፡፡ እንግዲያውስ እኛም በጦም በሁለንተናችን እንጠቀምና እንለወጥ ዘንድ አስቀድመን በየትኛውም ሕዋሳቶቻችን ላይ ያሉትን አሮጌ ቀለሞች በንስሐ ሞዶሻ ፈረካክሰን ልንጥላቸው ይገባናል፡፡ ◈ አስተውሉ! ምንም ዓይነት አሮጌ ቀለም በየትኛውም የሰውነት ክፍላችን ላይ ልናስቀር አይገባም፤ በዓይን የሚቀር ያረጀ ቀለም(ምኞት)፤ በእጅ የሚቀር ያረጀ ቀለም (ስርቆት)፤ በእግር የሚቀር ያረጀ ቀለም (ወደ ኃጢአት መንደር የሚሄድ ማንነት)፤ ሁለንተናችን ተቀብቶ ማለትም ታድሶ እንዳይታይ ዕንቅፋት ይሆኗል፡፡ ተቀብተን አሮጌ እንድንሆን ያደርገናል፡፡ ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዲስ ቁራጭ ባረጀ ልብስ የሚጥፍ የለም እንዳለው ነው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የማቴዎስ ወንጌልን ሲተረጉም በ30ኛው ድርሳኑ የተናገረው #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube
Hammasini ko'rsatish...
Haile Gebriel Tube - በማለዳ ንቁ ◈

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13) ---------- 11፤ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል። 14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን፡፡ ይሄ የኔ፣ የናንተ፣ የሁላችሁ የዪቱብ ቻናል ነው በዚህ ቻናል የተለያዪ ትምህርቶችን በቪዲዮ፣ በኦውዲዮ፣ በጹሁፍ መንፈሳዊና አስተማር ትምህርቶችን ስብከቶችን የትላልቅ አባቶችን መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን የምናስተላልፍ ስሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲትተባበሩን ስንል በጌታ ስም እንጠይቃቹሃለን። ኢትዮጵያን ፈጣር ይባርካት ፤ ይጠብቃት ለዘላለም! My name is Haile Gebriel I'm the owner of these YouTube Channel and The Channel is all About Ethiopian Orthodox Tewahido Church Spiritual Educational and Motivational we call it "በማለዳ ንቁ" and I share experiences, teachings and audio bible about great and helpful spiritual books from ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም, memhir girma abadon, Bemaleda meyaz no 1, Bemaleda meyaz no 2 to motivate and inspire everyone to identify their weakness in spiritual life & fight Satan Stay tuned and subscribe and watch our videos leave a comment. በማለዳ ንቁ! Telegram:

https://t.me/hailegebriel2021

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሳችሁ (16) "ሰላም ለኪ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ሆይ እንደ ቃል ኪዳንሽ ምስጋናሽ የሚነገርበት ቤተ ክርስቲያን በስምሽ ያሳነጸዉን መታሰቢያሽን ያደረገዉን በስምሽ የፀለየዉን ከበረከትሽ ታሳትፊዉ ይቅር ባይ ከሚሆን ልጅሽ ይቅርታን ታሰጭኝ ዘንድ ሰላም እያልኩ ከፊትሽ ወድቄ በቃል ኪዳንሽ እማፀንሻለሁ።" መልክዐ ኪዳነ ምህረት #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube
Hammasini ko'rsatish...
12